ru
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Открыть в Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
569
Подписчики
Нет данных24 часа
+287 дней
+6030 дней
Архив постов
AnimatedSticker.tgs0.19 KB

AnimatedSticker.tgs0.19 KB

sticker.webp0.19 KB

Repost from Abu Hayder Aliy
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች 〰〰〰〰〰〰〰〰 ①) ገላን መታጠብ ②) ሲዋክ መጠቀም ③) ጥሩ ልብስ መልበስ ④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት ⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ ⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት ⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበት ሰአት ስላለ ዱዓ ማድረግ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ወላሂ ውሰጤ በጣም የተረበሸበት ቪዶኦነው የቻልነውን እንርዳቸው ባቅራቢያ ያላቹ ሂዳቹ ጠይቋቸው
ወላሂ ውሰጤ በጣም የተረበሸበት ቪዶኦነው የቻልነውን እንርዳቸው ባቅራቢያ ያላቹ ሂዳቹ ጠይቋቸው

የእኚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ብቸኛው አባት  የህይወት ሰቆቃ እኚህ አባታችን  ዛሬ በብቸኝነት እና በጭንቀት ጨለማ ውስጥ ይገኛሉ። በምስሉ  ላይ የምናያቸው አባታችን፣ በአይኖቻቸው ውስጥ የሚነበበው የህይወት ድካም እና  የሚሰማው የናፍቆት ድምፅ፣ሀቂቃ የማንኛውንም ሰው ልብ የሚሰብር ነው። አባታችን አብረዋቸው የኖሩት፣ በችግርም ሆነ በደስታ ያልተለዩዋቸው ባለቤታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። እኚህ አባታችን ጠሁለት ልጆች ነበሯቸው ካሏቸው ሁለት ልጆች መካከል አንዱ በሞት ሲለያቸው፣ ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ ለረጅም አመታት ተሰወረ። ዛሬ እኚህ አባት በዚያ ጎስቋላ ባልተለጠፈ ብርድ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቀርተዋል። የሰው ድምፅ የሚሰሙት አልፎ አልፎ መንገድ ላይ የሚያዩዋቸው ሰዎች ሲያናግሯቸው ብቻ ነው። እኚህ አባታችን  ብቸኝነቱ ከመቃብር በላይ ይከብዳቸዋል። "ምሽት ሲሆን ብቻዬን ነኝ... የምበላውም ሆነ የምጠጣው ነገር የለኝም" ሲሉ በታነቀ ድምፅ ይናገራሉ። የሚረዳቸው፣ የሚደግፋቸው እና "እንዴት አደራችሁ" የሚላቸው ዘመድ የላቸውም። > "አንዳንድ ቀን ማታ ማታ ይከብደኛል... የሆነ ነገር ሆኜ ሙት ሙት ይለኛል እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል። ተስፋ እቆርጣለሁ። ነፍሴ እንድትወጣ የያዘችኝ የወንድሜ ሚስት ናት።" አባታችንና መሰሎቻቸው ለኡድሂያም አይናቸው ደጅ ነው አሁን ለነዚህ አባት እና መሰል ምስኪኖች የኡድሂያ እርዳታ እጃችንን ካልዘረጋን ሀቂቃ እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም ። ለእሳቸው የአንድ ቀን ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ "የሚያስበኝ ሰው አለ" የሚል ተስፋ መስጠት ትልቅ ትርጉም አለው።   እኚህ አባት ተስፋን መዝራት " ራሴን እንዴት ላጥፋ ብዬ አስብ ነበር" እስኪሉ ድረስ ተስፋ ቆርጠዋል። የእናንተ እርዳታ ይህን የተስፋ ጨለማ ይገፍላቸዋል።

ሙሓደራ ክፍል 233 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል ሁለት ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ የተዳሰሱ ነጥቦች 👇👇 ✔️ ከ ሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ✔️ኢብኑ መስዑዶችን አስመልክቶ ያለው ሁኔታ ✔️ የ ሸይኽ ኢልያስ መግለጫ እና ፍርዱ ✔️ መቼ ነው የሱና የነበረ ሰው ከ ሱና የሚወጣው ..........ወዘተ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10108 https://t.me/UstazKedirAhmed/10108

