fa
Feedback
ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

کانال ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል (@aselfyah1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 358 مشترک است و جایگاه 5 076 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 112 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 358 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -64 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.51% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 84 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 40 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 358
مشترکین
-1324 ساعت
+517 روز
-6430 روز
آرشیو پست ها
ከማህበራዊ ሚዲያ እብደትና ሱስ ስታገግሚ... በርካቶች ቀድመውሽ የራቀ ጉዞ እንደተጓዙ ታያለሽ። አንደኛዋ ቁርዓን ስታፍዝ፣ ሌላዋ መሠረታዊ የእስልምና እውቀቶችንና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ሲትቀስም አንቺ ግን ስልክሽ ላይ እንደተደፋሽ ጊዜሽን በከንቱ ያልፋል፤ ዕድሜሽ ሲነጉድ እንኳ አይሰማሽም። በአንቺ ናበመቃብርሽ መካከል ግን የቀረችው አንዲት እርምጃ ብቻ ልትሆን ትችላለች! #ያነፍሴየ ..

ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመ
ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመዝናናት የሚኬድበት ዓለማዊ የሽርሽር ጉዞ አይደለም። በየማህበራዊ ሚዲያው የትራቭል ኤጀንሲዎች ማስታወቂያ እንደ ቱሪዝም ከመንሰራፋቱ ባለፈ፣ በተለይ በቲክቶክ የሚታዩት አሳፋሪ «ቻሌንጆች» ልብ ይሰብራሉ። «ይህ ቪዲዮ ስንት ላይክ ካገኘ ዑምራ ትወስደኛለህ?» እያሉ የተቀደሰውን ጉዞ እንደ ርካሽ የጨዋታ ሽልማትና የመዝናኛ ቫውቸር ሲያደርጉት ማየት እጅግ ያማል። ካዕባ ፊት ቆሞ ራስን ዝቅ አድርጎ ምህረትን ከመለመን ይልቅ ካሜራ ማስተካከል፣ ለተከታይ ብዛት ማልቀስና በየማዕዘኑ ቪሎግ መስራት የዘመኑ አባዜ ሆኗል። ዑምራ ወደ አላህ የምንሸሽበት የነፍስ ጉዞ እንጂ የቲክቶከሮች የመዝናኛ መድረክ አይደለም! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

ሀሰኑል በስሪይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:– “መካ ውስጥ ልብስ ሻጭ የሆነ ሰው ዘንድ ከርሱ ልብስ ለመግዛት ቆምኩኝ፣ እየማለ ልብሱን ማወደስ ጀመረ፣ ከርሱ መግዛቱን ተውኩት፣ ከእንደዚህ አይነት ሰው መግዛቱም ተገቢ አይደለም አልኩና ከሌላ ሰው ገዛሁኝ። ከዚያም  ከሁለት አመት በኋላ (ወደዚያው) ጉብኝት  አደረግኩ፣ እርሱ ዘንደም ቆምኩኝ እየማለም እያወደሰም ሆኖ አላገኘሁትም፣ ለርሱም እንዲህ አልኩት:– ያ  ከአመታት በፊት ያገኘውህ ሰው አይደለህምን? አዎ ነኝ አለ፣ ከዚህ በፊት ከነበርክበት ሁኔታ ወደ ምመለከትህ ሁኔታ ምን አወጣህ? እየማልከና እያወደሰክም ሆነህ አላይህም፣ አልኩት። እንዲህ አለ:– ⓵ ለኔ አንዲት ሚስት ነበረችኝ፣ ትንሽ ነገር ይዤ ስገባ የምታመናጭቅና አሳንሳ የምታይ፣ ብዙ ይዤ ስገባ አሳንሳ ተየዋለች፣ ከዚያም አላህ ወደ አኼራ ወሰዳት (ሞተች)። ⓶ ከርሷ በኋላ ሌላ ሴት አገባሁ፣ ወደ ሱቅ መውጣት ስፈልግ ልብሴን ይዛ ከዚያም እገሌ ሆይ! አላህን ፍራ ጥሩ ነገር እንጂ አትመግበን፣ ትንሽ ብታመጣልን ብዙ አድርገን እንቆጥረዋለን/እናብዛዘዋለን፣ ምንም ይዘህ ባትመጣ እንኳን እናግዝሃለን፣ ትለኛለች።” ምንጭ:– አል ሙጃለሰቱ ወጀዋሂር አል ዒልም 5/251 ጥያቄ ለመሆኑ እናንተ ከየትኛዋ ሴት ናችሁ ከመጀመሪያዋ ወይስ ከሁለተኛዋ??? መልሱን……… ለአላህ ብላችሁ ከልባችሁ ለራሳችሁ መልሱትና ራሳችሁን ገምግሙበት!! ከመጀመሪያዋ የሆናችሁ አላህን (ተባረከ ወተዓላ) ፈርታችሁ ተፀፅታችሁ ወደ ሁለተኛዋ ተመለሱ!! ከሁለተኛዋ የሆናችሁ ሸይጧን ድንበር እንዳያሳልፋችሁ ነፍሳችሁን ዝቅ እንድትልና ከጌታዋ ከጃይ እንድትሆን አድርጓት! አላህ ፅናት እንዲሰጣችሁም የዘውትር ዱዓችሁ ይሁን!! ምክንያቱም ይህ እጅግ በጣም ከባድ ነውና

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።

ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር
ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር ይሰማል!! አንድ ወንድ ጥሩ ሴት ካገባ ዱኒያ አኼራው ያምርለታል እናማ እህቴ ባልሽን በጥሩ እና በኸይር ስራ አመላክችው አዛን ሲል ሀቢቢ ስገድ በይው መስጅድ እንዲሄድ በፍቅር ንገሪው ‼️ መተሳሰብ ፍቅር በመሀከላችሁ አሏህ ያኑራችሁ!! https://t.me/Aselfyah1

