uz
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center analitikasi

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 279 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 16 387-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 732-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 279 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -402 ga, so‘nggi 24 soatda esa -31 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 45.49% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 578 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 11 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 279
Obunachilar
-3124 soatlar
-897 kunlar
-40230 kunlar
Postlar arxiv
አሸናፊዎችን ዛሬ ማታ 3:00 የምናሳውቅ ይሆናል እሰከዚያው የተሰጣችሁን ሊንክ ሼር አድርጉ ምዝገባ ዛሬ ማታ እንጀምራለን ከፍላችሁ መማር የምትችሉ በዚህ ዙር ቻሌንጁን ለተሳተፋችሁ ቅናሽ ስላደረግን መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን 👇👇👇 @ihsanmzgeba

ዛሬ ማታ የመወዳደሪያ ሊንክ መስጠቱ ይጠናቀቃል

ሊንክ ከላክልናላችሁ በኋላ ምን እናድርገው አትበሉን መጀመሪያ ውድድሩ ስለምን እንደሆነ ቻናሉ ላይ አንብባችሁ ተረድታችሁ ኑ አትሳነፉ ሰነፍ ሰው ይህን ስልጠና ዕድል ቢያገኝ ራሱ ከእሱ ጋር መቀጠል ይከብዳል ስለሆነም ተረድታችሁ አውቃችሁ ኑ ስም እስከ አያት ለፃፉት ብቻ ነው ሊንክ የምንሰጠው ሊንኩን በሁሉም ቦታ ሼር ታደርጋላችሁ በናንተ ሊንክ ወደ ቻናሉ የገቡትን ሰዎች ብዛት እና እነማን ምን ያህል እንደሆኑ እኛ እናውቃለን የውድድሩ መጨረሻ የሁላችሁንም እንለቃለን ለየግል ግን ለማንም አንናገርም አድካሚ ስለሆነ መጨረሻ ላይ የሁላችሁንም ትጠብቃላችሁ!!!

በድጋሚ ለማስታወስ ያህል በዚህ ውድድር ተሳትፋችሁ የ30% ቅናሽ እናደርጋለን

👍💸😃😗😳😔 ነገ ማታ link መስጠት እናቆማለን መሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ነገ ማታ 4:00 ድረስ ሙሉ ስማችሁ በመላክ የመወዳደሪያ link ማግኘት ትችላላችሁ ውድድሩ የፊታችን ጁምዓ ይጠናቀቃል✅ 😭ስለ ውድድሩ በደንብ ሳትረዱ አትምጡ😭

ልብ ይበሉ‼️ ሙሉ ስም ሲባል እስከ አያት ድረስ ላኩ ስትልኩ ደግሞ ነገሩ ስለምን እንደሆነ ለምን እንደላካችሁ ከላይ ያለውን አንብቡ ሳያነብ ሳያውቅ የመጣን አካል ማወዳደርም ዕድል መስጠትም ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ስልጠናው ለሚያነብ እና ነገሮችን ለመረዳት ፍላጎት ያለው ነው ስለዚህ ከላይ ማብራሪያው ላይ የፃፍነውን አንብቡ ቻሌንጅ ላይ ተሳትፋችሁ የአሸነፋችሁ ነፃ ዕድል መርጣችሁ የምታገኙ ሲሆን አሸናፊ ያልሆናችሁ እና ተሳትፋችሁ ከ 10 ሰው በላይ ያስገባችሁ እስከ 30% ድረስ ቅናሽ እናደርጋለን መልካም ዕድል

🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል 🔘በዚህ አካውንት ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ @Ihsanmzgeba 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው  ያስገቡ ሰዎች ናቸው 🟢ይህ ቻሌንጅ ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል መልካም ዕድል🙏 ከታች ያለውን ልብ ይበሉ‼️ 🌌 ውድድሩ  ተረድታችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ኑ ✅ 🌌 ስም እስከ አያት ድረስ ብቻ ላኩልን በዚህ ሊንክ @ihsanmzgeba ነጠላ ስም ብቻ ከላካችሁ ምላሽ አንሰጥም❗️ 🌌በየግዜው ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ነገር ተከታተሉ ለተወዳዳሪዎች ሊንክ መስጠት ካቆምን በኋላ የሚወዳደሩትን ሰዎች Bonus ያላቸውን ስራዎች የምንሰጥ ስለሚሆን የሚለቀቀውን ተከታተሉ ለሰዎች ስትልኩ ለምሣሌ በዚህ መልኩ ማድረግ ትችላላችሁ 👇👇 ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን የግል ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ መልካም ዕድል  

ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ ቻሌንጅ ይጀመራል  ኢንሻ አሏህ አሸናፊዎች ነፃ የቋንቋ  ስልጠና ታገኛላችሁ ሌሎችም እንዲሳተፉ ሼር አድርጉላቸው https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

በዚህ ዙር ቻሌንጅ እናዘጋጃለን ለአሸናፊዎች ሽልማት ይኖረናል

🍂 ሁለተኛው ፕሮግራም ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ ከሹብሀ እና ከስሜት መጠበቂያ መንገዶች https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

ማሳሰቢያ ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል ከተጠናቀቀ በኋላ በቀጣይ ወር ነው ምዝገባ ያለው እስከዛ ስለማንመዘግብ ለመመዝገብ አመልክታችሁ ፎርም የተላከላችሁ አሟልታችሁ ጨርሱ

ከዚህ በፊት እንደነበረው ይቀጥላል 3 ከፍሎ የሚማር ሰው ያመጣ በነፃ የፈለገውን አንድ ቋንቋ እንዲሁም 5 ሰው ያመጣ ሁለቱን በነፃ መማር ይችላል

በዚህ ዙር ውድድር ስላላዘጋጀን ነፃ እድል የለንም ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን

ምዝገባ ነገ ምሽት 2:00 ይጠናቀቃል ከረመዳን በኋላ ለሁለቱም ፆታ በሚያመች መልኩ የተዘጋጀው በኦንላይን የሚሰጠው የ English And Arabic Language የ2ወር ስልጠና ነገ ይጠናቀቃል ይህ ስልጠና የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ብዙዎቻችሁን በሚመች ሰዓት ምሽት የሚሰጥ እና የቀጥታ ፕሮግራሙም በሪከርድ የሚለቀቅ ይሆናል በተጨማሪም በሁለት ወር ውስጥ ጥሩ ቆይታን የምታሳልፉበት ትምህርት በቪዲዮ መልኩ በቋንቋችን ተዘጋጅቶ ፕሮግራም ወጥቶለት የሚለቀቅ ይሆናል ያልገባችሁን ጥያቄዎች በግሩፕም ሆነ በውስጥ መስመር እንዲሁም በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም መምህራችሁን የምትጠይቁ ይሆናል የዚህ ዙር ስልጠና ሳያመልጣችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ እስከ ነገ ድረስ ብቻ ስለሆነ ወደ መማርያ ክፍል እንድትገቡ እናሳውቃለን ለመመዝገብ 👇👇👇 @Ihsanmzgeba

ምዝገባው ጥቂት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

ኢህሳን jobs Advertising በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል  አሸናፊዎች 1ኛ ለወጣ በብር 1500 ወይንም ለሴት አባያና ኺማር ለወንድ ጀለቢያ 2ኛ  ለወጣ በብር 1300 ወይንም 1200Min + 30GB 3ኛ ለወጣ በብር 1000 ወይንም 1608 Min + 10.8GB ስለውድድሩ ማብራሪያ እና የመወዳደሪያ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ 👇👇☝️👇👇👇 https://t.me/ihsan_jobs/425 https://t.me/ihsan_jobs/425