ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
تُعد قناة ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 755 مشتركاً، محتلاً المرتبة 13 510 في فئة التعليم والمرتبة 2 323 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 755 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -495، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -15، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 30.72%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.67% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 537 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 280 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 8.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
14 755
المشتركون
-1524 ساعات
-1037 أيام
-49530 أيام
أرشيف المشاركات
አሸናፊዎች ከ 1-3
1️⃣Semir mujib mohammed 147+20=167
2️⃣Riyad Abduletif Hamza 141 +20=161
3️⃣ አህመድ አደም ሙሀመድ 110 +20=130
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
የሁላችሁም ውጤት ይህን ይመስላል ከ 1-3 የወጡ ሰዎችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል ጠብቁን ኢን ሻ አሏህ
አዲስ ተወዳዳሪዎችን መቀበል አቁመናል
ተወዳዳሪዎች ማለትም የዚህ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች ከላይ ባለው ቪዲዮ መልኩ በቻናላችን የለቀቅነውን ፖስት Story ስቶሪ ለ24 ሰዓት ካደረጋችሁ 10 ሰው እንዳስገባችሁ ይቆጠርላችኋል
የተወዳዳሪዎችን የግል አካውንት በማየት ያደረጉ እና ያላደረጉትን የምንመለከት ይሆናል
መልካም ዕድል
በክፍያ ለመመዝገብ @ihsanmzgeba ያናግሩን
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ቻሌንጁ ለመሳተፍ
የግል ሊንክ አንሰጥም ለ201 ተወዳዳሪዎች
ሊንክ ሰጥተናል ነገ በዚህ ሰዓት አሸናፊዎች
እንለያለን
ቻሌንጁ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ምሽት 3 ሰዓት ድረስ ብቻ ሊንክ እንሰጣለን
በዚያውም ተጠማሪ ቦነስ የምታገኙበትን ታስኮች ምሽች ላይ የምንሰጣችሁ ይሆናል
ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ተከታተሉ
https://t.me/Ihsan_language
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂ክረምት በማስመልከት የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅ የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
✅ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን
📝በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
ለሰዎች ስትልኩ ለምሣሌ በዚህ መልኩ ማድረግ ትችላላችሁ የተጠለፈ ሊንክ እንዳይመስላቸው👇👇
ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል
በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን
ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ
"የላክንላችሁን የግል ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"
በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት
ውድድሩን እንዳሸንፍ ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ
መልካም ዕድል
1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500
2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000
3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500
🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል
🔘በዚህ አካውንት
ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ
@Ihsanmzgeba
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል
🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው ያስገቡ ሰዎች ናቸው
🟢ይህ ቻሌንጅ እሮብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል
መልካም ዕድል🙏
ከታች ያለውን ልብ ይበሉ‼️
🌌 ውድድሩ ተረድታችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ኑ✅
🌌ስም እስከ አያት ድረስ ብቻ ላኩልን በዚህ ሊንክ
@ihsanmzgeba
ነጠላ ስም ብቻ ከላካችሁ ምላሽ አንሰጥም❗️
🌌በየግዜው ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ነገር ተከታተሉ
ለተወዳዳሪዎች ሊንክ መስጠት ካቆምን በኋላ የሚወዳደሩትን ሰዎች Bonus ያላቸውን ስራዎች የምንሰጥ ስለሚሆን የሚለቀቀውን ተከታተሉ
https://t.me/Ihsan_language
ጥቆማ!!
ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል?
ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!
ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው 2 ቀን ነው
Dinar Tech
17ኛ ዙር Graphic Design እና Video Editing ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል
ለመመዝገብ 👉 @dinarmzgeba
ይህን ዕድል ለሚፈልጉት ሼር አድርጉላቸው
ሙሉ ምዝገባ ከ15 ቀን በኋላ ሁለቱም ፆታ ያማከለ ምዝገባ እንጀምራለን
የዚህ ዙር ተጠናቋል ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ለዚህ ዙር ተማሪ አንቀበልም
ማሳሰቢያ በዚህ ዙር ለሴቶች ብቻ ሲሆን በቀጣይ ወር ደሞ ወንዶችንም ያማከለ ምዝገባ እንመዘግባለን
🗂 የ 2 ወር የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን
ለሴቶች ብቻ
1️⃣ስልጠና አንድ
✅
የ English ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
