es
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
379
Suscriptores
+1624 horas
+177 días
+3230 días
Archivo de publicaciones
ወንዶች እናተስ! ደዩስ ሆናችሁን!? እራሳችሁን ጠይቁ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ https://t.me/abu_haider_aliye

እስኪ እንሓፍዛት https://t.me/abu_haider_aliye
እስኪ እንሓፍዛት https://t.me/abu_haider_aliye

ሙሐመድ_ኢብኑ_አስለም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «በአባቴ ጀርባ ላይ ብቻዬን ነበርኩ፣ ከዛም በእናቴ ሆድ ውስጥ ብቻዬን ሆንኩኝ፣ ከዛም ወደ ዱንያ ብቻዬን ገባሁ፣ ከዛም ሩሔ ብቻዬን ትያዛለች፣
+1
ሙሐመድ_ኢብኑ_አስለም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «በአባቴ ጀርባ ላይ ብቻዬን ነበርኩ፣ ከዛም በእናቴ ሆድ ውስጥ ብቻዬን ሆንኩኝ፣ ከዛም ወደ ዱንያ ብቻዬን ገባሁ፣ ከዛም ሩሔ ብቻዬን ትያዛለች፣ ቀብሬም ብቻዬን እገባለሁ፣ ነኪርና ሙንከር በቀብሬ ውስጥ ብቻዬን ሊጠይቁኝ ይመጣሉ፣ ወደ መልካምም ብሔድ ብቻዬን ነው የምሄደው፣ ወደ መጥፎም ከሄድኩ ብቻዬን ነው የምሄደው። ከዛም አሏህ ፊትም ብቻዬን እቆማለሁ፣ ስራዬም ወንጀሌም ሚዛን ላይ ብቻዬን ይቀመጣል። ወደ ጀነትም ከተላኩኝ ብቻዬን ነው የምላከው፣ ወደ እሳትም ከተላኩኝ እንዲሁ ብቻዬን ነው የምላከው። ታዲያ እኔ ከሰው ጋር ምን አለኝ።» 📚 ۞ حــلــية الأوليـــاء【9/242】 አያችሁ አይደል ነገሩ እንድሁ ነው :- እሚወደን አባታችን እምትወደን እናታችን አሚወደን ወንድማችን እምትወድን እህታችን አለሁልህ አብሽር እኔ እያለዉ ምን አሳሰበህ የሚሉን ሁሉ በጠባብ ጉድጓድ ጨለማ ላይ ትተዉን ወደቤት ይመለሳሉ ።ስለዝህ የእዉነት ወዳጃችንንና ቀብር ዉስጥ አብሮን የሚኖረዉን ጓደኛ ከወድሁ መፈለግና ማዘጋጀት ያስፈልገናል ። https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ፕሮግራሙ ተጀምራል ሰላት በወንድም አሊይ አቡ ሀይደር https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉ
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇

ኢንሻአላህ በዝህ ሰአት የማደርገዉን ሙሓደራ ለዛሬ ብቻ ወደ ማታ ተሸጋግሯል

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡
🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡ ወንድም አቡ ሀይደር ዓልይ 📅 ቀን፡ ጁሙዓ ምሽት 🕘 ሰዓት፡ በኢትዮጵያ ምሽት 3:00 ሰዓት ​እውቀትዎን የሚያሰፉበትና ከወንድማችን ጋር ቆይታ የሚያደርጉበት የላይቭ (Live) ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጥዎት። 📍 የሚተላለፍበት ሊንክ፡ https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6d5cdc20ba406a4ffb

