en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 557
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+230 days
Posts Archive
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 28- (የ መጨረሻው) 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

🧷እንደቀላል ዋጋውን ያረከስነው¡ ብዙዎች አጥንታቸውን የከሰከሱለት"ደማቸውን ያፈሰሱለት" ህይወታቸውን የሰውለት" ብዙዎች ደግሞ ተመኝተው ያጡት ዲን ነው። ~
🧷እንደቀላል ዋጋውን ያረከስነው¡ ብዙዎች አጥንታቸውን የከሰከሱለት"ደማቸውን ያፈሰሱለት" ህይወታቸውን የሰውለት" ብዙዎች ደግሞ ተመኝተው ያጡት ዲን ነው። ~

ዛሬ የመጨረሻ ደርሳችን ነው… ▶️ገባ ገባ በሉ! https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=f752117d9a4fe5f3ad

📚አልሐምዱሊላህ! ልቦቻችንን ስናክምበት፣ በሽታና መድኃኒቱን ስንለይበት የቆየነው ታላቁ የኢብኑል ቀይም ኪታብ «ሙኽተሶር አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ» የትምህርት ጉዞ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል 🕑እንደተለመደው ምሽት 3:00 ላይ እንገናኝ! t.me/Sle_qelbachn1

🧷قال العلامة ابن عثيمين –رحمه الله تعالى-: «بُلُوغُ رمضانَ نِعمةٌ كبيرةٌ عَلَى مَنْ بَلَغهُ وقَامَ بحَقِّه بالرِّجوع إلى ربه
🧷قال العلامة ابن عثيمين –رحمه الله تعالى-: «بُلُوغُ رمضانَ نِعمةٌ كبيرةٌ عَلَى مَنْ بَلَغهُ وقَامَ بحَقِّه بالرِّجوع إلى ربه من مَعْصِيتهِ إلى طاعتِه، ومِنْ الْغَفْلةِ عنه إلى ذِكْرِهِ، ومِنَ الْبُعْدِ عنهُ إلى الإِنَابةِ إِلَيْهِ». [مجالس شهر رمضان، ص:( ١٢)] https://t.me/https_Aselefya

📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!! ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦ – ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣ - የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ
📘 “ከመፈክር ጀርባ!” በገበያ ላይ ዋለ!!! ለኡማው ወቅታዊ ማስታወሻ ፦ – ትክክለኛ መስለው ለተሳሳተ ዓላማ የሚውሉ ንግግሮችን የሚዳስስ፣ - የብዙዎቻችንን ቤት ላንኳኩ የምላስ ወለምታዎች ወጌሻ – በተከበሩ ኡስታዞች ተገምግሞ የፀደቀ – ለወጣቶች፣ ለማህበራዊ ሚዲያ “ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” እና ሚዲያውን ለሚጠቀሙ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆነ መፅሐፍ ... 📞 መጽሐፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ፦ 📍 መርካቶ – አት ተውባ – +251913924444 📍 ፉሪ – ዛድ መክተባ – +251966011897 📍 ቤተል & አለምባንክ – +251968094512 📍 አየርጤና– በሕሩ መክተባ– +251910766645 🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳 📍 አዳማ – ኢብራሂም – +251912322192 📍 ጅማ– ቢላል ማተሚያ– +251917024288 📍 ሀረር – ሙዓዝ – +251985408911 ለክፍለ ሀገር፣ ማከፋፈል ወይም በጅምላ መረከብ ለምትፈልጉ፦ በእነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ ስልክ ፡ +251968094512 ቴሌግራም ፡ @ibnurahmeto

