قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 557
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
🧷ለራስሽ የምትጠይውን ነገር ለሰወችም ጥሊላቸው"
ለራስሽ የምትወጂውን ነገር ለሰወችም ውደጂላቸው።
የዛኔ ሙሉ ሰውም ትሆናለህ
https://t.me/https_Aselefya
🧷በህይወቴ የገጠሙኝ ነገሮች ምንም ያክል
ስብርብር ቢያደርጉኝም መቸም ቢሆን ስብራቴ ወደኋላ አይጓትተኝም"
እንድጓትተኝም አልፈቅድለትም በሰባራየ ወደፊት ጉዞየን እቀጥላለሁ ካሰብኩበትም ግብ ዐላማ እደርሳለሁ ቢኢዝኒላሂ ዓዘ ወጀለህ።
https://t.me/https_Aselefya
'
ት. ዝ. ታ¡
በጥሩዉ ትዝታ ፈገግ እያልን
በአንዳዱ ደግሞ እምባ እያፈሰስን
በድሮ ትዝታ ስምጥ እንላለን
ወይ እናነባለን አሊያም እንስቃለን
ብቻ እንቆዝማል አይ ትዝታ ብለን
አይ...ትዝታ
https://t.me/https_AselefyaRepost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«بعـد أيـام سـتُضيء المصـابيـح
وتبــدء صـلاة الــتراويـح اللهـم_بلغنـا !
«ከጥቂት ቀናቶች በኋላ፦
መብራቶቹ ይበራሉ የተራዊህ ሶላት ይጀምራል አላህ ሆይ ረመዷንን አድርሰን 🤲
=
t.me/https_Asselefya1አንድን ሰው ስትከዳው ጅል ነው ሞኝ ነው ለዛ ነው የተከዳው ብለህ አታሥብ
ይልቁንስ በአንተ ምን ያክል ይተማመን እንደነበር አስተውል
~
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
❌ቴሌ ግራም ላይ መጠለፌን(ሀክ መደረጌን) እንደት ማወቅ እችላለሁ?
🌐እንድሁም ቴሌ ግራሜን እንዳይጠልፉብኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
📲በ ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን
~
ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሼር አድርጉላቸው!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🎤ታላቅ የተማሪዎች ምርቃት እና የመዝጊያ ፕሮግራም! ====================== السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎓መርከዝ #አል_ጀነቱ_غاየቱና_የሴቶች የሱና_መድረሳ ለረዥም ግዜ በቁርአን እና እንዲሁም በአጫጭር የአቂዳህ፣የመንሃጅ፣የአህካም፣የአዳብ ኪታቦችን ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ታላላቅ መሻይኾችን እና ኡስታዞች በተገኙበት ያስመርቃል። እርስዎም በሰአቱ ተገኝተው ከታላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ምክርን እየቀሰሙ ከጣፋጭ አንደበት በሚፈልቁ የቁርአን ግብዣዎች እየተደመሙ ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ከወዲሁ ተጋብዘዋል። 🎙 ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦ ❶ሸይኽ ሙ/ድ ሁሴን ❷ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ➌ኡስታዝ አቡ ሻኪራህ ➍ኡስታዝ አቡ አማር ❺ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ ➏ኡስታዝ አቡ ማሒር 📖 የቁርኣን ግብዣዎች፦ በኡስታዝ ኑሩ፣ በኡስታዝ ኻሊድ እና በኡስታዝ አቡ ሐያብ ይቀርባሉ 🗒ግጥም በወንድም ሙስጦፋ (ከተመቸው) 🎤የፕሮግራም መሪዎች፦ አቡ ሁዘይፋ እና አሊ ምሽንጋ እና አቡ ሀፍሷ 🗓 ቀን፡ የፊታችን እሮብ ⏰️ ሰዓት፦ 🇪🇹 ከምሽቱ 2:20 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) 🇸🇦 ከምሽቱ 8:20 (በሳውዲ አቆጣጠር) 🇦🇪 ከምሽቱ 9:20 (በኢማራት አቆጣጠር) 🔗ፕሮግታሙን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ:💬 ለሌሎችም #share ያድርጉ 👇🏿👇🏿👇🏿 https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/5359
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 26-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from ስለ ቀልባችን
⏰ለማስታዎስ!
~
⌛ዛሬ ማታ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–
🔔በዛሬው ደርሳችን የልብ ዶክተሩ ኢብኑል ቀይም ስለ ነብዩሏህ ዩሱፍ የሴት ፈተና እና ፅናት ይዳስሳሉ!!
🌟 t.me/Sle_qelbachn1
ብቻሺን መሆን አትፍሪ አላማ የግል ነው።
ሰወች ምን ይሉኛል ብለሺ አትጨነቂ
ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኝ!!
በአላህ ለይ ተመኪ ከሱም ችሮታ ጠይቂ
ራስሺን ለመቻል ስበቦች አድርሺ ራስሺንም ቻይ!!
የኔ ጠንካራ እህት አብሺሪ !!
=https://t.me/mkr_lesetochi
« مما ينبغي أن يعلم أن الذنوب تضر ولابد، وأن ضررها في القلوب؛ كضرر السموم في الأبدان، على اختلاف درجاتها في الضرر »
• ابن القيم | الداء والدواء صـ (٩٨)https://t.me/https_Aselefya
، 🌷የኔ ውድ እህት🌷 ،
🧷ሳትሞክሪ አልችልም አትበይ ለአላማሽ ቆራጥ ሁኚ ሰወች ከጎንሽ ሆኑ አልሆኑ አያሳስብሽ ብቻ አች ጠንካራ ሁኚ በጌታሽም ታገዥ።
https://t.me/https_Aselefya
