fa
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 551
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
﴿وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللهِ لَا تُحْصُوهَا إِنَّ اللهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾. «اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَعَظِيمِ سُلْطَانِكَ حَمْدًا غَيْرَ مَكْفِيٍّ وَلَا مُوَدَّعٍ وَلَا مُسْتَغْنًى عَنْهُ رَبَّنَا» ~

🧷አዕምሮ ሲበስል ምላስ ወሬ ይቀንሳል" ወሬ ሲበዛ ልብን ያደርቃል። https://t.me/https_Aselefya
🧷አዕምሮ ሲበስል ምላስ ወሬ ይቀንሳል" ወሬ ሲበዛ ልብን   ያደርቃል። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰውን በደካማ ጓኑ ገብቶ መርዳት እንጂ በደካማ ጎኑ ገብቶ መጉዳት" ብልጥነት ወይም ጀግንነት አይደለም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰውን በደካማ ጓኑ ገብቶ መርዳት እንጂ በደካማ ጎኑ ገብቶ መጉዳት" ብልጥነት ወይም ጀግንነት አይደለም። https://t.me/https_Aselefya

+2
أسأل الله أن يتقبل منكم دعاءكم، ويكتب لكم الأجر والقبول. الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر. لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.

የነገው የዐረፋ ቀን ፆም የሁለት ዓመታትን ወንጀል ያብሳል ችላ አትበሉ።

🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ ማን ያውቃል? ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ መጠበቅ ጥሩ ነዉ መታገስ መልካም ነዉ..!! https
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ
ማን ያውቃል?
ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ  መጠበቅ ጥሩ ነዉ        መታገስ መልካም ነዉ..!! https://t.me/https_Aselefya

الصبر مفتاح الفرج، ولكلِّ أمرٍ حين ትዕግስት የመፍትሔ ቁልፍ ነው፤ ሁሉም ነገር ጊዜው አለው። https://t.me/https_Aselefya
الصبر مفتاح الفرج، ولكلِّ أمرٍ حين ትዕግስት የመፍትሔ ቁልፍ ነው፤ ሁሉም ነገር ጊዜው አለው። https://t.me/https_Aselefya

🧷لا تَخافي من ليل الحُزن إن طالَ، فالفجرُ يأتي ومعهُ الأملُ الجميلُ, የሐዘን ሌሊት ቢረዝም አትፍሪ ጎህ{ፈጅር} ይመጣል" ከእሱም ጋር ውብ ተስፋ ይመጣል። h
🧷لا تَخافي من ليل الحُزن إن طالَ، فالفجرُ يأتي ومعهُ الأملُ الجميلُ, የሐዘን ሌሊት ቢረዝም አትፍሪ ጎህ{ፈጅር} ይመጣል" ከእሱም ጋር ውብ ተስፋ ይመጣል። https://t.me/https_Aselefya

🧷لا تَحكُم على القلوبِ من المظاهر، فكم من صامتٍ يحملُ صدقًا لا يُقال. ሰዎችን በውጫዊ መልክ አትፍረድ ምክንያቱም ዝምተኛ ሆኖ እውነትን የተሸከመ ብዙ ሰው አ
🧷لا تَحكُم على القلوبِ من المظاهر، فكم من صامتٍ يحملُ صدقًا لا يُقال. ሰዎችን በውጫዊ መልክ አትፍረድ ምክንያቱም ዝምተኛ ሆኖ እውነትን የተሸከመ ብዙ ሰው አለ" https://t.me/https_Aselefya

🧷لكل مقامٍ مقال ለእያንዳንዱ ሁኔታ የሚገባ ንግግር አለው" https://t.me/https_Aselefya
🧷لكل مقامٍ مقال ለእያንዳንዱ ሁኔታ የሚገባ ንግግር አለው" https://t.me/https_Aselefya

🧷لكل مقامٍ مقال ለእያንዳንዱ ሁኔታ የሚገባ ንግግር አለ https://t.me/https_Aselefya
🧷لكل مقامٍ مقال ለእያንዳንዱ ሁኔታ የሚገባ ንግግር አለ https://t.me/https_Aselefya

🧷الجبال لا تهتزّ بالرياح ተራሮች በንፋስ አይነቃነቁም https://t.me/https_Aselefya
🧷الجبال لا تهتزّ بالرياح ተራሮች በንፋስ አይነቃነቁም https://t.me/https_Aselefya

🧷ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም አንዳድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም አንዳድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ። https://t.me/https_Aselefya

ሶለዋት_ማውረድ እንብዛ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللهم في هذا اليوم المبارك يوم الجمعة، وفي هذه العشر المباركات، أنزل على قلوبنا راحةً تطمئن بها النفوس، وسكينةً تشرح بها الصدور، وفرجًا يمحو كل همٍّ وحزن. اللهم ارزقنا سعادةً لا تزول، ودعوةً لا تُرد، وقلبًا متعلقًا بك، واجعل لنا من كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل تعبٍ راحة، ومن كل أمنيةٍ نصيبًا يا أرحم الراحمين.

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

سيكون كل شيء جميل ؛ ربما ليس اليوم ولكن بالتأكيد يومًا ما.
سيكون كل شيء جميل ؛ ربما ليس اليوم ولكن بالتأكيد يومًا ما.

+3
ዑዝር ቢል ጀህልን በተመለከተ ዝርዝር ሁኔታ 🎙በወንድም አቡ ዒምራን ክፍል 1

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።