uk
Feedback
ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

Відкрити в Telegram

ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል

Канал ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል (@aselfyah1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 16 353 підписників, посідаючи 5 085 місце в категорії Релігія і духовність та 2 114 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 16 353 підписників.

За останніми даними від 27 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -64, а за останні 24 години на -13, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.51%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.24% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 84 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 40 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ዐዋቂዎች አይደለንም አህሉል ቢድዓ ግን አይሸውደንም፡፡ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ!! https://t.me/Aselfyah1”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

16 353
Підписники
-1324 години
+517 днів
-6430 днів
Архів дописів
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡

አንዳደዬ እኮ ስደት ላይ በላጤነት  መኖር እረፍት ነዉ።  ማለቴ  ባል እና ሚስት የተለያየ ቦታ ሲሆኑ ብዙ  ክፍተቶች የሚገኙ  ከዛም ዉስጥ በስልክ የተነሳ ስንቶቹ ናቸዉ የሚቋሰሉት !? ስደዉል  አታነሺም/አታነሳም  ኦላይ  የምትዉይዉ/የምትዉለዉ ማን  እያወራሺ/እያወራህ እረ  ተዘርዝሮ አያልቅም  እ!? ከዚሁ  ሁሉ  በነፃነት መቀመጥ አይሻለም ሆ!? በፈለጉ ስዓት  ገብቶ በፈለጉ ስዓት መዉጣት! ሲቀጥል አረብ ሀገር ያለን እህቶች ስልካችን ከእጃችን  አይለይም  ኢንተርኔትም ነፃ ስለሆነ ክፍት ነዉ  ኦላይ ባንገባ እራሱ  ከተደወለ  ገብተዋል ብሎ  የሚያሳይ  እናም ወንዶችዬ  ከቻላችሁ ቶሎ  ሚስቶቻችሁ ዉሰዱ አለዛ በስልኳ የተነሳ አዛ  አታድርጋት በቃ!! ለአንተ ብላ ሳይሆን ለአላህ ብላ  መልካም  ነገሮች ላይ ስልኳ ትጠቀምበት!! ከዛ  በተረፈ  እንደዉ አትጨቃጨቁ ባለትዳሮች ለማለት  ያክል ነዉ። ቶሎ የምትገናኙበት ግዜ  አመቻቹ  አትዳረቁ በስልክ!!

በደንብ አደምጡት ሼይኽ ሰሊማን አል ራሃሊ አለህ ይጠብቃቻ እንድ አሉ ወላሂ ወንድሞች ሆይ! እኛ በአስገራሚ ዘመን ውስጥ ነን። ሰዎች ወደ መስጊድ ይገባሉ ግን መስጊድ እንደገቡ አይመስልም። እንዲያውም ሁለት ጊዜ አይቻለሁ፤ አንድ ሰው በዚህ “ዩቲዩብ” በሚሉት ላይ ቪዲዮዎችን እየከፈተ ይመለከታል ። በአዛንና በኢቃማ መካከል ራሱን ያዝናናል፤ የትምህርት ወይም የደርስ ማብራሪያ አይደለም፣ አይደለም! የትወና ቪዲዮዎችን እያየ ነው። አንዳንድ ሰዎችም በመስጊድ ውስጥ የዱንያን ዜና እየተከታተሉ ታያለህ። ይህ ለመስጊዶች የሚገባ ነገር አይደለም፤ ለምእመኑም በመስጊድ ውስጥ ሊያደርገው የሚገባ አይደለም ። አንዳንዶችም አሁን በመስጊድ ውስጥ የገንዘብ ግብይታቸውን ማካሄድ ጀምረዋል፤ይሸጣሉ፣ ይገዛሉ፣ ገንዘብ ይከፍላሉ፣ ያስተላልፋሉ። ይህ ሁሉ ግን አይፈቀድም፤ መስጊዶች የተገነቡት ለዚህ አይደለም።

ከማህበራዊ ሚዲያ እብደትና ሱስ ስታገግሚ... በርካቶች ቀድመውሽ የራቀ ጉዞ እንደተጓዙ ታያለሽ። አንደኛዋ ቁርዓን ስታፍዝ፣ ሌላዋ መሠረታዊ የእስልምና እውቀቶችንና ልዩ ልዩ ጥበቦችን ሲትቀስም አንቺ ግን ስልክሽ ላይ እንደተደፋሽ ጊዜሽን በከንቱ ያልፋል፤ ዕድሜሽ ሲነጉድ እንኳ አይሰማሽም። በአንቺ ናበመቃብርሽ መካከል ግን የቀረችው አንዲት እርምጃ ብቻ ልትሆን ትችላለች! #ያነፍሴየ ..

ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመ
ዑምራ ዒባዳ ነው ወይስ የመዝናኛ ቱሪዝም? ዛሬ ላይ የዑምራ እውነተኛ ዓላማ መስመሩን የሳተ ይመስላል። ዑምራ ከትልልቆቹ የዒባዳ ክፍሎች አንዱ እንጂ ለፎቶ ማሳመሪያ፣ ለኢንስታግራም ፖስት አልያም ለመዝናናት የሚኬድበት ዓለማዊ የሽርሽር ጉዞ አይደለም። በየማህበራዊ ሚዲያው የትራቭል ኤጀንሲዎች ማስታወቂያ እንደ ቱሪዝም ከመንሰራፋቱ ባለፈ፣ በተለይ በቲክቶክ የሚታዩት አሳፋሪ «ቻሌንጆች» ልብ ይሰብራሉ። «ይህ ቪዲዮ ስንት ላይክ ካገኘ ዑምራ ትወስደኛለህ?» እያሉ የተቀደሰውን ጉዞ እንደ ርካሽ የጨዋታ ሽልማትና የመዝናኛ ቫውቸር ሲያደርጉት ማየት እጅግ ያማል። ካዕባ ፊት ቆሞ ራስን ዝቅ አድርጎ ምህረትን ከመለመን ይልቅ ካሜራ ማስተካከል፣ ለተከታይ ብዛት ማልቀስና በየማዕዘኑ ቪሎግ መስራት የዘመኑ አባዜ ሆኗል። ዑምራ ወደ አላህ የምንሸሽበት የነፍስ ጉዞ እንጂ የቲክቶከሮች የመዝናኛ መድረክ አይደለም! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

ሀሰኑል በስሪይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:– “መካ ውስጥ ልብስ ሻጭ የሆነ ሰው ዘንድ ከርሱ ልብስ ለመግዛት ቆምኩኝ፣ እየማለ ልብሱን ማወደስ ጀመረ፣ ከርሱ መግዛቱን ተውኩት፣ ከእንደዚህ አይነት ሰው መግዛቱም ተገቢ አይደለም አልኩና ከሌላ ሰው ገዛሁኝ። ከዚያም  ከሁለት አመት በኋላ (ወደዚያው) ጉብኝት  አደረግኩ፣ እርሱ ዘንደም ቆምኩኝ እየማለም እያወደሰም ሆኖ አላገኘሁትም፣ ለርሱም እንዲህ አልኩት:– ያ  ከአመታት በፊት ያገኘውህ ሰው አይደለህምን? አዎ ነኝ አለ፣ ከዚህ በፊት ከነበርክበት ሁኔታ ወደ ምመለከትህ ሁኔታ ምን አወጣህ? እየማልከና እያወደሰክም ሆነህ አላይህም፣ አልኩት። እንዲህ አለ:– ⓵ ለኔ አንዲት ሚስት ነበረችኝ፣ ትንሽ ነገር ይዤ ስገባ የምታመናጭቅና አሳንሳ የምታይ፣ ብዙ ይዤ ስገባ አሳንሳ ተየዋለች፣ ከዚያም አላህ ወደ አኼራ ወሰዳት (ሞተች)። ⓶ ከርሷ በኋላ ሌላ ሴት አገባሁ፣ ወደ ሱቅ መውጣት ስፈልግ ልብሴን ይዛ ከዚያም እገሌ ሆይ! አላህን ፍራ ጥሩ ነገር እንጂ አትመግበን፣ ትንሽ ብታመጣልን ብዙ አድርገን እንቆጥረዋለን/እናብዛዘዋለን፣ ምንም ይዘህ ባትመጣ እንኳን እናግዝሃለን፣ ትለኛለች።” ምንጭ:– አል ሙጃለሰቱ ወጀዋሂር አል ዒልም 5/251 ጥያቄ ለመሆኑ እናንተ ከየትኛዋ ሴት ናችሁ ከመጀመሪያዋ ወይስ ከሁለተኛዋ??? መልሱን……… ለአላህ ብላችሁ ከልባችሁ ለራሳችሁ መልሱትና ራሳችሁን ገምግሙበት!! ከመጀመሪያዋ የሆናችሁ አላህን (ተባረከ ወተዓላ) ፈርታችሁ ተፀፅታችሁ ወደ ሁለተኛዋ ተመለሱ!! ከሁለተኛዋ የሆናችሁ ሸይጧን ድንበር እንዳያሳልፋችሁ ነፍሳችሁን ዝቅ እንድትልና ከጌታዋ ከጃይ እንድትሆን አድርጓት! አላህ ፅናት እንዲሰጣችሁም የዘውትር ዱዓችሁ ይሁን!! ምክንያቱም ይህ እጅግ በጣም ከባድ ነውና

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።

ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር
ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር ይሰማል!! አንድ ወንድ ጥሩ ሴት ካገባ ዱኒያ አኼራው ያምርለታል እናማ እህቴ ባልሽን በጥሩ እና በኸይር ስራ አመላክችው አዛን ሲል ሀቢቢ ስገድ በይው መስጅድ እንዲሄድ በፍቅር ንገሪው ‼️ መተሳሰብ ፍቅር በመሀከላችሁ አሏህ ያኑራችሁ!! https://t.me/Aselfyah1

