🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Canal cerrado
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
546
Suscriptores
-224 horas
+177 días
+5730 días
Archivo de publicaciones
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
በሱጁድ ግዜ "እጃችሁን አስተካክሉ" አንዳችሁ (ውሻ) "እንደሚዘረጋው" አይነት አዘረጋግ (አይዘርጋ)።
ሙስሊም ዘግበውታል (493)
ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ
አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ
በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ
አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ
መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ
ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ
ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም
ሰዎች መጡ ቀሩ _ ብዙ አትደነቂም
የመጣን መቀበል _ የሄደን መሸኜት
ቆዬ ሰነበተ _ ጎንሽ ከቻለበት
ሰው መሆን ተስኖኝ!!
ሰው አድርጎ ፈጥሮኝ ሰው መሆን ተስኖኝ
አንድ ነገር ሳይቀር አሳምሮ ፈጥሮኝ
እንደ ቀላል ነገር የተገኘሁ መስሎኝ
እኔማ ንፉግ ነኝ የተፈጠርኩለት አላማው ያልገባኝ።
እኔማ ጃሂል ነኝ ገና ይቀረኛል
ያልተማርኩት አለ ገና ብዙ መማር ይጠበቅብኛል።
የተፈጠርኩበ አላማው ከጠፋኝ
ለምን እንደመጣሁ አላማው ካልገባኝ
የዚህ ሁሉ ሚስጥር ከተደበቀብኝ
ሰው አድርጎ ፈጥሮኝ ሰው መሆን ካቃተኝ
በእውነቱ አሞኛል ፋርማሲ ውሰዱኝ።
አሳዩኝ ለዶክተር የበሽታውን ምንጭ ለይቶ ያስረዳኝ።
ዶክተሩ ካዘዘ ከፃፈ መድሀኒት
ስጡት ብሎ ካለ ኪንን የራስ ምታት
ዶክተራቹም ታሟል ከፍ ላለ ዶክተር እሱንም አሳዩት።
ሰው ሁኖ አለመሆን የተፈጠሩለት ምክኒያት አለማወቅ
የልብ ህመም እንጂ መቼ ሁኖ ያውቃል
እስኪ የራስ ምታታት?
ነገር ግን ካሏችሁ ውሰዱት ይሄን ሰው አድርሱት መድረሳ
እስኪ ይመርምረው ይወቀው ደረሳ
እውነትን ብለዋል ጠብ የማትል ምክር
ውሃ ምታነሳ።
ደረሳው ካዘዘ ከከተበ ብእር
መድሀኒት ከፃፈ ካስከተለ ምክር
በየ ቀኑ ይወሰደ ካለ በማተኮር
ሪፈር ከፃፈ
ከዛን በ15 ቀን ወይ በሚመጣው ወር
ወሰዱት ሸይሁ ጋር ቀጣዩን እንዲማር
ከዛም ይረዳዋል ሊያውቅ ሊገነዘብ
ለተፈጠረለት አላማ ለማወቅ ካለ በመጨመር
ጥሩ ደረሳ ነው አስተዋይ መምህር።
ማስታገሻ ብሎ ለጊዜው ከሰጠ
በቀን ሁለተየ አሊፍ ፣ባ፣ታን ይውሰደ
ከዛ በቀን አንዴ መክተብንም ይለመድ
ብሎ ካዘዛችሁ ይህን ሁሉ ይውሰድ
አደራ አትለዩኝ የታዘዘልኝን ጨርሼ እሰከምወስድ።
ጥያቄዎችና መልሶቻችሁ ናቸዉ
🎙በኡስታዝ አወል አሕመድ
ከልብ ሆናችሁ አዳምጡ!!
🎚 🎙:- በወንድም አቡ አመቲ ረህማን አድስ ሙሀደራ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️
✅ ርዕስ:- የባልና የሚስት ሀቅ▫️
⬅⬅⬅⬅
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል።
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል።
ይመሻል ይነጋል!!! ...........
የከፋው ሰው እንጂ ህግን ያጓደለ፣
ከፈጣሪ እርቆ አድሮ የቀለለ፣
ግዜማ ቁጥር ነው ይመሻል ይነጋል፣
የተፈጥሮ ህጉን ጠብቆ ይጓዛል።
ጥፋቱ የሰው ነው ህግ የተላለፈ፣
በደልን በጉያው ደጋግሞ ያቀፈ።
ግዜ ነው አትበሉ ግዜ ምን አጠፋ?
ሰው እኮ ነው ዛሬም በቢጤው የከፋ።
እ............
+9
ግዙ እዘዙ ወሎ ሁሉም ቦታ ትልካለች የፈለጋችሁት እዘዙ🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁
🎁 ለባላችሁ
🎁ለልጃችሁ
🎁ለሚስታችሁ
🎁ለቤተሰብ
🛍ሰርፕራይዝ ማድርግ የፈለገ ጎራ በሉ
ስልክ ቁጥር 0947356572👈
ቴሌግራም መስመር @merym1235👈
ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላት ከዱኒያም ዱኒያ ውስጥ ከለችውም ሁሉ ትበልጣለች አሉ የአሏህ መልእክተኛ ሙሀመድ ሶለሏህ ዓሌይሂ ወሰለም
ስለዚህ ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላትን እናዘውትር
