ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ዝክረ ቅዱስ ጳውሎስ

ዝክረ ቅዱስ ጳውሎስ

الذهاب إلى القناة على Telegram
708
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+197 أيام
+1930 أيام

جارٍ تحميل البيانات

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+351
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+99
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '240
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '240
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+222
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
25 أكتوبر+1
24 أكتوبر0
23 أكتوبر0
22 أكتوبر0
21 أكتوبر0
20 أكتوبر0
19 أكتوبر0
18 أكتوبر0
17 أكتوبر0
16 أكتوبر0
15 أكتوبر0
14 أكتوبر+5
13 أكتوبر+15
12 أكتوبر0
منشورات القناة
ኢዮብን እንዴት ዋልክ ቢሉት በጤናም በህመምም እያለ በማግኘትም በማጣትም ሆኖ ሚስቱ ከድታው ልጆቹ ሞተውበት ዘመዶቹ ትተውት ሰውነቱ ቆስሎና ተልቶ በድንጋይ እያከከ መልሱ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነበረ! ወዳጄ ሆይ እንደምን አመሸህ

2
መመረጥ ነው ጥቅሙ
2
3
<< እንግዲህ የአይሁዳዊ ብልጫው ምንድር ነው? ወይስ የመገረዝ ጥቅሙ ምንድር ነው? >> ወደ ሮሜ ሰዎች 3:1 ቅዱስ ጳውሎስ ይሄንን ጥያቄ ለምን አነሳ ማብራሪያ ስጡ ?
475
4
ጥያቄ መጠየቅ የሚፈልግ የትኛው የሮሜ ምዕራፍ ላይ መጠየቅ እንደሚፈልግ ቁጥር ይጻፍ። ያለማቋረጥ ጥያቄ ከመለሰ ይሸለማል
410
5
رسالة صوتية
488
6
ተወዳጆች የዛሬውን ምሽት በሮሜ ጥናት እናሳልፍ! ከምሽቱ 3 ሰዓት በዋናው ቻናላችን በዚህ https://t.me/Stpoulos እንገናኝ።
503
7
لا يوجد نص...
528
8
لا يوجد نص...
478
9
ጥያቄው ይቀጥል ?
424
10
لا يوجد نص...
449
11
​🛑 ማሳሰቢያ፦ መልሱ ይሆናል ብላችሁ ከምታስቡት ፊት ለፊት ያለችውን አራት ማዕዘን ብቻ ይጫኑ። ገና ያልመለሱ ሌሎች አባላት መልሱን ቀድመው እንዳያዩበት ኮሜንት መስጫው ላይ መልስ መጻፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው!
414
12
لا يوجد نص...
439
13
✝️ የጥናት ማጠቃለያ እና የውይይት መርሃ ግብር! ✝️ ዛሬ ጉባኤያችን የሮሜ መልእክት ከምዕራፍ 1 እስከ 4 ያደረግነውን ጥናት ማጠቃለያ ውይይት የምናደርግበት እና በመምህራችን አጠቃላይ የ4ቱ ምዕራፎች ገለጻ የሚሰጥበት ልዩ ቀን ነው። ሰዓቱ 8:45 ሲል በሰዓቱ በአዳጎ ቤተ ክህነት አዳራሽ እንድንገኝ ተጋብዘናል!
526
14
የሚከተለውን ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ ለመስጠት አብራሩ ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእክትን ምዕራፍ 1 እና 2 የአሕዛብን እና የአይሁዳዊያንን (ጠቅላላ የሰው ልጆችን) ኃጢአት በመዘርዘር የጀመረው ለምንድን ነው?
