ru
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
1 373
Подписчики
+22724 часа
+3587 дней
+63430 дней
Архив постов
በዚህ ግቡና ላይክ አድርጉ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

⚠️ታላቅ የደእዋ እና የኒያ ፕሮግራም የቤተሰቦቿን ህይወት ለመቀየር ብላ ስደት የወጣችው እህታችን ሀናን አህመድ  በደረሰባት ከባድ የሆነ ህመም ከዚህ በፊት በመካ ሆስፒታል ሶስት ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሲሆን  ከ25,000 ሪያል በላይ አውጥታለች አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ እየባሰባት ስለሄዴ ምንም መነካካት እንዴለለበት ዶክተሮቹ ስለነገሯት ህገወጥ ስለሆነች ወደ ሀገሯ ለመግባት የአየር ትኬት መቁረጫና 9,000 ሪያል የሰው እዳ ስላለባት የእኛን የእህትና ወንድሞቿን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችንም ከእህታችን ጎን በመቆም ለቤተሰቧቿ እናብቃት። ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ኸሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ዐብዱሽኩር 🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ አልአሰሪ 🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን አሊይ ዩሱፍ 📖 ቲላዋ የሚጋብዘን :- 🎙ወንድም አቡ ሐይደር ዓልይ ፕርግራሙን በድምቀት የሚመሩልን ወንድሞች 📣አቡ ሚሂ 📣አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ 📣አቡ ሹራ አህመድ ካሳዬ ቀን እና ሰአት ጁሙዐ ከምሽቱ ---- በኢትፕያ .🇪🇹ከ3.00 ጀምሮ በሳውዲ. 🇸🇦.ከ9.00ጀምሮ በዱባይ. 🇦🇪ከ.4.00ጀምሮ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል:-👇👇 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሽዉ መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መነሀጅ ሰለፍይ ወሰጥያ እም
ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሽዉ መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መነሀጅ ሰለፍይ ወሰጥያ እምነቴ እኔ እወድሻለሁ አንችዉ ነሽ ኩራቴ

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሮቡዕ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «نُ
+2
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሮቡዕ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» (ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) 📚 لِلشَّيْخِ  سَعِيدِ بْنِ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيِّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) (በሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቃሕጣኒ - አላህ ይዘንላቸው) የተዘጋጀ 🎙️️ወንድም አቡ ኢምራን ➝(አላህ ይጠብቀው) 👇 ደርሱን ለመከታተል 👇 📎https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/sobabilelmesjide/11005

የንግግሯ ማማር ብቻ ሳይሆን"ንግግሯ ከተግባሯ ጋር የሚሄድ በድብቅም በግልፅም ጌታዋን የምትፈራ ምርጥ የሆነች እንስት ምንኛ እድለኛ ነች...!! » ጌታችን አሏህ ሆይ!ንግግራችን ከተግባራችን የበለጠ የገጠመ አድርግልን እውነተኛ አንተን በመፍራት ከሚጠነቀቁትም አድርገን               

قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «أقْرَبُ مَا يَكُونُ الرَّبُّ مِنَ العَبْدِ، فِي جَوْفِ اللَّيْلِ الآخِرِ؛ فَإنْ اسْتَطَعْتَ أنْ تَكُونَ مِمَّنْ يَذْكُرُ اللهَ فِي تِلْكَ السَّاعَةِ؛ فَكُنْ» ነብዩ ሰለላሁአለይሂወሰለም እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን፡ ለይል ሰላት በመስገድ ላይ እንበርታ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ በኡስታዝ አቡ አዩብ ሀፊዘሁሏህ ተአላ https://t.me/abuhaider_aliyy