ለጠቅላላ እውቀት _ልብ ብላቹ ካያቹት 2026 ወደኋላ ሲገለበጥ 6202 ነው እናም 6 እና 2ን ማለትም (62)ስታስወግዱ 0 እና 2 ብቻ ይቀራቿል አቃለው ምንም ትርጉም የለውም ግን ይህንን በማንበብ ጊዜያቹን ስላባከናቹ አመሰግናለው🙌

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና🎀 ↪️አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤ 1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣ 2. ምግቡን ይቀንስ፣ 3· አላአዋቂ ሞ
✍#አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ #ይዘንላቸውና🎀 ↪️አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት    አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤ 1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣ 2. ምግቡን ይቀንስ፣ 3· አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣ 4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው ይላሉ። [ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]           https://t.me/AbuReslanAsselefy/1132

🔷ዚክር ያለው ፋይዳ ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :- "ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይ
🔷ዚክር ያለው ፋይዳ ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብሏል :- "ዚክር በዚህች አለም ለዛኪሩ ብርሃን ይሆንለታል። በቀብር ውስጥ ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በፍርዱ ቀን ለእርሱ ብርሃን ይሆንለታል። በቀጥተኛው ጎዳና ላይ ፊት ለፊቱ ይጓዛል። እንደ አሏህ ዚክር ልቦችን እና መቃብሮችን የሚያበራ የለም።" الوابل الصيب ص ١١٤ كن على بصيرة https://t.me/Umu_Fewzan0

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።

🎀ሴት ልጅ ከእነ ህይወቷ ስትቀበር፣ እንደ እቃ ለውርስ ስትቀርብ ከነበረ የጃሂልዘመን አውጥቶ ዛሬ ላይ በሒጃብ በኒቃብ ተከብረሽ ንግስት ሁኚ ስትባል አይኔን ግንባር ያድርገው ካለች ሴት በላይ ማን እውር አለ?! ↪️ማንም ዬለ አሏሁል   ሙስተዓን❗️❗️       

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

✔️ባለ ዲኑን ምረጪ ➩በዲንሽ ጥሩ አቋም ላይ ላለለሽው እህቴ ዲኑን ፀባዩን አይተሽ አግቢ‼️ ➩መስፈርትሽ ሊሆን የሚገባው ዲን ነው ካልሆነ ግን‼️ ለነብያዊው ምክር ትኩረት ነፍገሻል በራስሽ ሂይወት
✔️ባለ ዲኑን ምረጪ ➩በዲንሽ  ጥሩ  አቋም  ላይ  ላለለሽው እህቴ   ዲኑን ፀባዩን  አይተሽ  አግቢ‼️ ➩መስፈርትሽ  ሊሆን  የሚገባው  ዲን  ነው ካልሆነ ግን‼️ ለነብያዊው ምክር  ትኩረት  ነፍገሻል በራስሽ  ሂይወት ላይ ቀልደሻል   ➩ለማህበረሰብሽ  ተምሳሌት  የመሆን  ጥሩ  ነገር  የማበርከት  እድልሸን  አመንምነሻል‼️ ስለዚህ   ሀላ  አስተካክላለሁ   እና መሰል   ማመካኛ   እየደረደርሽ   እራስሽን አትሸውጅ   ባለ  ዲኑን   ምረጭ‼️  ↪️ካልሆነ  ግን  ወይ  ስትነፍሪ   ትኖሪያለሽለ  ወይም ትዳራችሁ  ይነፍራል   ወይም  ደግሞ ልጆችሽ  ንፍሮ  ይሆናሉ‼️  ➩ልብ  በይ  እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ አስተውይ ትኩረት  ልትሰጭበት  ይገባል  ችላ  ብለሽ  ተጣድፈሽ  ዘው  ብለሽ  አትግቢበት‼ https://t.me/Aselfyah1

ትክክልነሽ የሱናዋ...!አላህዬ መካሪ አታሳጣን !

🌷ውዷ እህቴ ራስሽን ቃለ ወቂላ ከታበለ ወሬ አርቀሽ ዓቂዳሽ በማወቅ እናም የአሏህን ቃል ቁርኣን በማወቅ ላይ በርቺ ሰዎችን ለሰዎች ትተሽ ወደ ጊታሽ ዙሪ ወሬው እንደሆነ አይልቅም ትደርሽባታልሽ #ጌታሽን በማወቅ ላይ በርቺ ወላሂ አሏህን በእውቀት መጋዛት ና በጅህልና መገዛት ብዙ ልዩነት አለው ✍️ጌታችንን ማንነቱን ምናውቀው ዋነኛው በቁርኣን ነው ከዘም በሀዲስ......