Story

ጥቁቅ ሁን ባለባበሰህ ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር🎤

የወጣትነት ሁለት ገፆች ~ ወጣትነት ፀጋ ነው። ለስራም ሆነ ለእውቀት ከየትኛውም የእድሜ ክልል በተለየ መነሳሳት የሚኖርበት ምቹ ጊዜ ነው። ወጣትነት በባህልም ይሁን በእምነት የመጡ ብልሹ ውርሶችን ለማራገፍ፣ የተዛነፉ ትርክቶችን ለማቃናት የተሻለ ድፍረትና ወኔ የሚገኝበት እድሜ ነው። ወጣቶች በኢስላም ታሪክ በተለያዩ የአለም አፅናፋት የእውቀትን ችቦ የለኮሱ የእውቀት ቀንዲሎች፣ የጥጋበኞችን እብሪት ያስተነፈሱ የነብር ጣቶች፣ በተለያዩ ዘርፎች ላይ አለምን በመልካም ያነቃነቁ የለውጥ ሞተሮች፣ ታሪክ በደማቅ ብእር የሚያወሳቸው አሻራዎቻቸውን ለትውልድ ያሻገሩበት የእድሜ ክልል ነው። ወጣትነት ሌሎችም በዋጋ የማይተመኑ በርካታ ውድ ፀጋዎች አሉት። በሌላ በኩል ወጣትነት በጥንቃቄ ካልያዙት ራስን፣ አልፎ ሌሎችንም የሚበላ እሳት ሊሆን ይችላል። በወጣትነት ውስጥ በእድሜና በተሞክሮ የሚገኝ ልምድ የለም። የእውቀት ማጠር ይጠበቃል። መንቀዝቀዥ ወይም የስክነት መቅለል፣ ጥሬነት ወይም የብስለት ማነስ፣ በተለያየ ዘርፍ ጤነኛ ያልሆነ ወሰን ያለፈ ድፍረት ወይም ጀብደኝነት፣ ራስን አለማሸነፍ፣ አደጋ ላይ የሚጥል ጉጉት፣ ስሜታዊነት፣ ... ይጎላበታል፣ ወጣትነት። በወጣቶች የተቀሰቀሱ ወይም ወጣቶች ፊታውራሪ የሆኑባቸው ዳፋቸው ሺህ አመታትን አቋርጦ ለዛሬም የተረፉ ብዙ ፈተናዎች ደርሰዋል። በወጣቶች ታላላቅ ኸሊፋዎችና በጀነት የተመሰከረላቸው እንቁዎች ህይወታቸው ተቀጥፏል። እልፍ አእላፍ የኡማው ብርቅየ ፍሬዎች አልቀዋል። ሃገራት ፈርሰዋል። የዑሥማን ግ.ድ. ያ ፣ የኸ.ዋ.ሪ.ጅ ንቅናቄ፣ የዘመናችን የተ^ ክ^ ፊ^ ር ጥንስስና መስፋፋት፣ ... ላይ የጉርምስና ግለት ድርሻው ከባድ ነበር። ሌላው ቀርቶ የዑሥማኒያ (የኦቶማን ተርክ) አገዛዝ ራሱ በከማል አታቱርክ ኦፊሻሊ መፍረሱ ከመታወጁ በፊት አውሮፓ ተምረው በመጡ ወጣቶች ሴራ ቀድሞውኑ ጣእረ ሞት ላይ ደርሶ ነበር። እነዚህ ጥራዝ ነጠቅ ወጣቶች "ኸሊፋዎቹን" በራሳቸው እስከመቀየር፣ ጥርስ የሌለው ውሻ አድርገው እስከ ማንገላታት ደርሰው ነበር። ብዙ ሰው ይህንን እውነታ አያውቅም። ስለ ኦቶማን ተርክ አገዛዝ የሚያወራው ቡድናዊ አላማ ያነገቡ አካላት የሚያቀርቡትን የሂደቱን የመጨረሻ ክፍል ብቻ ነው፣ ያውም በተዛነፈ መልኩ። ይህንን ማወቃችን በወጣትነት የሚገኘውን ኸይር በወጣትነት ዘመን የሚመጡ ሸሮች እንዳያጠፉት ለመጠንቀቅ ይረዳል። ዑመር ብኑል ኸጧብ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ለአንዱ ወጣት እንዲህ ይሉታል፦ «قد يكون في الرجل عشرة أخلاق، تسعة منهن حسنة وواحدة سيئة، فتفسد الواحدة التسع، فاتَّقِ طيرات الشباب». "በአንድ ሰው ላይ አስር የስነ ምግባር ቀንዘሎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ዘጠኝ መልካምና አንድ መጥፎ። ያቺ አንዷ ቀንዘል ዘጠኞቹን ልታጠፋ ትችላለችና የወጣነት ጥሬነቶችን ተጠንቀቅ።" [ሸርሑል ዑምደህ፣ 5/22] #ከደጋጎቹ_ቀዬ = ( Ibnu Munewor ፣ ሸዋል 16/1444 (ሚያዚያ 28/2015)) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ወህብ_ኢብኑ_ሙነበህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያና አኺራህ ልክ 2 ሚስቶች እንዳሉት ወንድ ናቸው። አንዷን ሲያስደስት፤ ሌላኛዋ ትቆጣለች።» 📚 ۞ جامع العلوم والحكم【2/203】
ወህብ_ኢብኑ_ሙነበህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያና አኺራህ ልክ 2 ሚስቶች እንዳሉት ወንድ ናቸው። አንዷን ሲያስደስት፤ ሌላኛዋ ትቆጣለች።» 📚 ۞ جامع العلوم والحكم【2/203】۞ https://t.me/abu_haider_aliye