🧷قَالَ ابْنُ القَيِّم – رَحِمَهُ الله "العُقُوبَةُ الْحَقِيقِيَّةُ أَنْ يَنْزِعَ اللهُ مِنْ قَلْبِكَ لَذَّةَ مُنَاجَاتِهِ، و
🧷قَالَ ابْنُ القَيِّم – رَحِمَهُ الله "العُقُوبَةُ الْحَقِيقِيَّةُ أَنْ يَنْزِعَ اللهُ مِنْ قَلْبِكَ لَذَّةَ مُنَاجَاتِهِ، وَحَلَاوَةَ ذِكْرِهِ، فَتُصْبِحَ كَالصَّخْرَةِ تَسْمَعُ وَلَا تَشْعُرُ." الداء_والدواء (١/١٨) https://t.me/https_Aselefya

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 27- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

🧷ማሰብ እንደ መርፌ ነው ቀስ በቀስ ይወጋል...💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ማሰብ እንደ መርፌ ነው ቀስ በቀስ ይወጋል...💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ፍቅር ሁለት ልቦች በአንድ ሚዛን ሲመዘኑ ይቆያል አንዱ ብቻ ከሆነ ግን እንደ ሸክም ይሆናል። https://t.me/https_Aselefya
🧷ፍቅር ሁለት ልቦች በአንድ ሚዛን ሲመዘኑ ይቆያል አንዱ ብቻ ከሆነ ግን እንደ ሸክም ይሆናል። https://t.me/https_Aselefya

ሱረቱል-ካህፍ 🎙ቃሪዕ ሚስባህ ሳኒ ጅመዓህ........ =https://t.me/mkr_lesetochi

🧷 በፍጹም ቡና ከሌላ ቡና ጋ አትወዳደርም አትመሳሰልም" 🍃 እያንዳንዱ ቤት የሚሰራው ቡና የራሱ የተለየ ጣዕም አለው" 🍃 እያንዳንዱም እጅ የራሷ ልዩ አሰራር አለው ምክንያቱም ሰው ሰውን አይመስ
🧷 በፍጹም ቡና ከሌላ ቡና ጋ አትወዳደርም አትመሳሰልም" 🍃 እያንዳንዱ ቤት የሚሰራው ቡና የራሱ የተለየ ጣዕም አለው" 🍃 እያንዳንዱም እጅ የራሷ ልዩ አሰራር አለው ምክንያቱም ሰው ሰውን አይመስልምና" ነፍስ ከነፍስ ይለያልና"  ☕እናም....እያንዳንዱ ሰው ትልቅ የሆነ ልዩነት አለው" እንደ ቡና ጣዕም የሁሉም ሰው በባህሪ" በአስተሳሰብ በመሳሰሉ ነገሮች ይለያያል"  በጥቅሉ ማንንም ከማንም ከሌላ ጋ መነጻጸር አስፈላጊ አይደለም ። https://t.me/https_Aselefya

🧷አይሳካልኝም ከሚል ፍርሀት እስካልወጣን ድረስ የስኬት መንገዳችን ሩቅ ነው" ሁሌም በራሳችን ሳይሆን የማይቻሉ ነገሮችን በሚፈፅመው አሏህ ተስፋን እንሰንቅ። ~
🧷አይሳካልኝም ከሚል ፍርሀት እስካልወጣን ድረስ የስኬት መንገዳችን ሩቅ ነው" ሁሌም በራሳችን ሳይሆን የማይቻሉ ነገሮችን በሚፈፅመው አሏህ ተስፋን እንሰንቅ። ~

🧷ተቀይረሻል ትዕግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ተቀይረሻል ትዕግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም። https://t.me/https_Aselefya

🧷قال الإمام ابن القيم رحمه الله : - ‏« ومثل القلب مثل الطائر، وكلما علا بعد عن الآفات، وكلما نزل احتوَشَتْه الآفات ». - الدا
🧷قال الإمام ابن القيم رحمه الله : - ‏« ومثل القلب مثل الطائر، وكلما علا بعد عن الآفات، وكلما نزل احتوَشَتْه الآفات ».
- الداء والدواء صـ (١٩٠).📚
https://t.me/https_Aselefya

اللهم إرزقنا لذة النظر إلى وجهك الكريم💧

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 33 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam