707
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+197 روز
+1930 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+350
در 0 کانالها
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 1 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+99
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '240
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+222
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 24 اکتبر | 0 | |||
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | 0 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | 0 | |||
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | 0 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | +5 | |||
| 13 اکتبر | +15 | |||
| 12 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
ኢዮብን እንዴት ዋልክ ቢሉት በጤናም በህመምም እያለ በማግኘትም በማጣትም ሆኖ ሚስቱ ከድታው ልጆቹ ሞተውበት ዘመዶቹ ትተውት ሰውነቱ ቆስሎና ተልቶ በድንጋይ እያከከ መልሱ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነበረ! ወዳጄ ሆይ እንደምን አመሸህ
| 2 | መመረጥ ነው ጥቅሙ | 2 |
| 3 | << እንግዲህ የአይሁዳዊ ብልጫው ምንድር ነው? ወይስ የመገረዝ ጥቅሙ ምንድር ነው? >> ወደ ሮሜ ሰዎች 3:1 ቅዱስ ጳውሎስ ይሄንን ጥያቄ ለምን አነሳ ማብራሪያ ስጡ ? | 470 |
| 4 | ጥያቄ መጠየቅ የሚፈልግ የትኛው የሮሜ ምዕራፍ ላይ መጠየቅ እንደሚፈልግ ቁጥር ይጻፍ። ያለማቋረጥ ጥያቄ ከመለሰ ይሸለማል | 405 |
| 5 | پیام صوتی | 482 |
| 6 | ተወዳጆች የዛሬውን ምሽት በሮሜ ጥናት እናሳልፍ! ከምሽቱ 3 ሰዓት በዋናው ቻናላችን በዚህ https://t.me/Stpoulos እንገናኝ። | 499 |
| 7 | بدون متن... | 526 |
| 8 | بدون متن... | 476 |
| 9 | ጥያቄው ይቀጥል ? | 423 |
| 10 | بدون متن... | 447 |
| 11 | 🛑 ማሳሰቢያ፦
መልሱ ይሆናል ብላችሁ ከምታስቡት ፊት ለፊት ያለችውን አራት ማዕዘን ብቻ ይጫኑ። ገና ያልመለሱ ሌሎች አባላት መልሱን ቀድመው እንዳያዩበት ኮሜንት መስጫው ላይ መልስ መጻፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው! | 412 |
| 12 | بدون متن... | 437 |
| 13 | ✝️ የጥናት ማጠቃለያ እና የውይይት መርሃ ግብር! ✝️
ዛሬ ጉባኤያችን የሮሜ መልእክት ከምዕራፍ 1 እስከ 4 ያደረግነውን ጥናት ማጠቃለያ ውይይት የምናደርግበት እና በመምህራችን አጠቃላይ የ4ቱ ምዕራፎች ገለጻ የሚሰጥበት ልዩ ቀን ነው። ሰዓቱ 8:45 ሲል በሰዓቱ በአዳጎ ቤተ ክህነት አዳራሽ እንድንገኝ ተጋብዘናል! | 524 |
| 14 | የሚከተለውን ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ ለመስጠት አብራሩ
ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእክትን ምዕራፍ 1 እና 2 የአሕዛብን እና የአይሁዳዊያንን (ጠቅላላ የሰው ልጆችን) ኃጢአት በመዘርዘር የጀመረው ለምንድን ነው? | 868 |
| 15 | የሮሜ መልእክት ምዕራፍ 1ን መሰረት አድርጉ የወጣ ጥያቄ
1) ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች ሊመጣ የፈለገበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው? | 862 |
| 16 | የሮሜ መልእክት ጥናት እንዴት እየሄደላችሁ ነው? | 728 |
| 17 | የሮሜ መልእክት መግቢያ ክፍል 1
መግቢያ፡-ይህ በተከታታይ የምናነበው የሮሜ መልእክት የመግቢያ ጥናታችን የመጀመሪያው ክፍል ነው። ስለ ሮሜ ከተማ ስለ ሮሜ ቤተ ክርስቲያን እና የመልእክቲቱን መግቢያ (ለምን ተጻፈ? ዋና መልእክቱ ምንድ ነው? የት? እና በማን? ተጻፈ) የሚሉትን እንማራለን፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከጻፋቸው አሥራ አራት መልእክታት አንዱ የሮሜ መልእክት ነው፡፡ ወደ መልእክቲቱ ከመግባታችን በፊትም የሚከተሉትን ማጥናት ስለ መልእክቲቱ የተሻለ ግንዛቤ ይሰጠናልና እነዚህን እናስቀድማለን፡፡
1, ሮሜ፡- በ753 ዓ.ዓ ከክርስቶስ ልደት በፊት በመንታ ወንድማማቾቹ ሮሙለስ እና ሙለስ የተቋቋመች ከተማ ነች፡፡ በ509 የሮም ሪፐብሊክማዕከል ሆና ተሠራች፡፡ በ63 ዓ.ም ሮም ልዕለ ኃያል ሆና አካባቢውን ተቆጣጠረች በኋላም ከግዛቱ ክፍሎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ ተሠራላት፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ በተመላለሰበት ዘመን የሮም ግዛት ከዛሬዋ እንግሊዝ እስከ አረቢያ ምድር ያለውን ያጠቃልል ነበር። በ63 ዓ.ም የነበረው የሮም መንግሥት ምድረ ፍልስጥኤምን በቁጥጥር ሥርሲያደርግ እስራኤል የግዛቱ አካል ሆነች። የተወሰኑትን አይሁድም በምርኮ ሌሎቹም በንግድና በሥራ ወደ ሮም ገቡ ። እነኚህ አይሁድም በሮም ከተማ ምኩራቦቻቸውን በመሥራት ሥርዓተ ኦሪትን እየፈጸሙና ከአሕዛብ አንዳንዶቹን ወደ ይሁዲነት እያስገቡ ተስፋፉ፡፡
2, የሮሜ ቤተ ክርስቲያን፦ ሐዋርያት በበዓለ ሃምሳ ሲያስተምሩ ከሮሜ የመጡ እና ወደ ይሁዲነት የገቡም እንደነበሩበት ሉቃስ በግብረ ሐዋርያት ጽፎአል፡፡ የሐዋ.ሥ 2÷10 እነዚህም ወደ ሮሜ ተመልሰው ክርስትና መስበክ እንደ ጀመሩ ይታመናል፡፡ በኋላም ሐዋርያት ተመላልሰው አስተምረዋል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ቤተ ክርስቲያን የሄደው በእስራቱ ወቅት ነው፡፡ በቁም እስር ሁለት ዓመት ሲኖርም ወንጌልን በሮም አስፋፍቷል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ቀድሞ ቅዱስ ጴጥሮስ በሮም Aስተምሮ ነበር፡፡
3, የሮሜ ቤተክርስቲያን ፈተና፦ በሮሜ ቤተ ክርስቲያን ከይሁዲነት የመጡ እና ከአረማዊነት የተመለሱ ክርስቲያኖች በኀብረት ይኖሩ ነበር። በኋላም በአንዖኪያ ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረውን ዓይነት ልዩነት ተፈጠረ፡፡ (የሐዋ.ሥ 15,1-5) ልዩነቱ አድጎም አንዱ በሌላው ይታበይበት ጀመር፣ የልዩነቶቻቸው ዋና ዋና ሐሳቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡
