es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 424
Suscriptores
+4524 horas
+1107 días
+77230 días
Archivo de publicaciones
ጥያቄ ልጠይቃቹ ምንድነው ዲናቹን ከመማር ወደኃላ የሚያደርጋቹ እስኪ ምክንያታቹን ፃፋ✍

👆👆👆ስሙት ሼርም አድርጉት ኻሊድ ቅብሮም ያመጣብንን ጥመት አደገኝነት ትረዳላቹህ

🚫 «የቁርኣኒዮች ክፋት!» 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "ሀድሙ ፊርቀቲል አሕባሽ" ሩም ⌚ 25 ደቂቃ ብቻ! 🗓 ሰኔ 5 - 2018 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

✅ ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ :-  "በአሏህ መመካት " ! 
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ    -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🍔 ሰኔ / 𝟎𝟓 /𝟐𝟎𝟏𝟖 🪶 በአሏህ ላይ ተወኩላችሁን አሳምሩ ❕                                    ይደመጥ ! ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

Dear sis🌺 ዛሬ ላይ ለሱ ብለሽ አሏህን ያመፅሽለት ልጅ ነገ ላይ አንቺን ተጫውቶብሽ በመተው ውለታሽን ይከፍልሻል💔 ሳይበክልሽ በፊት ራቂው🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሶሻል ሚዲያ ላይ ፎቶሽን ባለመፖሰት ሸይጣንን አናጂው👌 https://t.me/Abu_Umer1

እኛ ከዲናችን በላይ ዱኒያን ስናስበልጥ ሙሀደራ ከመስማት ይልቅ ቀልድ እና ዜና መከታተል ስናስበልጥ በተገናኘን ቁጥር ስለ መንሃጅ ስለ ዲን ከማውራት ይልቅ ስለ ሀሜት ስለ ታዋቂ ሰዎች ማውራት ስናስበልጥ ኢልምን ከመፈለግ ይልቅ ዱኒያን መፈለግ ስናስበልጥ ሙብተዲእ ላይ ከመጠንከር ይልቅ ማግራራትን ስናስበልጥ ቶሎ በሀላል ከመሰተር ይልቅ በጓሮ እየሄድን ጅንጀናን ስናስበልጥ ያ ድሮ ከኛ ጋር የነበረው ጠንካራ ኢማን ጥሎን የሄደ ይመስለኛል ኡፍ………… አሏህ ሆይ አሏህ አሏህ ሆይ ወደ ድሮው ጠንካራው ማንነታችን መልሰን🤲

ኢማናችን የት ሄደ ኢባዳ ላይ ጠንካራ ኢልም ፍለጋ ላይ ጠንካራ በመንሃጅ ላይ ጠንካራ የነበርንበት ኢማን የት ሄደ? የት ሄደ? https://t.me/Abu_Umer1

‏تم الإرسال من واتساب ‏ 🚫እጅግ አስገራሚ ለውጦችና ፈጣን መገለባበጦች፡ ቀደም ሲል በእብደት ከመግለፅና ከኢስላም ከማውጣት የነበሩበት ደረጃ፣ ወደ ማክበር፣ማላቅ፣ወደ ማሞገስ፣ ወደ ማመስገንና ወደ ማወደስ ደረጃ ተሸጋገሩ። ልብ ይበሉ! ሸይኽ ዐ/ከሪም በዚህኛው ቪዲዮ ላይ እንዲህ በማለት ኢብራሂም ቱፋን ያወድሳሉ፦ ❝ የመጅሊሱ ዋና ሀላፊ ከተከበሩ ከዶክተር ሀጂ ኢብራሂም በመጀመር፣ በመቀጠልም እናንተ የዚህ አስተባባሪ ኮሚቴዎች....❞ እያሉ ይቀጥላሉ https://t.me/tahakedirabuabdillah/3348

Dear Brother Please ለአንተ የደቂቃዎች ስሜት ብለህ ምንም ማታቅን የቤት ልጅ የሆነች እንስት ህይወት አታበላሽ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

አይ መከራችን!
አይ መከራችን!

የእኔ እህት ከየትኛው ትሆኚ ነበር ?አስተውይ!! https://t.me/Abu_Umer1
የእኔ እህት ከየትኛው ትሆኚ ነበር ?አስተውይ!! https://t.me/Abu_Umer1

"ስቶሪ የሚባለው ነገር ባይኖር ኖሮ ህመማችንን የት ሄደን እንገልፅ ነበር" አለ አንዱ💔

የገባው👍
የገባው👍

🌺አኽላቅ+ኢልም+ወኔ+አንደበት= ኡስታዝ ባህሩ ተካ 🌺 አሏህ ይጠብቀው በሀቅ ላይም ያፅናው https://t.me/Abu_Umer1

👉  እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️            ክፍል አንድ https://t.me/bahruteka/7277 👉   እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️         ክፍል ሁለት https://t.me/bahruteka/7280

👉  የሰለፍዮች አንድነት ከሁሉ ይቀድማል ።     ወድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ጋር በተገናኘ ባህሩ ከኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳል ይተሻሻል የሚለው ቱህማ መሰረተ ቢስ መሆኑን አይተን የፊትና እሳት አቀጣጣዮች የሚያራግቡት ተራ ውንጀላ መሆኑን በመግለፅ በሰልማነል ፋርስ መስጂድ ካሉ ኢኽዋኖች ጋር ያለኝን ሁኔታ ምን እንደሚመስል አስቀምጫለሁ ። ከዚሁ ጎን ለጎን በመስጂዱ ላይ የሚገለገለውን ተራ ማህበረሰብ ለመኻደም የነበረኝን ተሳትፎም ለማሳየት ሞክሬያለሁ ።     እንደሚታወቅ በእስልምና አንድ ነገር መሰረቱ የተፈቀደ ቢሆን እንኳን ወደ መፍሰዳ የሚያደርስ ከሆነ መተው ግዴታ እንደሚሆን የታወቀ ነው ። በሌላ በኩል ካፒታልን መጠበቅ ትርፍ ከማስገኘት ይቀድማል የሚለው ቀመርም ሸሪዓዊ ይዘት ያለው ነው ። በመሆኑም የኔ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የማደርገው የነበረው ተሳትፎ ለእነዚህ አካላት ለቱህማ በር የከፈተ በመሆኑና በዚህም የተወሰኑ ወንድሞችን ጥርጣሬ ውስጥ ሊከቱ ስለቻሉ ይህን በር ለመዝጋትና የሰለፍዮችን አንድነት ለመጠበቅ ስል ከዚህ በኋላ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የነበረኝ ተሳትፎ የማይቀጥል መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ። ሌላውና ሁሉም ዱዓእ እንዲያደርግበት የምፈልገው አላህ በምንችለው አቅማችን ሙስሊሞችን የምናገለግልበት የጠራ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ የሚመሩ መስጂዶችን እንዲሰጠን ነው ።    አላህ ሁላችንንም በትክክለኛው የሰለፎች መዝሀብ አንድ አድርጎን በዛ ላይ ፀንተን ኖረን በዛው ላይ ሞተን በዛው ላይ ከሱ ጋር የምንገናኝ ያድርገን ።   አክባሪ ወንድማችሁ ባህሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ) http://t.me/bahruteka

ተስፋ ቁረጡ መጅሊሱ በሰለፊዮች እስካልተመራ ድረስ NO ነስር No የበላይነት