fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 750 مشترک است و جایگاه 5 439 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 145 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 750 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 09 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -396 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -18 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.07% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.29% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 641 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 360 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 10 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 750
مشترکین
-1824 ساعت
-887 روز
-39630 روز
آرشیو پست ها
ከእኔጋ ለመጣላት ምክንያት አትፈልጉ ቀጥታ ንገሩኝ ከለቀ 😒😑

ዛሬ እሁድ ነው Shower ወሰዱ💔😭

የሚሰማንን ነገር ካወራን ብዙ ነገር እናበላሻለን ዝም ካልን ደግሞ ነገሮቹ ዉስጣችንን ያበላሹታል ትክክለኛ ዉሳኔ ከፀሎት በሁዋላ ይመጣል ሳናወራ እንፀልይ 🫡 መልካም እለተ እሁድ❤️

😘ግንኙነታችንን ከጀመርን በጣም #እረጅም ዓመት አስቆጥረናል ቢሆንም ግን አሁንም ድረስ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ነው የምንሆነው....       "እኔ እና እሁድ' 🥀

🕯፳፩🕯ፅዮን ማርያም🥹❤️‍🩹
     
🕯፳፩🕯
     

“ ሁሉም ቅዱሳን ከተቀደሱት ለተቀደሰች 🌹🌹🌹 [Panagia( Παναγία] ብዙ ውዳሴዎችን ጽፈዋል። እኔ ምስኪኑ ግን በየአንዳንዱ ቅጽበት ወደ እሷ ከመጮህ ውጪ እሷን ለመግለፅ የሚያምሩና ጣፋጭ
“ ሁሉም ቅዱሳን ከተቀደሱት ለተቀደሰች 🌹🌹🌹 [Panagia( Παναγία] ብዙ ውዳሴዎችን ጽፈዋል። እኔ ምስኪኑ ግን በየአንዳንዱ ቅጽበት ወደ እሷ ከመጮህ ውጪ እሷን ለመግለፅ የሚያምሩና ጣፋጭ ቃላት አላገኘሁም ። 🌹🌹 " የኔ ውድ እናት! የኔ ውድ፣ የኔ ጣፋጭ እናት ነፍሴ ከስጋዬ በተለየ ጊዜ ወደ እጆችሽ ትግባ በእነሱም በኩል ለፈጣሪዋ ለአንድያ ልጅሽ ትሰጥ”❤🌹 [አባ ዮሴፍ ዘ'ሄሲቻስት]✍️🌹 እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ❤️

ሁለመናዋ ወርቅ🥹የኔ ፅዮን ማርያም ❤️‍🔥❤️‍🔥እንኳን አደረሰን

ይነበብ 🥰
ይነበብ 🥰

እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ {ሰው እናታችን ጽዮን ይላል}። መዝ 86:5❤️
እናታችን ፅዮን ማርያም 21🤍

21🩶 እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ.....❤️‍🩹🙏
21🩶
እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ.....❤️‍🩹🙏

21❤️ " እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል" 😍🥰 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
21❤️ " እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል" 😍🥰 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🙏

React እና view ግን ቀንሷል ምን ሆናቹ pp of pp family 😔

ተነሱ✨

ሰላምን የተራበው ፀጥታን የተጠማው 🥰... ቀጥሉት ...

photo content
+9

photo content
+9

እመብዙሀን 🥹🥹
+9
እመብዙሀን 🥹🥹

😘 ተመስገን ዛሬ እኮ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀን ነዉ❤😊 በድጋሚ እንኳን ለህዳር 21 ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹህ አደረሰን !! 🫴 እመ ብርሃን ፍቅሯ እኮ ይለያል አንኳንም ልጅሽ ሆንኩኝ 🥰 👉ማርያም ማለት ፡ ፀጋ ወሐብት ማለት ነዉ🙏 💙ደግመኛም ማርያም ማለት፡- > ተፈስሒ ቤተ ይሁዳ ወተሐሰዪ ቤተ እስራኤል ማለት ነው። > መርህ ለመንግስተ ሰማያት ማለት ነው። > ሰረገላ ፀሐይ ማለት ነው። > ውህብት (ስጥውት) ማለት ነው። > ተላኪተ እግዚአብሔር ወስብእ ማለት ነው። > ልዩ ከጣኦት ክብርት እምፍጥረታት ንጽህት እምኃጢአት መልአክ ከደም ግባት የተሰጣት ማለት ነው። ↪️ ማርያም ማናት ? ብትሉኝ ዳግሞ ‼️                 < እም እምልክ                <  ወላዲተ ኣምላክ                 < እመ ብርሃን                <  እመ ብዙሃን                  < እህተ መላእክት                 < ድንግል ማርያም                 < ኪዳነ ምሕረት                  < ማህደረ መለኮት                   < ጽዮን ማርያም                   < ቤዛዊተ ዓለም                  < ተስፋሁ ለዓዳም                   < ሃረገ ወይን                   < ንፅህተ ንፁሃን                   < ቅድስተ ቅዱሳን                   <  እመ አዶናይ                   < ዳግሚት ሰማይ ማህደረ መለኮት> ድንግል ማርያም ናት🙏 ✝️ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና  ማደርያውም ትሆነው ዘንድ ወዷታልና እንዲህም ብሎ! ይህች የዘለዓለም ማረፊያዬ ናት:: (መዝ 131÷13-15)

ሴት ልጅ ብልህ የምትባለው እግዚአብሔርን ስታስቀድም ነዉ ሁሌም እግዚአብሔርን አስቀድሚ የኔ ቆንጆ ❤️‍🩹👸🏾🌸
እደሩልኝ.☺️

የምር ሰው መልመድ ግን በጣም መጥፎ ነው የምር.💔🥺 ያ ሰው የሆነ ግዜ የሄደ ቀን የማትጠገኑትን ስብራት ነው የምትሰበሩት 💔
በእውነት.🥺💔😭