ነገ ሀሙስ  ነው ! የቻላችሁ ጹሙ ➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።       ➡️ ስሜትን ያስራል ።        ➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።          ➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ። በእርሱ ለመግባት እነሽቀዳደም። ➡️ የማይችል share በማድረግ ያመላክት

ክፍል--❸-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

🪴 Quiz 🌿 ➩ ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል Free promoter :- @Suna_waver

❝ጉረኛ የሆነ ሰው ላይ ዒልም እንኳ ቢኖር እሱ ላይ መማር አያስፈልግም!❞ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር

ኢብኑል-ቀዪም ረሒመሁሏሁ ተዓላ እንድህ ይላሉ :- ጌዜዉን ለአላህ ያላደረገ በአላህ ይሁንብኝ ከመኖሩ መሞቱ ይሻለዋል !። አዎ ዱንያ ላይ ስንኖር ለዱንያም የምንሰጠዉ ግዜ ይኖራል እንደዚሁ ለአላህ/ለ
ኢብኑል-ቀዪም ረሒመሁሏሁ ተዓላ እንድህ ይላሉ :- ጌዜዉን ለአላህ ያላደረገ በአላህ ይሁንብኝ ከመኖሩ መሞቱ ይሻለዋል !። አዎ ዱንያ ላይ ስንኖር ለዱንያም የምንሰጠዉ ግዜ ይኖራል እንደዚሁ ለአላህ/ለአኼራም የምንሰጠዉ ግዜ ይኖራል እናም ለአኼራችን ግዜ የማንሰጥ ከሆነ በእርግጥም ከመኖራችን መሞታች እጅጉን የተሻለ ነዉ ። https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

​🔴 ላይቭ (LIVE) ጀምረናል! በአላህ ፍቃድ ቀሪዋን መንገድ ዛሬም እንቅጥላለን በ አላህ ፍቃድ ! ​ውድ የኸይር ቤተሰቦች፤ አሁን ላይቭ ገብተናል! የልጅ ዘከሪያን ፈገግታ ለመመለስ የሁላችሁም ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ​📌 አሁኑኑ ይግቡ! 📌 መረጃውን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! 📌 በዱዓና በልግስና ከጎናችን ይሁኑ! ​ትናንት በሰበሰብነው 311,400 ብር ላይ ዛሬ ደግሞ ሌላ ታሪክ እንሰራለን። ኑ አብረን የህፃኑን ተስፋ እናለምልም! ​መግቢያ ሊንክ፦ ​🔴 ላይቭ (LIVE) ጀምረናል! በአላህ ፍቃድ ቀሪዋን መንገድ ዛሬም እንቅጥላለን በ አላህ ፍቃድ ! ​ውድ የኸይር ቤተሰቦች፤ አሁን ላይቭ ገብተናል! የልጅ ዘከሪያን ፈገግታ ለመመለስ የሁላችሁም ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ​📌 አሁኑኑ ይግቡ! 📌 መረጃውን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! 📌 በዱዓና በልግስና ከጎናችን ይሁኑ! ​ትናንት በሰበሰብነው 311,400 ብር ላይ ዛሬ ደግሞ ሌላ ታሪክ እንሰራለን። ኑ አብረን የህፃኑን ተስፋ እናለምልም! ​መግቢያ ሊንክ፦ ​🔴 ላይቭ (LIVE) ጀምረናል! በአላህ ፍቃድ ቀሪዋን መንገድ ዛሬም እንቅጥላለን በ አላህ ፍቃድ ! ​ውድ የኸይር ቤተሰቦች፤ አሁን ላይቭ ገብተናል! የልጅ ዘከሪያን ፈገግታ ለመመለስ የሁላችሁም ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ​📌 አሁኑኑ ይግቡ! 📌 መረጃውን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! 📌 በዱዓና በልግስና ከጎናችን ይሁኑ! ​ትናንት በሰበሰብነው 311,400 ብር ላይ ዛሬ ደግሞ ሌላ ታሪክ እንሰራለን። ኑ አብረን የህፃኑን ተስፋ እናለምልም! ​መግቢያ ሊንክ፦👇👇👇 https://t.me/+y1fMepSWTXczNjhk