870
15
የሮሜ መልእክት ምዕራፍ 1ን መሰረት አድርጉ የወጣ ጥያቄ 1) ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች ሊመጣ የፈለገበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
865
16
የሮሜ መልእክት ጥናት እንዴት እየሄደላችሁ ነው?
729
17
የሮሜ መልእክት መግቢያ ክፍል 1 መግቢያ፡-ይህ በተከታታይ የምናነበው የሮሜ መልእክት የመግቢያ ጥናታችን የመጀመሪያው ክፍል ነው። ስለ ሮሜ ከተማ ስለ ሮሜ ቤተ ክርስቲያን እና የመልእክቲቱን መግቢያ (ለምን ተጻፈ? ዋና መልእክቱ ምንድ ነው? የት? እና በማን? ተጻፈ) የሚሉትን እንማራለን፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከጻፋቸው አሥራ አራት መልእክታት አንዱ የሮሜ መልእክት ነው፡፡ ወደ መልእክቲቱ ከመግባታችን በፊትም የሚከተሉትን ማጥናት ስለ መልእክቲቱ የተሻለ ግንዛቤ ይሰጠናልና እነዚህን እናስቀድማለን፡፡ 1, ሮሜ፡- በ753 ዓ.ዓ ከክርስቶስ ልደት በፊት በመንታ ወንድማማቾቹ ሮሙለስ እና ሙለስ የተቋቋመች ከተማ ነች፡፡ በ509 የሮም ሪፐብሊክማዕከል ሆና ተሠራች፡፡ በ63 ዓ.ም ሮም ልዕለ ኃያል ሆና አካባቢውን ተቆጣጠረች በኋላም ከግዛቱ ክፍሎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ ተሠራላት፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ በተመላለሰበት ዘመን የሮም ግዛት ከዛሬዋ እንግሊዝ እስከ አረቢያ ምድር ያለውን ያጠቃልል ነበር። በ63 ዓ.ም የነበረው የሮም መንግሥት ምድረ ፍልስጥኤምን በቁጥጥር ሥርሲያደርግ እስራኤል የግዛቱ አካል ሆነች። የተወሰኑትን አይሁድም በምርኮ ሌሎቹም በንግድና በሥራ ወደ ሮም ገቡ ። እነኚህ አይሁድም በሮም ከተማ ምኩራቦቻቸውን በመሥራት ሥርዓተ ኦሪትን እየፈጸሙና ከአሕዛብ አንዳንዶቹን ወደ ይሁዲነት እያስገቡ ተስፋፉ፡፡ 2, የሮሜ ቤተ ክርስቲያን፦ ሐዋርያት በበዓለ ሃምሳ ሲያስተምሩ ከሮሜ የመጡ እና ወደ ይሁዲነት የገቡም እንደነበሩበት ሉቃስ በግብረ ሐዋርያት ጽፎአል፡፡ የሐዋ.ሥ 2÷10 እነዚህም ወደ ሮሜ ተመልሰው ክርስትና መስበክ እንደ ጀመሩ ይታመናል፡፡ በኋላም ሐዋርያት ተመላልሰው አስተምረዋል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ቤተ ክርስቲያን የሄደው በእስራቱ ወቅት ነው፡፡ በቁም እስር ሁለት ዓመት ሲኖርም ወንጌልን በሮም አስፋፍቷል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ቀድሞ ቅዱስ ጴጥሮስ በሮም Aስተምሮ ነበር፡፡ 3, የሮሜ ቤተክርስቲያን ፈተና፦ በሮሜ ቤተ ክርስቲያን ከይሁዲነት የመጡ እና ከአረማዊነት የተመለሱ ክርስቲያኖች በኀብረት ይኖሩ ነበር። በኋላም በአንዖኪያ ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረውን ዓይነት ልዩነት ተፈጠረ፡፡ (የሐዋ.