ፈገግ በሉ ባልየዉ የተከዘ ሲሆን ወደቤት ገባ ከዛም ሚስቱ ምን ህንክብኝ የኔ ዉድ ትለዋለች ከዛም እሱ መንግስት 2 ሁለተኛ ሚስት ያላገቡት ሁሉ እንድገደሉ አዘዘ አላት ከዛም እሷ አሏሁ አክበር ማሻአ
ፈገግ በሉ ባልየዉ የተከዘ ሲሆን ወደቤት ገባ ከዛም ሚስቱ ምን ህንክብኝ የኔ ዉድ ትለዋለች ከዛም እሱ መንግስት 2 ሁለተኛ ሚስት ያላገቡት ሁሉ እንድገደሉ አዘዘ አላት ከዛም እሷ አሏሁ አክበር ማሻአላህ ታድለህ አላህ ለሸሂድነት መርጦሃል አለችዉ ። ሚስኪን በሱ ቤት እያስፈቀደ ነበር , አጀብ ሴቶች ! ግን እናንተ ብትሆኑ በምን ታፅናኑት ይሆን !? ወይስ ሁላችሁም የሷን መልስ ትመልሳላችሁ!? https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

ሶላት የማይሰግድ ከራማ ቢያመጣ፣ በምድር ቢሽከረከር በሰማይ ቢወጣ፣ ሙስተድረጂ ነዉጂ አይደለም ባለጣ። 🎙በሸይክ  ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» || @SheikhMuhammedZainadam  

ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የወንጀሉን ትንሽነት አትመልከት፣ ነገር ግን የምታምፀውን አካል ትልቅነት ተመልከት።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【5/91】۞ لا تنظر إلى صِغَرِ الخطيئةِ ولكنِ انظرْ مَن عصيتَ “የወንጀልህን ትንሽነት አትመልከት፤ ነገር ግን የምታምፀው ማንን እንደሆነ ተመልከት።” ይሉናል ኢብኑል- ቀይም ረሕመቱሏሂ ዓለይሂ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ወንጀልን ለመተው እየታገልኩ ራሴን መልሼ እዛው ረግረግ ውስጥ አገኘዋለሁ... ከራሴ ጋር ተሸነፍኩ! የሚል የልብ ጩኸት። የተሰበረች ነፍስ የምታሰማው የድረሱልኝ ጥሪና የተስፋ ብርሃን የተሞላበት ምላሽ። እስከመጨረሻው አድምጡት። ~ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

በነገራችን ላይ ይህን ቻናል የከፈትኩት አንዳንድ ወንድም እህቶ ቻናል ብትከፍት ጥሩ ነዉ እያሉ አሰተያየት ስለሰጡኝ ነዉ እናም በአላህ ፍቃድ ምድር ላይ የማደርገዉን ደዕዋ ለሌላውም ተደራሽ ለማድረግ እና ሰዎች እራሳቸዉን በተዉሒድ በአቂዳ በሰለፎች በመነሃጅ እንዲገነቡ ምክንያት ለመሆን በማሰብ የሱና ሰዎችን ቻናሎች እና ምክሮቻቸዉን ለሁሉም መሃበረሰብ ለማድረስ ታሳቢ ያደረኩ ሲሆን ሽርክን ,ቢድዓን , ከነባለቤታቸዉ ለህዝቡ ግልፅ ለማድረግ ሲባል የተከፈተ ቻናል ነዉ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

Repost from Dr. Seid Musa
📚 [ የሚሊዮን መጽሐፎች መጽሐፍት ቤት ] 📚 📚 📚 📚 📚 የ pdf ጥማታችሁን የሚቆርጥላችሁ ልዩና ምርጥ ቻናል ከፈለጋችሁ?! ይህ ቻናል ተቀዳሚ ምርጫችሁ እንደሚሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። ተቀላቀሉና ምርጥ ምርጥ ኪታቦችን እያወረዳችሁ ተጠቀሙ። 👇 https://t.me/booksrrrkg = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «እንስሳቶች እየበሉ፣ እየጠጡና እየተኙ ብቻ እንደሚኖሩት ልንኖር አይደለም ወደ ዱንያ የመጣነው። ይልቁንም ለአኺራህ ስንቅ እንድናዘጋጅ እንጂ!» 📚 ۞
ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «እንስሳቶች እየበሉ፣ እየጠጡና እየተኙ ብቻ እንደሚኖሩት ልንኖር አይደለም ወደ ዱንያ የመጣነው። ይልቁንም ለአኺራህ ስንቅ እንድናዘጋጅ እንጂ!» 📚 ۞ الكــفايــة الشـــافـــيــة【4/279】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ግዴታ ከተደረጉ ነገሮች ውጭ ሸሪዓዊ እዉቀትን ከመማር የበለጠ ምንም ነገር የለም :- ይላሉ ኢሚሙ አሻፊዒይ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_ali
ግዴታ ከተደረጉ ነገሮች ውጭ ሸሪዓዊ እዉቀትን ከመማር የበለጠ ምንም ነገር የለም :- ይላሉ ኢሚሙ አሻፊዒይ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye