🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 190
مشترکین
+5524 ساعت
+1447 روز
+41030 روز
آرشیو پست ها
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
+2
💡 የዛሬው የህይወት መመሪያ፡
«ትላንት አልፏል፤
ነገ ደግሞ ገና አልመጣም፤
በእጅህ ያለችው እውነተኛዋ ቀን ዛሬ ብቻ ናት!»
🎀ዛሬን በሰላት፣ በዚክር ፣ በዱዐ፣ በሐላል ስራ፣ በፈገግታ እና በመልካም ስነ-ምግባር አስውቧት👍
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ
ጀ
መ
ረ
የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ አምር
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/Hewditu
https://t.me/Hewditu
Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ተ
ጀ
መ
ረ
በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=8a5a41bcae84611715
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሰዋ ካርድ የምፈልጉ ከኛጋ ታገኛላችሁ
በዚህ አናግሩን
@umureyan_33
@Riiche1
Repost from N/a
🏠 ቤቱን በመንካት በጣም ጠቃሚና
ምርጥ ቻነል ውሰዱ👇
👇👇👇👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK HERE👆
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ስታስለቅሷት… ምነው እየሳቀች መሰላችሁ?!
ሀቂቃ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ተብሏል ኡስታዞቻችንም በቻሉት አቅምህ አብራርተዋል።
ነገሩ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ሀቂቃ ይከብዳል የምናየው እና የምንሰማው ነገር ከባድ ሆኗል።
ወንዶችን በሙሉ በአንድ ላይ ለመፈረጅ አይደለም።
ግን እንደው ቢላሂ አይለኩም በእናንተ ምክንያት ሴት ልጅ ስታለቅስ ምነው እየሳቀች መሰላችሁ? ለመሆኑ በምናችሁ ነው የምታስቡት ግን?!
ይህች ልጅኮ የሚያስብላት ቤተሰብ ወንድምና እህት ነበራት። እነሱን ትታ «ባሌ» ብላ ወደ አንተ ስትመጣ ተቀብለክ አስደስተክ ማኖር ቢያቅትህ የሕይወቷ መበላሸት የሐዘኗ ምክንያት ትሆናለህ? አሏሁል ሙስታዓን!
ተዋት እስኪ ልቧን ለመስበርና ለማስለቀስ ብለህ አታግባት ብቸኝነቷ 100% ይሻላታል አንተን አግብታ ከምታለቅስ።
ወላሂ ነው የምላችሁ! በእንዲህ ዓይነቶቹ ግፈኛ ወንዶች ምክንያት ሴቶች በወንዶች ላይ ያላቸው ጥላቻ ከፍ እያለ ነው ተው ግን ተው።
በእናንተ ጥፋት ምክንያት ለሴት ልጅ ደስታ ከፍ ዝቅ የሚሉትን ምርጥ ወንድሞቻችንን፣ ኡለማዎቻችንንና ኡስታዞቻችንን አታስወቅሱብን!
አንድት ሴት ስታገባኮ መውለድንም አስባ ነው። አርግዛ «አስወርጂው» ምንናምን ማለት ስታረግዝ ደግሞ «አላቅሽም አታቂኝም» ብሎ ስልክ አጥፍቶ መሸሽ ምን ዓይነት ጨካኝነት ነው?!
አንተ እሷን ለማግኘት ስትል ስንት ነገር ትቆፍራለህ አርግዛ «ልጅህ ነው» ስትልህ ግን ትሸሻለህ? ቆይ እሷ ምን ታድርገው ብቻዋኝ ለመሆኑ የራስክን ልጅ ማን እንዲያሳድግልክ ፈልገክ ነው እ?!
ደግሞ «ሌላ አገባለሁ» ይላል! ያችን እያሰቃየህና እያስለቀስክ ሌላ ማገባት ወሬ ይመስልሃል?
ደግሞኮ የሚገርሙኝ እንዲህ ዓይነት ወንዶችን «እሺ» ብለው የሚያገቡ ሴቶች ናቸው አንቺ ግን በምንሽ ነው የምታስቢው ለእህትሽ ያልሆነ ወንድ ላንቺ የሚሆን ይመስልሻል? አራግፎሽ ነው የሚሄደው ጠብቂ አይቀርልሽም!
ሀቂቃ አሁን ባለው ሁኔታ ወደ ትዳር መግባት በጣም ያስፈራል። የእህቶቻችንን በትዳር ምክንያት የሚመጣ እንባ እያየን ወደ ትዳር ለመግባት እንፈራለን።
ነገር ግን…
ይህ ማለት ግን ሁሌም ያላገባን ሰዎች እንድናስተውል የምፈልገው ነገር ሁሉም ትዳር መጥፎ ነው ማለት አይደለም! የላጤነት ዘመናቸውን እየተቆጩበት በትዳራቸው ሙሉ ደስታን አግኝተው የሚኖሩ በጣም ምርጥ ትዳሮችና ወንዶች አሁንም አሉ።
አላህ ከእነዚህ መልካሞች ጋር ያገናኘን ያረብ!
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ
ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ
«እንደዚህ ነው ወሎ»
፧
፧
የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡
ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡
እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡
፧
፧
ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡
ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡
ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡
ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡
ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ
🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
