es
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

El canal ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 12 966 suscriptores, ocupando la posición 15 485 en la categoría Educación y el puesto 2 599 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 12 966 suscriptores.

Según los últimos datos del 07 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 390, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 35.55%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 18.26% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 4 613 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 370 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 19.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 08 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

12 966
Suscriptores
Sin datos24 horas
+6977 días
+39030 días
Archivo de publicaciones
ከ 3 ደቂቃ በኋላ 3 አሸናፊዎችን እናሳውቃለን

ውድድሩ እስከ ነገ ምሽት 3:00 ድረስ ይቆያል ዓረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን በዚህ ዙር ሁለቱንም ፆታ ያማከለ ስልጠና መሆኑ ለየት ያደርገዋል ምዝገባ ከማለቁ በፊት ፈጥነው ይመዝገቡ ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba

የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ኢሕሳን ቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ከዚህ በፊት   የአረብኛ እና የEnglish ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር ለምትፈልጉ   ከ 3 ቀን በኋላ ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን በዚህ ዙር ለ 3 ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ3 አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ በነፃ  ይማራሉ ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ በሰጠናቸው የግል LINK ሰዎች ሲቀላቀሉ በነሱ LINK ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል እንዲሁም በእሱ ወይም በእሷ በኩል 3 ሰዎችን እንዲማሩ ያደረገ አካል የፈለገውን መርጦ በነፃ እንዲማር ይደረጋል ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ ልብ ይበሉ ! የመወዳደሪያ ሊንክ ለመጠየቅ ወደኛ ሲመጡ ስም እስከ አያት በዚህ አካውንት ይጠይቁ 👉@ihsanmzgeba 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ቻሌንጅ ይጀመራል ኢንሻ አሏህ

የመማሪያ ግሩፕ ሊንክ ተልኮላችሁ join ያላላችሁ ወንድም እህቶች በተላከላችሁ ሊንክ join ብላችሁ ግቡ ⭐️ምዝገባ አጠናቀናል🍊

ዛሬ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው ኢንግሊሽ እና ኦሮምኛ ቋንቋ በኦንላይን ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ዛሬ የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ከዛሬ ውጭ ምዝገባ ስለማይኖር ዛሬውኑ መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

ብዛት መልዕክቶች ስለሚላኩልን እያንዳንዱን መመለስ ግዜ ስለሚወስድ ምላሽ እስከምንሰጣችሁ በትዕግሥት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba

ለማስታወስ ለ2 ወር ቆይታ በቴሌግራም የሚሰጠው 6ኛ ዙር የ English ቋንቋ ስልጠና 5ኛ ዙር የ ኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba

ከ English ቋንቋ ስልጠና ለተማሪዎች ከተዘጋጀው የማስተማርያ ቪዲዮ የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ከኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ(Afaan Oromoo) ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

▶️ተጀመረ!✅ ✅ የሙሓደራ ፕሮግራም       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

ምዝገባ አጠናቀናል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ወደመመማሪያ ክፍል ግቡ

ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው የኛ የትምህርት  አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ይቀረዋል ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 @ihsanmzgeba

ከ ዓረብኛ ቋንቋ የተወሰደ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀራል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

አሸናፊዎች በውስጥ አናግሩኝ

🙁🙁☹️☹️☹️☹️😣 ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል 🥳☹️😣🙁☹️🙁☹️☹️

ተወዳዳሪ ለነበራችሁ ወንድም እህቶች ብዙ ለፍታችኋል ሁላችሁንም በነፃ ማስተማር ስለማይቻል ለናንተ ልዩ ቅናሽ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ በውስጥ መስመር የምትመዘገቡበትን ፎርም እና የመማርያ ክፍል ሊንክ እንልክላችኋለን በክፍያ መማር የምትፈልጉ ወንድም እህቶች ምዝገባ ነገ ሰኞ ምሽት 3:00 ሰዓት ስለሚጠናቀቅ ከአሁን ጀምሮ እስከዚያ ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ከነገ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን በድጋሚ ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ በክፍያ ዓረብኛ እና ቱርኪኛ ቋንቋ ለመመዝገብ⬇️⬇️ https://t.me/m/e_xH0px8YWQ0