en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 746 subscribers, ranking 5 444 in the Religion & Spirituality category and 2 143 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 746 subscribers.

According to the latest data from 10 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -387 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.11%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.25% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 647 views. Within the first day, a publication typically gains 355 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 21.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 11 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 746
Subscribers
-724 hours
-847 days
-38730 days
Posts Archive
ሁሉም ይሄድና ለነሱ ብለህ የገደልካት ነብስ ብቻ ትቀራለች😶‍🌫️

በነበር ውስጥ መኖር አለመኖር ነው🙁

የሁሉም ሀጥያት መሰረት የገንዘብ እጥረት ነው ጆርጅ በርናርድሾው

ከእኔጋ ለመጣላት ምክንያት አትፈልጉ ቀጥታ ንገሩኝ ከለቀ 😒😑

ዛሬ እሁድ ነው Shower ወሰዱ💔😭

የሚሰማንን ነገር ካወራን ብዙ ነገር እናበላሻለን ዝም ካልን ደግሞ ነገሮቹ ዉስጣችንን ያበላሹታል ትክክለኛ ዉሳኔ ከፀሎት በሁዋላ ይመጣል ሳናወራ እንፀልይ 🫡 መልካም እለተ እሁድ❤️

😘ግንኙነታችንን ከጀመርን በጣም #እረጅም ዓመት አስቆጥረናል ቢሆንም ግን አሁንም ድረስ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ነው የምንሆነው....       "እኔ እና እሁድ' 🥀

🕯፳፩🕯ፅዮን ማርያም🥹❤️‍🩹
     
🕯፳፩🕯
     

“ ሁሉም ቅዱሳን ከተቀደሱት ለተቀደሰች 🌹🌹🌹 [Panagia( Παναγία] ብዙ ውዳሴዎችን ጽፈዋል። እኔ ምስኪኑ ግን በየአንዳንዱ ቅጽበት ወደ እሷ ከመጮህ ውጪ እሷን ለመግለፅ የሚያምሩና ጣፋጭ
“ ሁሉም ቅዱሳን ከተቀደሱት ለተቀደሰች 🌹🌹🌹 [Panagia( Παναγία] ብዙ ውዳሴዎችን ጽፈዋል። እኔ ምስኪኑ ግን በየአንዳንዱ ቅጽበት ወደ እሷ ከመጮህ ውጪ እሷን ለመግለፅ የሚያምሩና ጣፋጭ ቃላት አላገኘሁም ። 🌹🌹 " የኔ ውድ እናት! የኔ ውድ፣ የኔ ጣፋጭ እናት ነፍሴ ከስጋዬ በተለየ ጊዜ ወደ እጆችሽ ትግባ በእነሱም በኩል ለፈጣሪዋ ለአንድያ ልጅሽ ትሰጥ”❤🌹 [አባ ዮሴፍ ዘ'ሄሲቻስት]✍️🌹 እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ❤️

ሁለመናዋ ወርቅ🥹የኔ ፅዮን ማርያም ❤️‍🔥❤️‍🔥እንኳን አደረሰን

ይነበብ 🥰
ይነበብ 🥰

እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ {ሰው እናታችን ጽዮን ይላል}። መዝ 86:5❤️
እናታችን ፅዮን ማርያም 21🤍

21🩶 እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ.....❤️‍🩹🙏
21🩶
እንኳን ለናታችን ለቅድት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ.....❤️‍🩹🙏

21❤️ " እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል" 😍🥰 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
21❤️ " እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይለኛል" 😍🥰 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🙏

React እና view ግን ቀንሷል ምን ሆናቹ pp of pp family 😔

ተነሱ✨

ሰላምን የተራበው ፀጥታን የተጠማው 🥰... ቀጥሉት ...

photo content
+9

photo content
+9

እመብዙሀን 🥹🥹
+9
እመብዙሀን 🥹🥹