cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي

قال ابن مسعود رضي الله عنه: "نحن قوم نتبع ولا نبتدع ونقتدي ولا نبتدي ولن نضل ما إن تمسكنا بالأثر" شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة [1/86]). ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
733
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
يرجى الإشتراك بالقناة وإرسال الإعجاب من كل إخوتي وأخواتي في أنحاء العالم لتعم الفائدة بإذن رب العالمين👇👇👇👇 https://youtube.com/@EdrisAwol?si=gNmT2JT_xbWl5OIM المقصد الوحيد من عبد الضعيف هو إبلاغ التوحيد في جميع أقطاب الأرض شرقا وغربا ـ بواسطة اللغة العربية ولغة الأم الأمهرية ـ بتوفيق رب العرش والسماوات وبالله التوفيق أخوكم؛ أبو رسلان من أرض الحبشة
نمایش همه...
موقف المسلم من الفتن - ابن عثيمين.pdf1.27 MB
بسم الله በአሏህ ፈቃድ ከሳምንት ሰኞ ጀምሬ ይህችን አጭርና ጠቃሚ ወቅታዊ ኪታብ በላይቭ ለማስተላለፍ እሞክራለሁ። ነገር ግን ላይቭ ለመግባት 50 ሰው ያስፈልጋል ስላለኝ subscribe እያደረጋችሁ ጠብቁኝ ኢንሻ አሏህ። ኪታቧ(ሙስሊም በፈተና ወቅት ሊኖረው የሚችለውን አቋም እንድሁም የተለያዩ የፈተና አይነቶችን በዝርዝር አስቀምጠዋል)አሏህ ይዘንላቸው عرفت الشر لا للشر ولكن لتوقه‼ Youtube link 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@EdrisAwol ✅ أبو رسلان
نمایش همه...
በፈረንጆቹ 2015 የተከፈተ ዩቱዩብ ቻናል አለኝ በሱ አንዳንድ ሸሪዓዊ አስተምሮዎችን ለመልቀቅ አስቢያለሁና ላይክና ፎሎው ታደርጉኝ ዘንድ በትህትና እጥቃለሁ። ሊንክ https://youtube.com/@user-gg8hr5nb9h?si=xYQDyHNKD5D3leVv كتبه؛ أبو رسلان من العاصمة‼
نمایش همه...
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሏህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው እጀምራለሁ እነሆ ሁሉን አቀፍ ቂርአት ለማዘጋጀት ብዙ ሀሳብና ፕሮግራሞችን ከነደፍን በሇላ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ደርሶች በቋሚነት(በአሏህ ፈቃድ) ካለችን እውቀት ለማጋራት ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከናንተ የሚጠበቀው በፍጥነት መመዝገብና ወደ ቂርአቱ መግባት ነው። ① ቁርአን/قرآن قاعدة النورانية/ቃዒደቱ’ኑራንያ نظر/ነዞር... حفظ/ሂፍዝ... ኪታብ/كتب ለጀማሪዎች/للمبتدئين ثلاثة أصول/አሱሉ ሰላሳ خذ عقيدتك/ኹዝ ዓቂደተክ دروس المهمة/ዱሩሱል ሙሂማ للمتوسطين/ለመካከለኛكتاب التوحيد للفوزان منهج الفرقة الناجية كن سلفيا على الجادة الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد ስለዚህ ፈጥነው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሇል። ✅ማሳሰቢያ; ቂርአቱ ቋሚ የሆነና አንፃራዊ ክፍያ ያለው ነው። ለመመዝገብ; በ @abureslane61 👈👈 ያናግሩን‼ وبالله التوفيق... كتبه؛ أبو رسلان إدريس بن أول غفر الله له ولوالديه https://t.me/kutubulMukhtesorat/2149?single
نمایش همه...
00:55
Video unavailableShow in Telegram
በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያየ ጊዜ የምናያቸው ብዙ ነውሮች አሉ በተለይ የመስጅድ ኢማሞች ቁርአን እየቀሩ በማህበራዊ ሚድያ ራሳቸውን live በማስገባት ከሶላቱ ውጭ ለድምፅና ለአቋማቸው ሲጨነቁ እናያለን።።።።። አሏህ ልቦና ይስጠን ከእንድህ አይነት የነፍስያ ፈተናም ይጠብቀን‼ አሏህ ረጅም እድሜ ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ፈውዛን‼
نمایش همه...
1.63 MB
👍 1
መስጂደል አዝሀር ከነገ ጀምሮ የሚጀመሩ ደርሶች;- ከሱብሒ በኋላ;    كن سلفيا على الجادة በወንድም አህመድ አማን እና الدروس المهمة በወንድም  አቡል አባስ ሰዒድ ካሳው ከዙህር በኋላ; هذه دعوتنا وعقيدتنا በወንድም ጀማል ዑመር https://t.me/YeWolloUniversitySelefyoch1
نمایش همه...
00:57
Video unavailableShow in Telegram
AB Aluminium&metal work ኤቢ አጠቃለይ የአልሙኒየም እና ብረታብረት ስራ አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አሚፋ 20ሜ ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 0918423804 0928281128 https://t.me/AB_MetalAlminium4 https://t.me/AB_Metal_Alminium_work ግሩፑን ጆይን እና አድድ ሸር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም።👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
18.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት         - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ         - ❖ የልደት ካርድ         - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ         -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ         -❖ ፓስፖርት ኮፒ         -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት           -❖ የቀበሌ መታወቂያ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ           -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች         -❖ የወላጅ መታወቂያ         -❖ የልጅ የልደት ካርድ         -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል           -❖ የልደት ካርድ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ ፓስፖርት ኮፒ           -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል          -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ          -❖ ፓስፖርት ኮፒ          -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት          -❖ ስልክ ቁጥር passport ብላችሁ inbox አድርጉልኝ። ወይም በ  0930877561 ይደውሉ። ወይም በቴሌግራም @abureslane61 ላይ ያናግሩኝ። https://t.me/AbuReslanAsselefy/2226
نمایش همه...