ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 966 مشترک است و جایگاه 15 485 را در دسته آموزش و رتبه 2 599 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 966 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 390 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 18.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 4 613 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 370 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
12 966
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+6977 روز
+39030 روز
آرشیو پست ها
ውድድሩ እስከ ነገ ምሽት 3:00 ድረስ ይቆያል
ዓረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ሁለቱንም ፆታ ያማከለ ስልጠና መሆኑ ለየት ያደርገዋል ምዝገባ ከማለቁ በፊት ፈጥነው ይመዝገቡ
ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba
የውድድሩ መሉ ማብራሪያ
ኢሕሳን ቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ከዚህ በፊት
የአረብኛ እና
የEnglish ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን የጨረስን መሆኑን እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር
ለምትፈልጉ ከ 3 ቀን በኋላ ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ለ 3 ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ3 አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም ቋንቋ
2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ በነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል LINK ሰዎች ሲቀላቀሉ
በነሱ LINK ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
እንዲሁም በእሱ ወይም በእሷ በኩል 3 ሰዎችን እንዲማሩ ያደረገ አካል የፈለገውን መርጦ በነፃ እንዲማር ይደረጋል
ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ
ልብ ይበሉ !
የመወዳደሪያ ሊንክ ለመጠየቅ ወደኛ ሲመጡ ስም እስከ አያት
በዚህ አካውንት ይጠይቁ 👉@ihsanmzgeba
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
የመማሪያ ግሩፕ ሊንክ ተልኮላችሁ
join ያላላችሁ ወንድም እህቶች
በተላከላችሁ ሊንክ join ብላችሁ ግቡ
⭐️ምዝገባ አጠናቀናል🍊
ዛሬ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው
ኢንግሊሽ እና ኦሮምኛ ቋንቋ በኦንላይን ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ዛሬ የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ከዛሬ ውጭ ምዝገባ ስለማይኖር ዛሬውኑ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለመመዝገብ @ihsanmzgeba
ብዛት መልዕክቶች ስለሚላኩልን እያንዳንዱን መመለስ ግዜ ስለሚወስድ ምላሽ እስከምንሰጣችሁ በትዕግሥት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba
ለማስታወስ
ለ2 ወር ቆይታ በቴሌግራም የሚሰጠው
6ኛ ዙር የ English ቋንቋ ስልጠና
5ኛ ዙር የ ኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን
ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba
ከ English ቋንቋ ስልጠና ለተማሪዎች ከተዘጋጀው የማስተማርያ ቪዲዮ የተወሰደ
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
ከኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና
ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የተወሰደ
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ English ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ(Afaan Oromoo) ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
▶️ተጀመረ!✅
✅ የሙሓደራ ፕሮግራም
ተ🎁
ጀ▶️
መ ▶️
ረ▶️
✅ t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ
የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው
የኛ የትምህርት አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ይቀረዋል
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
@ihsanmzgeba
ከ ዓረብኛ ቋንቋ የተወሰደ
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀራል
ለመመዝገብ @ihsanmzgeba
ተወዳዳሪ ለነበራችሁ ወንድም እህቶች ብዙ ለፍታችኋል ሁላችሁንም በነፃ ማስተማር ስለማይቻል ለናንተ ልዩ ቅናሽ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ በውስጥ መስመር የምትመዘገቡበትን ፎርም እና የመማርያ ክፍል ሊንክ እንልክላችኋለን
በክፍያ መማር የምትፈልጉ ወንድም እህቶች ምዝገባ ነገ ሰኞ ምሽት 3:00 ሰዓት ስለሚጠናቀቅ ከአሁን ጀምሮ እስከዚያ ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ከነገ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን በድጋሚ ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
በክፍያ ዓረብኛ እና ቱርኪኛ ቋንቋ ለመመዝገብ⬇️⬇️
https://t.me/m/e_xH0px8YWQ0