አይሁድ፦ አሕዛብን ሕገ ሙሴን፣ ሥርዓተ ኦሪትን ልማደ ረበናትን ካልጠበቃችሁ ተስፋ ክርስቶስን አታገኙም ከማለት አልፈው፤ ከአብርሃም ዘርዕ የተገኙ ግዙራን እንደ ሆኑና ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር የታወቀው በይሁዳ መሆኑን ለማስረዳት፤ ከግብጽ ተአምራት እስከ ክርስቶስ መመላለስ ያለውን እየተረኩ ተስፋው ለእኛ ነው። ወደ እናንተ ነቢያት አልተላኩም፤ ክርስቶስም በእናንተ አልተወለደም፡፡ እንዲያውም ውሾች አላችሁ እንጂ ሰዎች አላላችሁም፤ ከተፈጠራችሁ ጀምሮ ለጣዖት ተገዢዎች የነበራችሁ እናንተ በክብር ከእኛ ጋር አትተካከሉም አሉ፡፡
አሕዛብም ፦ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቸርነት የመለሱት መልስ ክህደት እንደ ነበር አንሥተው በሲና ሙሴ ታቦት ሲቀበል ጣዖት ሲያመልኩ፣ ነቢያትን ሲገድሉ እንደነበር ተረኩ። በኋላም ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ ሲወለድ ተመቅኝታችሁት ሰቅላችሁ ገደላችሁት አሉ። እኛ ግን ዜናውን ከሰማን ጀምሮ አምነናል እርሱም እኛን መርጦናል እናንተን አልፈለገም አሉ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስም ከሁለቱም ወገን ምክንያት ሲያጠፋ ይህችን መልእክት ላከላቸው።
4. ምክንያተ ጽሒፍ፦ ሐዋርያው የሮሜን መልእክት የጻፈበትንም ምክንያት በዋናነት መልእክቱ ይነግረናል ። በዚህ መሠረትም የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት እና አጥኝዎች በይዘቱና በታሪካዊ ዳሰሳዎች ተመርኩዘው የሚከተሉትን ምክንያቶች ያስቀምጣሉ ፡፡
4.1 መከፋፈሉን ለማጥፋት እና ፍቅር ለማምጣት፦ በሮም ቤተ ክርስቲያን የነበረውን ፍቅር ለመመለስ እና ሰላም ለማውረድ መልእክቱን ጽፏል፡፡ ከሁለቱም የትምክህታቸውን ምክንያት ሲያጠፋ ሁለቱም የእግዚአብሔርን ክብር ትተው መበደላቸውን አስረዳ። (1፥18 ፣ 2÷19) ነገር ግን ሁለቱም ለሰው ያልተቻለውን የእግዚአብሔርን ጽድቅ - "ምሕረተ ክርስቶስን እንዳገኙ" ም ሰበከ። በክርስቶስ የተሰጠን የልጅነት ሥልጣንና ጥሪ ሁለቱንም ማስተካከሉንም በእግዚአብሔርፊት በእኩልነት መጠራታቸውን ከመጻሕፍት አስረዳ ጸብን አጥፍቶ የሰላምን ሕንፃ ለመመሥረትም ጻፈ። (የጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡና ትርጓሜው ገጽ 7-10)
4.2 አገልግሎቱን በጽሑፍ ለመስጠት ፦ ይህንን የሚሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በሮሜ.1:9-15 ያለውን መሠረት አድርገው ሐዋርያው ወደ ሮም በካል ባይሄድም ለአሕዛብ ሐዋርያነት ስለተሾመ አገልግሎቱን በጽሑፍ ለመስጠት የጻፈው ነው ይላል:: (Pulpet Bible commentary The Epistle of paul to the ROMAN intr. pp. ii)
https://t.me/Stpoulos | 899 |
| 18 | የተወደዳችሁ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት የመጀመሪያ ዙር የጥናት ቤተሰቦች። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mikios.amharicbible.amharic_bible ይህንን መተግበሪያ Playstore በማውረድ ተጠቀሙ | 821 |
| 19 | Story ላይ በማድረግ የቅስቀሳው አገልግሎት ላይ ተሳተፉ | 1 053 |
| 20 | Story ላይ በማድረግ የቅስቀሳው አገልግሎት ላይ ተሳተፉ | 1 036 |
