fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 750 مشترک است و جایگاه 5 439 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 145 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 750 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 09 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -396 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -18 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.07% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.29% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 641 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 360 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 10 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 750
مشترکین
-1824 ساعت
-887 روز
-39630 روز
آرشیو پست ها
Aቤኒም የለ...
እኔም እየደበረኝ ነው post እያረኩላችሁ ያለውት
በቃ ልተኛ ነው

በግዜ ተኙ
ነገ ጠዋት በጠዋት ተነሱ ወደ ንግስ ሂዱ ማንም
እንዳይቀር...☺️

Cheers 🥂 ነገሮችን ለማስረዳት ስንል እንባ የሚቀድመን 🙂

ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ቢኖር የሰው ፀባይ ነው😒🙄

ዉስጤ ያለዉ ሀዘን እንቅልፍ የማያውቅ ደረቅ ነዉ ። 🚶‍♀❤️‍🩹

"𝗘𝘃𝗶𝗹𝗱𝗼𝗲𝗿𝘀 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝗽𝘂𝗻𝗶𝘀𝗵𝗲𝗱 𝗯𝘂𝘁 𝘁𝗵𝗼𝘀𝗲 𝘄𝗵𝗼 𝗵𝗼𝗽𝗲 𝗶𝗻 𝘁𝗵𝗲 𝗹𝗼𝗿𝗱 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝗽𝗿𝗼𝘁𝗲𝗰𝘁𝗲𝗱"✝🙏🏽

🗣:-Some one says>>>>>                አንዳንድ ደግነትም            ያለቦታው ስህተት ነው‼️

𝑟𝑒𝑎𝑐𝑡 በጣም ቀንሷል😢...እንዲስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 ላይ ሀሳብ መስጠት ትችላላችሁ😊

የለመድከውን ሰው ለመለየት ስትሞክር           ያለው ህመም ግን🙌🥹

አንዳንድ ሰዎች እንደ ጨረቃ ናቸው ለማንም የማያሳዩት ግማሽ ጎን አላቸው✨

ምን እንደከበደኝ ግን ታውቃለህ 🥺 እሱ ያንቺ አይደለም ብዬ ለራሴ                                 መንገር እሱ ነዉ የከበደኝ        እሱን ነዉ መረዳት ያቃተኝ ☹️

" 𝗘𝘃𝗶𝗹𝗱𝗼𝗲𝗿𝘀 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝗽𝘂𝗻𝗶𝘀𝗵𝗲𝗱 𝗯𝘂𝘁 𝘁𝗵𝗼𝘀𝗲 𝘄𝗵𝗼 𝗵𝗼𝗽𝗲 𝗶𝗻 𝘁𝗵𝗲 𝗹𝗼𝗿𝗱 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝗽𝗿𝗼𝘁𝗲𝗰𝘁𝗲𝗱 " ✝🙏

🍂𝑗𝑢𝑠𝑡 𝑏𝑒𝑙𝑖e𝑣𝑒...🤗 ...ማንም በአጋጣሚ አልተገናኘም: Go𝑑 ℎ𝑎𝑣𝑒 𝑝𝑙𝑎𝑛𝑛𝑒𝑑 𝑒𝑣𝑒𝑟𝑦𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔 🤍 ማንንም ሰዉ በህይወትህ ሁለት ጊዜ አታገኘዉም 𝑠𝑜 ጠበቅ አርገህ ያዘዉ።😉🤎

✝🎧... ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል(2×) የሰዉ ፍቅር ያልቃል ያንተ ግን ይዘልቃል(2×)                        ❤️‍🩹🤍🙏

ስታጪኝ ይቆጭሻል የማለት መብት ያለው አባቴ ብቻ ነው 😍

ፍቅር ካለ ጉዳት፤ መኖር ካለ መሞት፤  ጥጋብ ካለ መራብ፣ ሀብት ካለ መደህየት፤ ቀን ካለ ጨለማ፤ ይች አለም የ አንድ ሳንቲብ ሁለት ገፅታ ናት 𝗶𝘁'𝘀 𝗹𝗶𝗳𝗲 ሁሉም አላፊ ነው ጠንከር በሉ🤗

የናቁሽ ሁሉ ከእግሮችሽ በታች ይሰግዱልሻል ንግስት እያሉሽ.... 🥺🥰 ጨርሱት እስኪ 😊...

ዝምታ የሴት ልጅ ከፍተኛዉ ጩኸት ነዉ✋ ንግግሮች ከሌሉ ልቧ ለቃላት ደክሟል🤌

ከገነት የመውጣታችን ምክኒያት ሔዋን እንደሆነች ሁሉ ዳግመኛ ወደ ገነት የመግቢያ በራችን ድንግል ማርያም ናት💞

እንኳን አደረሳችሁ🙏 ህዳር 21🥺 React እና ሼር በማድረግ አበረታቱን
+3
እንኳን አደረሳችሁ🙏
ህዳር 21🥺
React እና ሼር በማድረግ አበረታቱን