🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Закрытый канал
Больше
Страна не указанаКатегория не указана
547
Подписчики
-224 часа
+207 дней
+5930 день
Архив постов
⚠️ተውሒ! ተውሒድ! ተውሒድ!❗️
"ሙስሊም ዘንድ ያለው ውድ ነገር ተውሂድ ነው። የሰው ልጆች ዓይናቸውን ከሚጠብቁት በላይ፣ ውድ ሀብቴ የሚሉትን ነገር ከሚጠብቁት በላይ፤ ተውሂዳቸውን ሊጠብቁ ይገባል። ሀብትና ስልጣንን ከሚፈልጉት በላይ ተውሂድን ሊፈልጉ ይገባል።
⚠️ በዱንያም በሰላም የሚኖረው፣ የውስጥ ሰላምንና መረጋጋትን ማግኘት የሚቻለው በተውሂድ ስለሆነ ነው። ከሞት በኋላ ባለው ሕይወትም በሰላም መኖር የሚቻለው፣ የጀነት ደረጃዎች ላይ መውጣት የሚቻለው በተውሂድ ስለሆነ ነው።
⚠️ ሰዎች ድህነትን፣ የዱንያ እሳትን፣ አውሬንና ጠላትን ከሚፈሩት በላይ፤ የተውሂድ ተቃራኒ የሆነውን ሽርክ ሊፈሩና ሊጠነቀቁ ይገባል። በአላህ ያሻረከ፣ ከአላህ ውጭ ባለ አካል በማረድ ሊሆን ይችላል፤ ለቀብር ጠዋፍ በማድረግ ሊሆን ይችላል፤ ከአላህ ውጭ ያለ የሞተንና የበሰበሰን አካል 'ድረስልኝ፣ ከጭንቅ አውጣኝ' በማለት ሊሆን ይችላል፤ ለጂኒ በማረድ ሊሆን ይችላል፤ ጠንቋይን
'የሩቁን ያውቃል' ብሎ አምኖ በመቀበል ሊሆን ይችላል። የሽርክ ዓይነቶች ብዙ ናቸው።
⚠️ በአላህ ያሻረከ የተውሂድን ብርሃን ያጣል። የሠራውን ያህል መልካም ሥራ ቢሠራ፣ አንድ ሰው እሱ ጋር ሽርክ ካለ፣ ተውሂድ ከሌለው ሥራው ተቀባይነት አያገኝም። ከዚያ በፊትም የሠሯቸው መልካም ሥራዎች ካሉ፤ ሽርክ ከተተገበረ፣ ሽርክ ላይ ከወደቀ፣ ሽርክ ከሠራ አንድ ሰው የሠራው መልካም ሥራ ሁሉ ዋጋ ያጣል። የበተነ አቧራ ይሆናል፤ የፈሰሰ ውኃ ይሆናል።
⚠️ ስለዚህ ሙስሊም የሆነ፣ የጀነትና የጀሃነም ምንነት የገባው በሙሉ ከሽርክ ሊጠነቀቅ፣ ተውሂድን ነቅቶ ሊያውቅና ሊጠብቅ ይገባል። የተውሂድን ሙሉነት ከሚያሳጡ ነገሮችና ተውሂድን ከሚጎድሉ ነገሮች ሊርቅና ሊጠነቀቅ ይገባል።"
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
#እህቴ__ሆይ!
ተግባርሽ ካላማረ + ከነበርሽበት እስካልተቆጠብሽ አው ርግፍ አድርገሽ እስካላቆምሽ ድረስ!
👉መሸፈንሽ (ኒቃብ መልበስሽ) ብቻ!
መቶበትሽን (ከመጥፎ ነገር መራቅሽን) አያመለክትም!
👉ለብሰው ያለበሱ እኔ የማላያቸው የሳት ማቀጣጠያ የሆኑ ሴቶች አሉ!
መባሉን አስታውሽ!
ምን መሰላችሁ?
#አላህ ካዘነላቸው ውጭ!
አንዳንድ እህቶች!
እንዲህ ይላሉ:-
👉አሁንማ ቶብቸ ተሸፍኜ (ኒቃብ) ለብሻለሁ!
ከወንዶች ጋ አላወራም + አልቀራረብ + አልፈትንም ይላሉ!
👉ላኪን! በአካልም ሆነ በስልክ ሲያወሩ ሲፈፅሙት/ሲተገብሩት ይታያል!
