ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 424
مشترکین
+4524 ساعت
+1107 روز
+77230 روز
آرشیو پست ها
7 426
🚫 «የቁርኣኒዮች ክፋት!»
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "ሀድሙ ፊርቀቲል አሕባሽ" ሩም
⌚ 25 ደቂቃ ብቻ!
🗓 ሰኔ 5 - 2018
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
7 426
✅ ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ :- "በአሏህ መመካት " !🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🍔 ሰኔ / 𝟎𝟓 /𝟐𝟎𝟏𝟖 🪶 በአሏህ ላይ ተወኩላችሁን አሳምሩ ❕ ይደመጥ ! ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
7 426
Dear sis🌺
ዛሬ ላይ ለሱ ብለሽ አሏህን ያመፅሽለት ልጅ
ነገ ላይ አንቺን ተጫውቶብሽ በመተው ውለታሽን ይከፍልሻል💔
ሳይበክልሽ በፊት ራቂው🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
እኛ ከዲናችን በላይ ዱኒያን ስናስበልጥ
ሙሀደራ ከመስማት ይልቅ ቀልድ እና ዜና መከታተል ስናስበልጥ
በተገናኘን ቁጥር ስለ መንሃጅ ስለ ዲን ከማውራት ይልቅ ስለ ሀሜት ስለ ታዋቂ ሰዎች ማውራት ስናስበልጥ
ኢልምን ከመፈለግ ይልቅ ዱኒያን መፈለግ ስናስበልጥ
ሙብተዲእ ላይ ከመጠንከር ይልቅ ማግራራትን ስናስበልጥ
ቶሎ በሀላል ከመሰተር ይልቅ በጓሮ እየሄድን ጅንጀናን ስናስበልጥ
ያ ድሮ ከኛ ጋር የነበረው ጠንካራ ኢማን ጥሎን የሄደ ይመስለኛል
ኡፍ…………
አሏህ ሆይ አሏህ አሏህ ሆይ ወደ ድሮው ጠንካራው ማንነታችን መልሰን🤲
7 426
ኢማናችን የት ሄደ
ኢባዳ ላይ ጠንካራ
ኢልም ፍለጋ ላይ ጠንካራ
በመንሃጅ ላይ ጠንካራ የነበርንበት ኢማን የት ሄደ?
የት ሄደ?
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
تم الإرسال من واتساب
🚫እጅግ አስገራሚ ለውጦችና ፈጣን መገለባበጦች፡
ቀደም ሲል በእብደት ከመግለፅና ከኢስላም ከማውጣት የነበሩበት ደረጃ፣ ወደ ማክበር፣ማላቅ፣ወደ ማሞገስ፣ ወደ ማመስገንና ወደ ማወደስ ደረጃ ተሸጋገሩ።
ልብ ይበሉ! ሸይኽ ዐ/ከሪም በዚህኛው ቪዲዮ ላይ እንዲህ በማለት ኢብራሂም ቱፋን ያወድሳሉ፦
❝ የመጅሊሱ ዋና ሀላፊ ከተከበሩ ከዶክተር ሀጂ ኢብራሂም በመጀመር፣ በመቀጠልም እናንተ የዚህ አስተባባሪ ኮሚቴዎች....❞ እያሉ ይቀጥላሉ
https://t.me/tahakedirabuabdillah/3348
7 426
Dear Brother
Please ለአንተ የደቂቃዎች ስሜት ብለህ ምንም ማታቅን የቤት ልጅ የሆነች እንስት ህይወት አታበላሽ🙌
https://t.me/Abu_Umer1
7 426
👉 እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️
ክፍል አንድ
https://t.me/bahruteka/7277
👉 እውን ባህሩ ተካ ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳልን ⁉️
ክፍል ሁለት
https://t.me/bahruteka/7280
7 426
👉 የሰለፍዮች አንድነት ከሁሉ ይቀድማል ።
ወድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች ከሰልማነል ፋርስ መስጂድ ጋር በተገናኘ ባህሩ ከኢኽዋኖች ጋር ይንቀሳቀሳል ይተሻሻል የሚለው ቱህማ መሰረተ ቢስ መሆኑን አይተን የፊትና እሳት አቀጣጣዮች የሚያራግቡት ተራ ውንጀላ መሆኑን በመግለፅ በሰልማነል ፋርስ መስጂድ ካሉ ኢኽዋኖች ጋር ያለኝን ሁኔታ ምን እንደሚመስል አስቀምጫለሁ ። ከዚሁ ጎን ለጎን በመስጂዱ ላይ የሚገለገለውን ተራ ማህበረሰብ ለመኻደም የነበረኝን ተሳትፎም ለማሳየት ሞክሬያለሁ ።
እንደሚታወቅ በእስልምና አንድ ነገር መሰረቱ የተፈቀደ ቢሆን እንኳን ወደ መፍሰዳ የሚያደርስ ከሆነ መተው ግዴታ እንደሚሆን የታወቀ ነው ። በሌላ በኩል ካፒታልን መጠበቅ ትርፍ ከማስገኘት ይቀድማል የሚለው ቀመርም ሸሪዓዊ ይዘት ያለው ነው ። በመሆኑም የኔ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የማደርገው የነበረው ተሳትፎ ለእነዚህ አካላት ለቱህማ በር የከፈተ በመሆኑና በዚህም የተወሰኑ ወንድሞችን ጥርጣሬ ውስጥ ሊከቱ ስለቻሉ ይህን በር ለመዝጋትና የሰለፍዮችን አንድነት ለመጠበቅ ስል ከዚህ በኋላ በተጠቀሰው መስጂድ ላይ የነበረኝ ተሳትፎ የማይቀጥል መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ። ሌላውና ሁሉም ዱዓእ እንዲያደርግበት የምፈልገው አላህ በምንችለው አቅማችን ሙስሊሞችን የምናገለግልበት የጠራ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ የሚመሩ መስጂዶችን እንዲሰጠን ነው ።
አላህ ሁላችንንም በትክክለኛው የሰለፎች መዝሀብ አንድ አድርጎን በዛ ላይ ፀንተን ኖረን በዛው ላይ ሞተን በዛው ላይ ከሱ ጋር የምንገናኝ ያድርገን ።
አክባሪ ወንድማችሁ ባህሩ ተካ ( አቡ ዑበይዳ)
http://t.me/bahruteka
