🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Закрытый канал
Больше
Страна не указанаКатегория не указана
548
Подписчики
+224 часа
+537 дней
+6130 день
Архив постов
ጥያቄዎችና መልሶቻችሁ ናቸዉ
🎙በኡስታዝ አወል አሕመድ
ከልብ ሆናችሁ አዳምጡ!!
🎚 🎙:- በወንድም አቡ አመቲ ረህማን አድስ ሙሀደራ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️
✅ ርዕስ:- የባልና የሚስት ሀቅ▫️
⬅⬅⬅⬅
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል።
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል።
ይመሻል ይነጋል!!! ...........
የከፋው ሰው እንጂ ህግን ያጓደለ፣
ከፈጣሪ እርቆ አድሮ የቀለለ፣
ግዜማ ቁጥር ነው ይመሻል ይነጋል፣
የተፈጥሮ ህጉን ጠብቆ ይጓዛል።
ጥፋቱ የሰው ነው ህግ የተላለፈ፣
በደልን በጉያው ደጋግሞ ያቀፈ።
ግዜ ነው አትበሉ ግዜ ምን አጠፋ?
ሰው እኮ ነው ዛሬም በቢጤው የከፋ።
እ............
+9
ግዙ እዘዙ ወሎ ሁሉም ቦታ ትልካለች የፈለጋችሁት እዘዙ🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁
🎁 ለባላችሁ
🎁ለልጃችሁ
🎁ለሚስታችሁ
🎁ለቤተሰብ
🛍ሰርፕራይዝ ማድርግ የፈለገ ጎራ በሉ
ስልክ ቁጥር 0947356572👈
ቴሌግራም መስመር @merym1235👈
ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላት ከዱኒያም ዱኒያ ውስጥ ከለችውም ሁሉ ትበልጣለች አሉ የአሏህ መልእክተኛ ሙሀመድ ሶለሏህ ዓሌይሂ ወሰለም
ስለዚህ ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላትን እናዘውትር
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ቁጥር 239
ክፍል 4
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
\\\\ ""ወንድሜ""////
ወንድሜ ልበልህ የናቴ ልጅ ደሜ
አላህ ወፍቆኛል የኔ ውድ አለሜ
ምን ብየ ልግለጽህ ምን ቃላት ልጠቀም
ስላንተ ባወራ ስላንተ ብጽፍም
የሚገልጽህ አጣሁ የኔ ወንድም አለም
\\\\ ""ወንድሜ""////
ሁልጊዜ አይሀለሁ ዘወትር በህልሜ
ሽ ቃላት ያንሰኛል ልዩ ነህ ወንድሜ
ተዘርዝሮ አያልቅም ስላንተ ቢወራ
ከቃላት በላይ ነው ወንድም ያንተ ስራ
ለኔ ብዙ ሁነህ ከምገልጸው በላይ
በሄድክበት ሁሉ ያንተን ክፉ እንዳላይ
\\\\ ""ወንድሜ""////
አንተን አይንኩብኝ ይተውልኝ ለኔ
የልቤ ወዳጅ ነህ ማረፊያዬ ላይኔ
ሁሌም ደስ ይለኛል ስምህን ስጠራ
ወንድም አለኝ ብየ ለሁሉም ባወራ
እኮራብሀለሁ ጀግና ነህ ተራራ
\\\\ ""ወንድሜ""////
እህቴ ጠንክሪ ብለህ ስታጽናናኝ
አለሁልሽ ብለህ ምንም እንዳይከፋኝ
አይዞሽ እህቴ አለሁልሽ ብለህ
ሲከፋኝ አባብለህ ስደሰትም ስቀህ
ምን ብየ ልንገርህ አንተኮ ልዩ ነህ
\\\\ ""ወንድሜ""////
አሁን ግን ልንገርህ የልቤን አውጥቸ
በጣም ናፍቀኸኛል እንድህ እስከመቸ
አልቻልኩም መናገር ውደታየን በቃል
አልመጣ ከጎንህ አገሩም ርቋል
ብቻ ናፍቀኸኛል ይሄን ልቤ ያውቃል
\\\\ ""ወንድሜ""////
አንተም ሰላም ሁነህ ባለህበት ቦታ
እኔም እመጣለሁ አላህ ያለ ለታ
እስከዛው ግን አለሁ ሁሌ በትዝታ
እወድሀለሁኝ ወንድም የኔ አለኝታ
አላህ ይጠብቅህ በጧትም በማታ
