قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 557
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 28-
(የ መጨረሻው)
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷እንደቀላል ዋጋውን ያረከስነው¡
ብዙዎች አጥንታቸውን የከሰከሱለት"ደማቸውን ያፈሰሱለት" ህይወታቸውን የሰውለት" ብዙዎች ደግሞ ተመኝተው ያጡት ዲን ነው።
~
Repost from ስለ ቀልባችን
ዛሬ የመጨረሻ ደርሳችን ነው…
▶️ገባ ገባ በሉ!
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=f752117d9a4fe5f3ad
Repost from ስለ ቀልባችን
📚አልሐምዱሊላህ! ልቦቻችንን ስናክምበት፣ በሽታና መድኃኒቱን ስንለይበት የቆየነው ታላቁ የኢብኑል ቀይም ኪታብ «ሙኽተሶር አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ» የትምህርት ጉዞ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል
🕑እንደተለመደው ምሽት 3:00 ላይ እንገናኝ!
t.me/Sle_qelbachn1
🧷قال العلامة ابن عثيمين –رحمه الله تعالى-:
«بُلُوغُ رمضانَ نِعمةٌ كبيرةٌ عَلَى مَنْ بَلَغهُ وقَامَ بحَقِّه بالرِّجوع إلى ربه من مَعْصِيتهِ إلى طاعتِه، ومِنْ الْغَفْلةِ عنه إلى ذِكْرِهِ، ومِنَ الْبُعْدِ عنهُ إلى الإِنَابةِ إِلَيْهِ».
[مجالس شهر رمضان، ص:( ١٢)]
https://t.me/https_Aselefya
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!!
ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦
– ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣
- የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ
– በተከበሩ ኡስታዞች ተገምግሞ የፀደቀ
– ለወጣቶች፣ ለማህበራዊ ሚዲያ “ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” እና ሚዲያውን ለሚጠቀሙ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ...
📞 መጽሐፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ፦
📍 መርካቶ – አት ተውባ – +251913924444
📍 ፉሪ – ዛድ መክተባ – +251966011897
📍 ቤተል & አለምባንክ – +251968094512
📍 አየርጤና– በሕሩ መክተባ– +251910766645
🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳
📍 አዳማ – ኢብራሂም – +251912322192
📍 ጅማ– ቢላል ማተሚያ– +251917024288
📍 ሀረር – ሙዓዝ – +251985408911
ለክፍለ ሀገር፣ ማከፋፈል ወይም በጅምላ መረከብ ለምትፈልጉ፦
በእነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦
ስልክ ፡ +251968094512
ቴሌግራም ፡ @ibnurahmeto
🧷قَالَ ابْنُ القَيِّم – رَحِمَهُ الله
"العُقُوبَةُ الْحَقِيقِيَّةُ أَنْ يَنْزِعَ اللهُ مِنْ قَلْبِكَ لَذَّةَ مُنَاجَاتِهِ، وَحَلَاوَةَ ذِكْرِهِ، فَتُصْبِحَ كَالصَّخْرَةِ تَسْمَعُ وَلَا تَشْعُرُ."
الداء_والدواء (١/١٨)
https://t.me/https_Aselefya
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 27-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷
ፍቅር ሁለት ልቦች በአንድ ሚዛን ሲመዘኑ ይቆያል
አንዱ ብቻ ከሆነ ግን እንደ ሸክም ይሆናል።
https://t.me/https_Aselefya🧷 በፍጹም ቡና ከሌላ ቡና ጋ አትወዳደርም አትመሳሰልም"
🍃 እያንዳንዱ ቤት የሚሰራው ቡና የራሱ የተለየ ጣዕም አለው"
🍃 እያንዳንዱም እጅ የራሷ ልዩ አሰራር አለው
ምክንያቱም ሰው ሰውን አይመስልምና" ነፍስ ከነፍስ ይለያልና"
☕እናም....እያንዳንዱ ሰው ትልቅ የሆነ ልዩነት አለው" እንደ ቡና ጣዕም የሁሉም ሰው በባህሪ" በአስተሳሰብ በመሳሰሉ ነገሮች ይለያያል"
በጥቅሉ ማንንም ከማንም ከሌላ ጋ መነጻጸር አስፈላጊ አይደለም ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷አይሳካልኝም ከሚል ፍርሀት እስካልወጣን ድረስ
የስኬት መንገዳችን ሩቅ ነው" ሁሌም በራሳችን ሳይሆን የማይቻሉ ነገሮችን በሚፈፅመው አሏህ ተስፋን እንሰንቅ።
~
🧷ተቀይረሻል ትዕግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም።
https://t.me/https_Aselefya
🧷قال الإمام ابن القيم رحمه الله : -
« ومثل القلب مثل الطائر، وكلما علا بعد عن الآفات، وكلما نزل احتوَشَتْه الآفات ».
- الداء والدواء صـ (١٩٠).📚https://t.me/https_Aselefya
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 33
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
