Pp of Pp ꨄ
前往频道在 Telegram
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
显示更多📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览
频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 750 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 439,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 145 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 750 名订阅者。
根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -396,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.29% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 641 次浏览,首日通常累积 360 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 750
订阅者
-1824 小时
-887 天
-39630 天
帖子存档
15 750
የሚሰማንን ነገር ካወራን ብዙ ነገር እናበላሻለን ዝም ካልን ደግሞ ነገሮቹ ዉስጣችንን ያበላሹታል
ትክክለኛ ዉሳኔ ከፀሎት በሁዋላ ይመጣል ሳናወራ እንፀልይ
🫡 መልካም እለተ እሁድ❤️
15 750
😘ግንኙነታችንን ከጀመርን በጣም #እረጅም ዓመት አስቆጥረናል ቢሆንም ግን አሁንም ድረስ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ነው የምንሆነው....
"እኔ እና እሁድ' 🥀
15 750
“ ሁሉም ቅዱሳን ከተቀደሱት ለተቀደሰች 🌹🌹🌹 [Panagia( Παναγία] ብዙ ውዳሴዎችን ጽፈዋል። እኔ ምስኪኑ ግን በየአንዳንዱ ቅጽበት ወደ እሷ ከመጮህ ውጪ እሷን ለመግለፅ የሚያምሩና ጣፋጭ ቃላት አላገኘሁም ። 🌹🌹
" የኔ ውድ እናት! የኔ ውድ፣ የኔ ጣፋጭ እናት ነፍሴ ከስጋዬ በተለየ ጊዜ ወደ እጆችሽ ትግባ በእነሱም በኩል ለፈጣሪዋ ለአንድያ ልጅሽ ትሰጥ”❤🌹
[አባ ዮሴፍ ዘ'ሄሲቻስት]✍️🌹
እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ❤️
15 750
21❤️
" እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል" 😍🥰
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🙏
15 750
😘 ተመስገን ዛሬ እኮ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀን ነዉ❤😊
በድጋሚ እንኳን ለህዳር 21 ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹህ አደረሰን !!
🫴 እመ ብርሃን ፍቅሯ እኮ ይለያል አንኳንም ልጅሽ ሆንኩኝ 🥰
👉ማርያም ማለት ፡ ፀጋ ወሐብት ማለት ነዉ🙏
💙ደግመኛም ማርያም ማለት፡-
> ተፈስሒ ቤተ ይሁዳ ወተሐሰዪ ቤተ እስራኤል ማለት ነው።
> መርህ ለመንግስተ ሰማያት ማለት ነው።
> ሰረገላ ፀሐይ ማለት ነው።
> ውህብት (ስጥውት) ማለት ነው።
> ተላኪተ እግዚአብሔር ወስብእ ማለት ነው።
> ልዩ ከጣኦት ክብርት እምፍጥረታት ንጽህት እምኃጢአት መልአክ ከደም ግባት የተሰጣት ማለት ነው።
↪️ ማርያም ማናት ? ብትሉኝ ዳግሞ ‼️
< እም እምልክ
< ወላዲተ ኣምላክ
< እመ ብርሃን
< እመ ብዙሃን
< እህተ መላእክት
< ድንግል ማርያም
< ኪዳነ ምሕረት
< ማህደረ መለኮት
< ጽዮን ማርያም
< ቤዛዊተ ዓለም
< ተስፋሁ ለዓዳም
< ሃረገ ወይን
< ንፅህተ ንፁሃን
< ቅድስተ ቅዱሳን
< እመ አዶናይ
< ዳግሚት ሰማይ
ማህደረ መለኮት> ድንግል ማርያም ናት🙏
✝️ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና ማደርያውም ትሆነው ዘንድ ወዷታልና እንዲህም ብሎ! ይህች የዘለዓለም ማረፊያዬ ናት:: (መዝ 131÷13-15)
15 750
የምር ሰው መልመድ
ግን በጣም መጥፎ ነው
የምር.💔🥺
ያ ሰው የሆነ ግዜ የሄደ ቀን
የማትጠገኑትን ስብራት ነው የምትሰበሩት 💔
በእውነት.🥺💔😭
