fa
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 755 مشترک است و جایگاه 13 510 را در دسته آموزش و رتبه 2 323 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 755 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -495 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.72% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.67% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 537 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 280 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

14 755
مشترکین
-1524 ساعت
-1037 روز
-49530 روز
آرشیو پست ها
አሸናፊዎች ከ 1-3 1️⃣Semir mujib mohammed 147+20=167 2️⃣Riyad Abduletif Hamza   141 +20=161 3️⃣ አህመድ አደም ሙሀመድ 110 +20=130 እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የሁላችሁም ውጤት ይህን ይመስላል ከ 1-3 የወጡ ሰዎችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል ጠብቁን ኢን ሻ አሏህ

ውድድሩ ሊጠናቀቅ አሸናፊዎች ሊለዩ 10 ደቂቃ ብቻ ይቀረዋል

በቻሌንጁ ለምትሳተፉ ጥያቄ?

ከወጤቱ ምን ትጠብቃላችሁ
Anonymous voting

ዛሬ ማታ ነው ውጤት የምንገልፀው

አዲስ ተወዳዳሪዎችን መቀበል አቁመናል ተወዳዳሪዎች ማለትም የዚህ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች ከላይ ባለው ቪዲዮ መልኩ በቻናላችን የለቀቅነውን ፖስት Story ስቶሪ ለ24 ሰዓት ካደረጋችሁ 10 ሰው እንዳስገባችሁ ይቆጠርላችኋል የተወዳዳሪዎችን የግል አካውንት በማየት ያደረጉ እና ያላደረጉትን የምንመለከት ይሆናል መልካም ዕድል በክፍያ ለመመዝገብ @ihsanmzgeba ያናግሩን

ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ቻሌንጁ ለመሳተፍ የግል ሊንክ አንሰጥም ለ201 ተወዳዳሪዎች ሊንክ ሰጥተናል ነገ በዚህ ሰዓት አሸናፊዎች እንለያለን

ቻሌንጁ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ምሽት 3 ሰዓት ድረስ ብቻ ሊንክ እንሰጣለን በዚያውም ተጠማሪ ቦነስ የምታገኙበትን ታስኮች ምሽች ላይ የምንሰጣችሁ ይሆናል ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ተከታተሉ https://t.me/Ihsan_language

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂ክረምት በማስመልከት የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን 📝በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

ለሰዎች ስትልኩ ለምሣሌ በዚህ መልኩ ማድረግ ትችላላችሁ የተጠለፈ ሊንክ እንዳይመስላቸው👇👇 ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን የግል ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ መልካም ዕድል

1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል 🔘በዚህ አካውንት ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ @Ihsanmzgeba 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው  ያስገቡ ሰዎች ናቸው 🟢ይህ ቻሌንጅ እሮብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል መልካም ዕድል🙏 ከታች ያለውን ልብ ይበሉ‼️ 🌌 ውድድሩ  ተረድታችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ኑ✅ 🌌ስም እስከ አያት ድረስ ብቻ ላኩልን በዚህ ሊንክ @ihsanmzgeba ነጠላ ስም ብቻ ከላካችሁ ምላሽ አንሰጥም❗️ 🌌በየግዜው ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ነገር ተከታተሉ ለተወዳዳሪዎች ሊንክ መስጠት ካቆምን በኋላ የሚወዳደሩትን ሰዎች Bonus ያላቸውን ስራዎች የምንሰጥ ስለሚሆን የሚለቀቀውን ተከታተሉ https://t.me/Ihsan_language

ጥቆማ!! ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል? ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!   ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው 2 ቀን ነው Dinar Tech 17ኛ ዙር Graphic Design  እና Video Editing ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል ለመመዝገብ 👉 @dinarmzgeba ይህን ዕድል ለሚፈልጉት ሼር አድርጉላቸው

ሙሉ ምዝገባ ከ15 ቀን በኋላ ሁለቱም ፆታ ያማከለ ምዝገባ እንጀምራለን የዚህ ዙር ተጠናቋል ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ለዚህ ዙር ተማሪ አንቀበልም

ማሳሰቢያ በዚህ ዙር ለሴቶች ብቻ ሲሆን በቀጣይ ወር ደሞ ወንዶችንም ያማከለ ምዝገባ እንመዘግባለን

🗂 የ 2 ወር የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን ለሴቶች ብቻ 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language