ሥ 15,1-5) ልዩነቱ አድጎም አንዱ በሌላው ይታበይበት ጀመር፣ የልዩነቶቻቸው ዋና ዋና ሐሳቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡ አይሁድ፦ አሕዛብን ሕገ ሙሴን፣ ሥርዓተ ኦሪትን ልማደ ረበናትን ካልጠበቃችሁ ተስፋ ክርስቶስን አታገኙም ከማለት አልፈው፤ ከአብርሃም ዘርዕ የተገኙ ግዙራን እንደ ሆኑና ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር የታወቀው በይሁዳ መሆኑን ለማስረዳት፤ ከግብጽ ተአምራት እስከ ክርስቶስ መመላለስ ያለውን እየተረኩ ተስፋው ለእኛ ነው። ወደ እናንተ ነቢያት አልተላኩም፤ ክርስቶስም በእናንተ አልተወለደም፡፡ እንዲያውም ውሾች አላችሁ እንጂ ሰዎች አላላችሁም፤ ከተፈጠራችሁ ጀምሮ ለጣዖት ተገዢዎች የነበራችሁ እናንተ በክብር ከእኛ ጋር አትተካከሉም አሉ፡፡ አሕዛብም ፦ አይሁድ ለእግዚአብሔር ቸርነት የመለሱት መልስ ክህደት እንደ ነበር አንሥተው በሲና ሙሴ ታቦት ሲቀበል ጣዖት ሲያመልኩ፣ ነቢያትን ሲገድሉ እንደነበር ተረኩ። በኋላም ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ ሲወለድ ተመቅኝታችሁት ሰቅላችሁ ገደላችሁት አሉ። እኛ ግን ዜናውን ከሰማን ጀምሮ አምነናል እርሱም እኛን መርጦናል እናንተን አልፈለገም አሉ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስም ከሁለቱም ወገን ምክንያት ሲያጠፋ ይህችን መልእክት ላከላቸው። 4. ምክንያተ ጽሒፍ፦ ሐዋርያው የሮሜን መልእክት የጻፈበትንም ምክንያት በዋናነት መልእክቱ ይነግረናል ። በዚህ መሠረትም የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት እና አጥኝዎች በይዘቱና በታሪካዊ ዳሰሳዎች ተመርኩዘው የሚከተሉትን ምክንያቶች ያስቀምጣሉ ፡፡ 4.1 መከፋፈሉን ለማጥፋት እና ፍቅር ለማምጣት፦ በሮም ቤተ ክርስቲያን የነበረውን ፍቅር ለመመለስ እና ሰላም ለማውረድ መልእክቱን ጽፏል፡፡ ከሁለቱም የትምክህታቸውን ምክንያት ሲያጠፋ ሁለቱም የእግዚአብሔርን ክብር ትተው መበደላቸውን አስረዳ። (1፥18 ፣ 2÷19) ነገር ግን ሁለቱም ለሰው ያልተቻለውን የእግዚአብሔርን ጽድቅ - "ምሕረተ ክርስቶስን እንዳገኙ" ም ሰበከ። በክርስቶስ የተሰጠን የልጅነት ሥልጣንና ጥሪ ሁለቱንም ማስተካከሉንም በእግዚአብሔርፊት በእኩልነት መጠራታቸውን ከመጻሕፍት አስረዳ ጸብን አጥፍቶ የሰላምን ሕንፃ ለመመሥረትም ጻፈ። (የጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡና ትርጓሜው ገጽ 7-10) 4.2 አገልግሎቱን በጽሑፍ ለመስጠት ፦ ይህንን የሚሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በሮሜ.1:9-15 ያለውን መሠረት አድርገው ሐዋርያው ወደ ሮም በካል ባይሄድም ለአሕዛብ ሐዋርያነት ስለተሾመ አገልግሎቱን በጽሑፍ ለመስጠት የጻፈው ነው ይላል:: (Pulpet Bible commentary The Epistle of paul to the ROMAN intr. pp. ii) https://t.me/Stpoulos
903
18
የተወደዳችሁ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት የመጀመሪያ ዙር የጥናት ቤተሰቦች። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mikios.amharicbible.amharic_bible ይህንን መተግበሪያ Playstore በማውረድ ተጠቀሙ
821
19
Story ላይ በማድረግ የቅስቀሳው አገልግሎት ላይ ተሳተፉ
1 053
20
Story ላይ በማድረግ የቅስቀሳው አገልግሎት ላይ ተሳተፉ
1 036