ለጠቅላላ እውቀት _ልብ ብላቹ ካያቹት 2026 ወደኋላ ሲገለበጥ 6202 ነው እናም 6 እና 2ን ማለትም (62)ስታስወግዱ 0 እና 2 ብቻ ይቀራቿል አቃለው ምንም ትርጉም የለውም ግን ይህንን በማንበብ ጊዜያቹን ስላባከናቹ አመሰግናለው🙌

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና🎀 ↪️አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤ 1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣ 2. ምግቡን ይቀንስ፣ 3· አላአዋቂ ሞ
✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና🎀 ↪️አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት    አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤ 1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣ 2. ምግቡን ይቀንስ፣ 3· አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣ 4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው ይላሉ። [ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]           https://t.me/AbuReslanAsselefy/1132

🔷ዚክር ያለው ፋይዳ ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :- "ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይ
🔷ዚክር ያለው ፋይዳ ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :- "ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ፊት ለፊቱ ይጓዛል። እንደ አሏህ ዚክር ልቦችን እና መቃብሮችን የሚያበራ የለም።" الوابل الصيب ص ١١٤ كن على بصيرة https://t.me/Umu_Fewzan0

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።

🎀ሴት ልጅ ከእነ ህይወቷ ስትቀበር፣ እንደ እቃ ለውርስ ስትቀርብ ከነበረ የጃሂልዘመን አውጥቶ ዛሬ ላይ በሒጃብ በኒቃብ ተከብረሽ ንግስት ሁኚ ስትባል አይኔን ግንባር ያድርገው ካለች ሴት በላይ ማን እውር አለ?! ↪️ማንም ዬለ አሏሁል   ሙስተዓን❗️❗️       

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

✔️ባለ ዲኑን ምረጪ ➩በዲንሽ ጥሩ አቋም ላይ ላለለሽው እህቴ ዲኑን ፀባዩን አይተሽ አግቢ‼️ ➩መስፈርትሽ ሊሆን የሚገባው ዲን ነው ካልሆነ ግን‼️ ለነብያዊው ምክር ትኩረት ነፍገሻል በራስሽ ሂይወት
✔️ባለ ዲኑን ምረጪ ➩በዲንሽ  ጥሩ  አቋም  ላይ  ላለለሽው እህቴ   ዲኑን ፀባዩን  አይተሽ  አግቢ‼️ ➩መስፈርትሽ  ሊሆን  የሚገባው  ዲን  ነው ካልሆነ ግን‼️ ለነብያዊው ምክር  ትኩረት  ነፍገሻል በራስሽ  ሂይወት ላይ ቀልደሻል   ➩ለማህበረሰብሽ  ተምሳሌት  የመሆን  ጥሩ  ነገር  የማበርከት  እድልሸን  አመንምነሻል‼️ ስለዚህ   ሀላ  አስተካክላለሁ   እና መሰል   ማመካኛ   እየደረደርሽ   እራስሽን አትሸውጅ   ባለ  ዲኑን   ምረጭ‼️  ↪️ካልሆነ  ግን  ወይ  ስትነፍሪ   ትኖሪያለሽለ  ወይም ትዳራችሁ  ይነፍራል   ወይም  ደግሞ ልጆችሽ  ንፍሮ  ይሆናሉ‼️  ➩ልብ  በይ  እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ አስተውይ ትኩረት  ልትሰጭበት  ይገባል  ችላ  ብለሽ  ተጣድፈሽ  ዘው  ብለሽ  አትግቢበት‼ https://t.me/Aselfyah1

ትክክልነሽ የሱናዋ...!አላህዬ መካሪ አታሳጣን !

🌷ውዷ እህቴ ራስሽን ቃለ ወቂላ ከታበለ ወሬ አርቀሽ ዓቂዳሽ በማወቅ እናም የአሏህን ቃል ቁርኣን በማወቅ ላይ በርቺ ሰዎችን ለሰዎች ትተሽ ወደ ጊታሽ ዙሪ ወሬው እንደሆነ አይልቅም ትደርሽባታልሽ #ጌታሽን በማወቅ ላይ በርቺ ወላሂ አሏህን በእውቀት መጋዛት ና በጅህልና መገዛት ብዙ ልዩነት አለው ✍️ጌታችንን ማንነቱን ምናውቀው ዋነኛው በቁርኣን ነው ከዘም በሀዲስ......

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?

🔖ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። ‏"يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ
🔖ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። ‏"يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ ለሚያጫት ሴት ያለበትን በሽታ ሁሉ ሊነግራት ይገባል። በሽታውን በመደበቅ ሊያታልላት አይገባም። 📚 الفوزان حفظه الله فوائد من شرح المنتقى t.me/Asselefya2

ገደብና ድንበር ማበጀት ቁጥብነት እንጂ አክራሪነት አይደለም! 🌸 ~ ​ከወንዶች ጋር ባላት ግንኙነት ላይ ድንበር የምታበጅ፣ የማትቀላቀልና የማትደባለቅ ሴት፦ እሷ አላህን የምትፈራ፣ ንጽህናዋን የጠበቀች ሙስሊም እንጂ ሰዎች እንደሚሉት «ውስብስብ» ወይም «አክራሪ» አይደለችም። ​ክብርሽን ጠብቂ፤ ራሷን የምትንከባከብና ድንበሯን የምታውቅ ሴት ውድ እንቁ ነች፤ እንቁ ደግሞ በየቦታው አይጣልም፣ ተጠብቆ ይኖራል እንጂ!