ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 909 مشترک است و جایگاه 13 683 را در دسته آموزش و رتبه 2 379 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 909 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 187 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 20.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 002 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 920 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 نوامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | 0 | |||
| 01 نوامبر | 0 |
| 2 | 🤔📚 ጥያቄ ለሁላችንም!
❓ ተማሪዎች እንግሊዝኛን ከመዋዕለ ሕፃናት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ለብዙ ዓመታት ቢማሩም፣ ለምን ብዙዎቹ በእንግሊዝኛ በነፃነት መናገር ይቸገራሉ? 🤔
💡 መልሱ ይህ ነው!
📖 በአብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች ትኩረቱ በሰዋሰው (Grammar)፣ በሕጎችና በፈተና ላይ ነው። ተማሪዎች የሰዋሰው ሕጎችን ይማራሉ፣ ጥያቄዎችን ይመልሳሉ፣ ፈተናዎችንም ያልፋሉ።
ነገር ግን በእንግሊዝኛ መናገርን ለመለማመድ በቂ ዕድል አያገኙም! 🗣️
ሰዋሰውን ማወቅ ብቻውን በቀላሉና በመተማመን ለመናገር አያስችልም። መናገርን ለመቻል መናገርን ራሱን መለማመድ ያስፈልጋል! | 2 375 |
| 3 | Learn new English vocabulary every day! 🌍
1. Appreciate
🔊 አፕሪሺኤት
🇪🇹 ትርጉም፦ ማመስገን / አድናቆት ማሳየት
💡 Example: I appreciate your help.
👉 ለእርዳታህ አመሰግናለሁ።
2. Confident
🔊 ኮንፊደንት
🇪🇹 ትርጉም፦ በራስ የሚተማመን
💡 Example: Be confident!
👉 በራስህ ተማመን!
3. Opportunity
🔊 ኦፖርቹኒቲ
🇪🇹 ትርጉም፦ ዕድል
💡 Example: This is a great opportunity.
👉 ይህ ትልቅ ዕድል ነው።
4. Improve
🔊 ኢምፕሩቭ
🇪🇹 ትርጉም፦ ማሻሻል
💡 Example: I want to improve my English.
👉 እንግሊዝኛዬን ማሻሻል እፈልጋለሁ።
5. Actually
🔊 አክቹአሊ
🇪🇹 ትርጉም፦ በእውነቱ
💡 Example: Actually, I am busy.
👉 በእውነቱ ሥራ በዝቶብኛል።
6. Honest
🔊 ኦኒስት
🇪🇹 ትርጉም፦ ታማኝ / እውነተኛ
💡 Example: Be honest with me.
👉 ከእኔ ጋር እውነተኛ ሁን።
7. Comfortable
🔊 ካምፍተብል
🇪🇹 ትርጉም፦ ምቹ
💡 Example: I feel comfortable here.
👉 እዚህ ምቾት ይሰማኛል።
8. Necessary
🔊 ኔሰሰሪ
🇪🇹 ትርጉም፦ አስፈላጊ
💡 Example: Water is necessary for life.
👉 ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው።
9. Especially
🔊 እስፔሻሊ
🇪🇹 ትርጉም፦ በተለይ
💡 Example: I love fruits, especially mangoes.
👉 ፍራፍሬዎችን እወዳለሁ፣ በተለይ ማንጎን።
10. Responsible
🔊 ሪስፖንሰብል
🇪🇹 ትርጉም፦ ኃላፊነት የሚሰማው
💡 Example: Be responsible for your actions.
👉 ለድርጊቶችህ ኃላፊነት ውሰድ።
11. Curious
🔊 ኪዩሪየስ
🇪🇹 ትርጉም፦ ለማወቅ የሚጓጓ
💡 Example: I am curious about this.
👉 ስለዚህ ለማወቅ ጓጉቻለሁ።
12. Avoid
🔊 አቮይድ
🇪🇹 ትርጉም፦ መራቅ
💡 Example: Avoid bad habits.
👉 ከመጥፎ ልማዶች ራቅ።
13. Deserve
🔊 ዲዘርቭ
🇪🇹 ትርጉም፦ ይገባዋል
💡 Example: You deserve happiness.
👉 ደስታ ይገባሃል።
14. Encourage
🔊 ኤንከሪጅ
🇪🇹 ትርጉም፦ ማበረታታት
💡 Example: My teacher encourages me.
👉 መምህሬ ያበረታታኛል።
15. Patient
🔊 ፔይሸንት
🇪🇹 ትርጉም፦ ታጋሽ
💡 Example: Be patient.
👉 ታጋሽ ሁን።
16. Prefer
🔊 ፕሪፈር
🇪🇹 ትርጉም፦ መምረጥ / ማስቀደም
💡 Example: I prefer tea to coffee.
👉 ከቡና ይልቅ ሻይን እመርጣለሁ።
17. Successful
🔊 ሰክሰስፉል
🇪🇹 ትርጉም፦ ስኬታማ
💡 Example: I want to be successful.
👉 ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ።
18. Relationship
🔊 ሪሌይሽንሺፕ
🇪🇹 ትርጉም፦ ግንኙነት
💡 Example: Friendship is a beautiful relationship.
👉 ጓደኝነት ውብ ግንኙነት ነው።
19. Independent
🔊 ኢንዲፔንደንት
🇪🇹 ትርጉም፦ ገለልተኛ / በራሱ የሚተዳደር
💡 Example: I want to be independent.
👉 በራሴ መተዳደር እፈልጋለሁ።
20. Experience
🔊 ኤክስፒሪየንስ
🇪🇹 ትርጉም፦ ልምድ
💡 Example: Experience teaches us many things.
👉 ልምድ ብዙ ነገሮችን ያስተምረናል።
https://t.me/Ihsan_language | 2 932 |
| 4 | 📚 4 ታዋቂ የእንግሊዝኛ አባባሎች ከአነባበባቸው ጋር!
1. Time is money.
🔊 ታይም ኢዝ መኒ
🇪🇹 ትርጉም፦ ጊዜ ገንዘብ ነው።
💡 ማብራሪያ፦ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም አስፈላጊ ነው።
2. No pain, no gain.
🔊 ኖው ፔይን፣ ኖው ጌይን
🇪🇹 ትርጉም፦ ያለ ጥረት ውጤት የለም።
💡 ማብራሪያ፦ ስኬት ለማግኘት መጣር ያስፈልጋል።
3. Actions speak louder than words.
🔊 አክሽንዝ ስፒክ ላውደር ዘን ወርድዝ
🇪🇹 ትርጉም፦ ተግባር ከቃል ይበልጣል።
💡 ማብራሪያ፦ ሰው የሚያደርገው ነገር ከሚናገረው የበለጠ ያሳያል።
4. Where there's a will, there's a way.
🔊 ዌር ዘርዝ አ ዊል፣ ዘርዝ አ ዌይ
🇪🇹 ትርጉም፦ ፍላጎት ካለ መንገድ አለ።
💡 ማብራሪያ፦ በጽናት ከሞከርን መፍትሔ ማግኘት እንችላለን።
🌍 እንግሊዝኛን በቀላሉ ለመማር ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ! | 3 169 |
| 5 | 🌍💡 እንግሊዝኛ ከተማርክ የሚከፈቱልህን ዕድሎች አስበህ ታውቃለህ?
📚 እንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ አይደለም፤ ወደ አዲስ ዕድሎች የሚወስድ ቁልፍ ነው! 🔑
🎓 ለትምህርት — ዓለም አቀፍ የትምህርት ሀብቶችን ለመጠቀም።
💼 ለሥራ — የሥራ ዕድሎችህን ለማስፋት።
🌍 ለጉዞ — በተለያዩ አገራት ካሉ ሰዎች ጋር ለመግባባት።
💻 ለቴክኖሎጂ — ብዙ የመማሪያ ሀብቶችንና የመረጃ ምንጮችን ለመጠቀም።
Your future starts with what you learn today! 🌟 | 2 676 |
| 6 | የ 2019 2ኛውን ዙር የዓረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋኖቋ ስልጠና ምዝገባ ጨርሰናል ለተመዘገባችሁ ወንድም እህቶች መልካም የሰልጠና ግዜ እየተመኘን በቀጣይ በዚህ ዋና ቻናላችንን ቀጣይ የምዝገባ ግዜያችን እስከሚደርስ ትምህርታዊ ፅሁፎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን
ከቋንቋ ስልጠና ባሻገር በ ግራፊክ ዲዛይን እንዲሁም ቨዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ እህት ወንድሞች ካላችሁ ዲናር ቴክኖሎጂ 19ኛ ዙር ምዝገባ ስለጀመሩ እነሱ ጋር መመዝገብ እና መሰልጠን ትችላላችሁ
ፍላጎቱ ያላችሁ በዚህ አካወንት ማግኘት ይችላሉ @dinarmzgeba | 2 807 |
| 7 | 🌙📚 የዛሬው 5 የአረብኛ ሐረጎች! 🇸🇦
🗣️ አረብኛን በቀላሉ ከአማርኛ አጠራር ጋር እንማር!
1️⃣ ላ ተቅለቅ! (لا تقلق)
🇪🇹 አትጨነቅ!
2️⃣ አና ማሽጉል አልኣን። (أنا مشغول الآن)
🇪🇹 አሁን ሥራ በዝቶብኛል።
3️⃣ ማዛ ተቅሱድ? (ماذا تقصد؟)
🇪🇹 ምን ማለትህ ነው?
4️⃣ ላይሰ ለዲያ ወቅት። (ليس لدي وقت)
🇪🇹 ጊዜ የለኝም።
5️⃣ ሰአፉክኪሩ ፊልአምር። (سأفكر في الأمر)
🇪🇹 ጉዳዩን አስብበታለሁ | 2 990 |
| 8 | 📚 የዛሬው 5 የእንግሊዝኛ ሐረጎች! 🇬🇧
🗣️ በየቀኑ አዲስ ነገር እንማር!
1️⃣ How are you doing?
👉 እንዴት ነህ/ነሽ?
2️⃣ I'm just looking.
