ru
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Открыть в Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
570
Подписчики
+1324 часа
+267 дней
+6030 дней
Архив постов
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረ
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963

ليس شيءٌ من الأذكارِ يضاعَفُ ما يضاعَفُ الحمدُ للهِ. العراقي، تخريج الإحياء للعراقي (٤/١٠١) • لم أجده مرفوعاً وإنما عن إبراهيم النخعي يقال: إن الحمد أكثر الكلام تضعيفا

Repost from N/a
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?

🔖‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله 🔖ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- « فإذا رَأَيْتَ أخاكَ مَكْرُوبًا، فَقُل لَهُ أبْشِ
🔖‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله 🔖ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- « فإذا رَأَيْتَ أخاكَ مَكْرُوبًا، فَقُل لَهُ أبْشِر الفَرَجُ قَرِيب ، «ወንድምህ ጭንቀት ላይ ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣  አብሽር  "እፎይታ ቅርብ ነዉ" በለዉ።» « وإذا رأيْتَهُ في عُسْرَةٍ فقُل لهُ أبْشِر اليُسْرُ قريب . «በችግር ዉስጥም ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣ አብሽር  "ምቾት ቅርብ ነዉ " በለዉ።» (شرح رياض الصالحين - ١١٦/٤) |•|t.me/Sheikhmuhammedzainadam

ወህብ_ኢብኑ_ሙነበህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያና አኺራህ ልክ 2 ሚስቶች እንዳሉት ወንድ ናቸው። አንዷን ሲያስደስት፤ ሌላኛዋ ትቆጣለች።» 📚 ۞ جامع العلوم والحكم【2/203】۞ የትኛይቱን ማስደሰት እንዳለብን ፍጣሪያችን አላህ አኼራን መርጦልናል ።የራሳችንን ምርጫ ደግሞ አላህ በመረጠልን መልኩ ከወድሁ ማስተካከል ይኖርብናል። 24 ስዓት እምንጨነቅላት ዱንያ አላህ ዘንድ የትንኝን ክንፍ ያክል ቦታ የላትም።

Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

የለተሚዮች ዋና ዋና 10 ችግሮች!! ~ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

photo content

ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ከፍ ያሉ ደረጃዎች በፈተናና በመከራ እንጅ አይገኙም።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى【25/302】۞

photo content

photo content

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሰኢድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

ጥያቄ ተሳተፉ !  📮 ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።

Repost from N/a
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?

قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ በላቸው አንተ ሙሃመድ፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡» ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ።» 📚 ۞ متفرقات شريط رقم【6】۞

አንዳንዴ በዑለማዎች መካከል خلاف (ግጭት)ሲፈጠር አቦ ሁሉንም መተው ነው እያሉ ለአላህ የሚሰሯቸውን መልካም ስራዎች ጨምረው የሚተው ሰዎችን አታዩም ?እነኝህ ሰዎች እድሜ ተሰተው ለ 73 ሲከፋፈል ቢያዩ ምን ሊሆኑ ነው ?

ጥያቄ❓ ጅህልና ጨለማ ነዉ በ ____ ተዋጋዉ/ጊዉ❔

Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1