ሌላው
👉ሙዚቃ + ፊልም ተከፍቶ ያያሉ + ይሰማሉ
አብው ያንጎራጉራሉ!
👉ደግሞም ይላሉ ትውስታ ነው ያኔ ከመቶበቴ /ከመሸፈኔ በፊት ከነ ፉላን ጋ ስንት life ቀጭተንበታል መሰላችሁ ይላሉ!!
ወንጀል እንደ ዝና ይወራልን??
አላሁመስታዓን!!!
እህቴ!
👉ከቶበትሽ የቶበትን ሸርጡ አውቀሽ ቶብች!
ስትሰሪው/ስተገብሪው ከነበርሽበት መጥፎ ተግባር ተቆጠቢ!
👉አላህን ፈርተሽ ወንጀልሽን አስታውሰሽ አልቅሰሽ ዱዓ አድርጊ እንጂ!
☞ ስንት life ቀጭቸበታለሁ እያልሽ ወንጀልሽን እንደ ደህና ነገር ዝና መስሎሽ አታውሪ!!
👉ከላይ ጂስምሽን እንደ ሸፈንሽው ኒቃብ + ሂጃብ… … ልብሽንም + ንግግርሽንም በመልካም ነገር በቁርዓን + በሀድስ ከመጥፎ ነገር ሸፍኒው!
So… ……………… ገብቶሻል!
👉ተሸፍነሽ /ቶብቻለሁ ብለሽ!
በድብቅም ሆነ በግልፅ ፊልምን በማየት + ሙዚቃ በማዳመጥ + አጂ ነብይ ጋ በማውራት… ……… አላህን አትመጭ!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም!!
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
📩 ለእኛ... ለሁላችንም የተላከ መልእክት
ሁላችንም በውስጣችን መልካም ቤተሰብ የመመሥረት ትልቅ ሕልም አለን። ሁላችንም ልባችን በተመሳሳይ ምኞት ይረታል፤ ነገ መልካም ልጆች እንዲኖሩን፣ መልካም ባል ወይም መልካም ሚስት እንድንታደል እንመኛለን። ነገር ግን...
ለአንድ አፍታ ቆም ብለን ራሳችንን እንጠይቅ! አሁን እኛ ማን ነን? በምንስ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው???
እኛ ወንዶች... ዓይናችንን ከባዕድ ሴቶች (ለእኛ ካልተፈቀዱ) እየከለከልን ነው? ሰላታችንን በወቅቱ እና በጀማዓ በመስጊድ እየሰገድን ነው?እኛ ሴቶች... ከሸሪዓዊ ሂጃብ ጋር ያለን ቁርኝት የት ላይ ነው? ከሰላታችን... በተለይም ከፈጅር ሰላት ጋር ያለን ጥንካሬ ምን ያህል ነው? ከሰዎች ጋር ያለን ሙዓመላ (ግንኙነት)፣ ታማኝነታችን እና ፈተናዎችን የመቋቋም ትዕግሥታችንስ?
እስከ መቼ ነው አላህ የማይወደውን የሐራም ግንኙነት እና ንግግሮች ውስጥ የምንጣደው? እኛ በውስጣችን የምንደብቀውን ምስጢር አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው።
አዎ! ሁላችንም መልካም ቤተሰብ የመመሥረት ሕልም አለን፤ ነገር ግን ለውጡን መጀመሪያ ከራሳችን መጀመር እንዳለብን ለምን ይዘነጋናል?እኛ ሴቶች... ባላችን ወደ ሌላ ሴት እንዳያይ እንመኛለን፤ ነገር ግን እኛ ራሳችን ለሌሎች ወንዶች መፈተኛና የስሜት መነሻ እየሆንን ከሆነ እንዴት ይሆናል? "ምንዳ (ዋጋ) ከሥራው ዓይነት ጋር ተመሳሳይነው" (የዘራነውን ነው የምናጭደው)።
እኛ ወንዶች...ልጆቻችን መልካም እና ሳሊህ እንዲሆኑ እንመኛለን፤ ነገር ግን እኛ ራሳችን ለእነሱ የሚከተሉት ቀጥተኛ አርአያና ምሳሌ ሳንሆንላቸው እንዴት መልካምነታቸውን እንጠብቃለን?
ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ፣ እህቴ ሆይ ...እኛ ሁላችንም የተሻለውን የዲን ቤተሰብ ለመገንባት የለውጡ
መጀመሪያ (ዋናው ዘር) እንሁን።
ጅማሬው እኛው ራሳችን ነን...።
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from ስለ ቀልባችን
የሰዎች ዕዳ ላስጨነቃችሁ፣ እንቅልፍ ለነሳችሁ ሁሉ መፍተሔ!
ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
ሷሊህ የሆነቿን አግባ💍
የሷሊህ ሴት ዋና ዋና መገለጫዎች
አላህን ፈሪ መሆን፦ በድብቅም በግልጽም አላህን የምትፈራና የእሱን ትእዛዛት የምታከብር ናት።
መልካም ሥነ-ምግባር፦ ለሰዎች ያላት አቀራረብ፣ ንግግሯና ተግባሯ በትሕትናና በደግነት የተሞላ ነው።
ታማኝነትና ጥንቃቄ፦ ባሏ በሌለበት ወቅት እራሷን፣ የባሏን ንብረትና የልጆቿን ክብር ትጠብቃለች።
t.me/qdemiy_letwuhideፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት
ቁርዓን በየትኛው ቀን ላይ ነው መውረድ የጀመረው ?
Repost from قناة أبي عمار أمير بن محمد አሚር ሙሐመድ
በኡስታው ዐማር አሚር ሙሐመድ እና የእህታችን ሱመያ ዐበዱልቃዲር የሰርግ
ፕሮግራም ላይ የቀረበ አዲስ ሙሓደራ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎙በኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ 💡 እርዕስ ⏮️በባልና በሚስት መካከል ያሉ ማህበራዊ ኑሮ ነብዩ 🤍ከሚስቶቻቸዉጋ እንዴት ነበሩ በምን መልኩ ነበር ያለ ሂደታቸዉ......⏭️ ╭┈──── ••↯↯↯▫️ ╰┈➢//t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED ✰••👈
ረሱል (ﷺ) ጭንቀት ወይም ከባድ ነገር በገጠማቸው ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፦
«ያ ሐዩ ያ ቀዩም! ቢራሕመቲከ አስተጊሥ።
አንተ ህያው የሆንክ፣ ፍጥረታትን ሁሉ የምትቀሰቅስና የምታስተናብር ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እታደጋለሁ/እረድኤትን እፈልጋለሁ።
ሶሂህ ሱነን አት-ቲርሚዚ (3524)
ረሱል (ﷺ) አላህን አውስተው እንዲህ አሉ፦
"አላህ እንዲህ ይላል፦ "እኔ ባሪያዬ በእኔ ላይ ባለው (ጥርጣሬ) ዘንድ ነኝ። ሲያስታውሰኝም እኔ ከእሱ ጋር ነኝ። በነፍሱ (በውስጡ) ቢያስታውሰኝ በነፍሴ (በውስጤ) አስታውሰዋለሁ። በሰዎች ስብስብ ውስጥ ቢያስታውሰኝ ከእነሱ በተሻለ ስብስብ (በመላእክት ዘንድ) አስታውሰዋለሁ። በስንዝር ወደ እኔ ቢቃረብ (በክንድ ወደ እሱ እቃረባለሁ)፤ በክንድ ወደ እኔ ቢቃረብ በባንድ (በሁለት እጆች መዘርጋት) ወደ እሱ እቃረባለሁ፤ እየተራመደም ወደ እኔ ቢመጣ እኔ እየሮጥኩ (በፍጥነት) እመጣለታለሁ።"»
ሶሂህ አል-ቡኻሪ (7405) ሶሂህ ሙስሊም (2675)
Repost from قناة أبي عمار أمير بن محمد አሚር ሙሐመድ
የቀጥታ ስረጭት ፕርግራማችን እደቀጠ ነዉ
የሶስተኛዉ ፕሮግራም
🎙️በኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ
ርዕስ⭐️⏮️በባልና በሚስት መሀከል ያለ ማህበራዊ ኑሮ⏭️
🚀https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED?livestream=ac590f55a2b4160087
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሀብታምነት (የንብረት መብዛት) አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛ ሀብታምነት የልብ መበልጸግ (በአላህ ውሳኔ መርካት) ነው።
ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6446) ሶሂህ ሙስሊም (1051)
እያወቁ እንዳላወቁ እያዩ እንዳላዩ መሆን ብዙን እንድናውቅ ብዙን እንድናይ የሚጠቅመን ሲሆን
ሳያውቁ እንዳወቁ ሳያው እንዳዩ መሆን ደግሞ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ፡፡