👉 እየተመለከትኩ ብቻ ነው። (ለምሳሌ በሱቅ ውስጥ)
3️⃣ Could you help me?
👉 ልትረዳኝ ትችላለህ/ትችያለሽ?
4️⃣ I'm on my way.
👉 እየመጣሁ ነው።
5️⃣ It doesn't matter.
👉 ምንም አይደለም።
━━━━━━━━━━━━━━
🎯 ፈተና!
"እየመጣሁ ነው" በእንግሊዝኛ እንዴት ይባላል?
💬 መልስህን በኮሜንት አስቀምጥ!
📢 ተጨማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ተከታተል። | 3 670 |
| 9 | ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ የመጨረሻው ሰዓት አሁን ነው
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️ | 3 507 |
| 10 | መረጃው ያልደረሳችሁ ብቻ እስከ ነገ ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️ | 3 428 |
| 11 | 👍ቲክቶክ የምትጠቀሙ ካላችሁ አዲሱን የቲክቶክ (TikTok) ገፃችንን ፎሎው በማድረግ አብራችሁን እንድትዘልቁ እንጋብዛችኋለን። !
📱የቲክቶክ አድራሻችን፦
🔗 https://www.tiktok.com/@ihsanlanguage?_r=1&_t=ZS-9AUWGd13sk1 | 2 646 |
| 12 | 📱
ይህ አዲሱ የፌስቡክ ገጻችን ነው።
ገጹን Follow በማድረግ አብራችሁን እንድትዘልቁ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
👍አጋጣሚዎችን ሁሉ ለመልካም ነገር እንጠቀምባቸው!
🌐ቤተሰብ ለመሆን 👇
https://www.facebook.com/share/1M5yYr3cMu/ | 3 082 |
| 13 | 🌙 ዛሬ 5 የአረብኛ ቃላት እንማር!
1. السلام عليكم — ሰላም እንደምን አላችሁ
2. شكراً — አመሰግናለሁ
3. نعم — አዎ
4. لا — አይ
5. كيف حالك؟ — እንዴት ነህ/ነሽ?
🎯 እነዚህን ቃላት ማንበብና መናገር ትችላለህ?
📚 በየቀኑ አዲስ ቃላት ለመማር ቻናላችንን ተከታተል! | 3 491 |
| 14 | 🚫
አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል
ዛሬ ማታ ከተመዘገቡት ተማሪዎች ጋር የመግቢያ እና የትውውቅ ፕሮግራም ይኖራል
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️ | 3 606 |
| 15 | 🚫
አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️ | 3 403 |
| 16 | 🌍 እንግሊዝኛ ቋንቋን በመማር ከስንት አገራት ሰዎች ጋር መግባባት ትችላለህ? 🌎
🇬🇧 ዩናይትድ ኪንግደም
🇺🇸 አሜሪካ
🇨🇦 ካናዳ
🇦🇺 አውስትራሊያ
🇳🇿 ኒውዚላንድ
🇮🇪 አየርላንድ
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
🇳🇬 ናይጄሪያ
🇬🇭 ጋና
🇰🇪 ኬንያ
🇺🇬 ኡጋንዳ
🇿🇲 ዛምቢያ
🇿🇼 ዚምባብዌ
🇧🇼 ቦትስዋና
🇱🇸 ሌሶቶ
🇸🇿 ኢስዋቲኒ
🇲🇼 ማላዊ
🇸🇸 ደቡብ ሱዳን
🇸🇬 ሲንጋፖር
🇵🇭 ፊሊፒንስ
🇮🇳 ሕንድ
🇵🇰 ፓኪስታን
🇲🇹 ማልታ
🇷🇼 ሩዋንዳ
🇫🇯 ፊጂ
🇯🇲 ጃማይካ
🇧🇸 ባሃማስ
🇧🇧 ባርባዶስ
🇹🇹 ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ
📚 እንግሊዝኛ ተማር፤ ዓለምን አገናኝ! 🌍
💼 ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለጉዞና ለዓለም አቀፍ ግንኙነት የሚጠቅምህን ቋንቋ ከእኛ ጋር ተማር!
🏫 ዛሬውኑ ተመዝገብ!
@ihsanmzgeba | 3 237 |
| 17 | ምዝገባው የሚቆየው እስከ ጥቅምት 2
ምሽት 3 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው እሰከዚያ ድረስ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለመመዝገብ @ihsanmzgeba | 3 087 |
| 18 | በቻሌንጁ ላይ ተሳትፋችሁ አሸናፊ ያልሆናችሁ እህት ወንድሞች ብቻ በዚህ ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://t.me/m/5Bo4Wp47OWJk | 3 401 |
| 19 | 1️⃣ኛ - Ayub yussen 161 ሰዎች አስገብተዋል
2️⃣ኛ - Hawlet Nur Ahmed 42 ሰዎች አስገብተዋል
3️⃣ኛ - አብዱልሀድ ቢያ ጎጀም 34 ሰዎች አስገብተዋል | 3 685 |
| 20 | የሁላችሁም ውጤት ይህን ይመስላል | 3 651 |
