قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 551
Obunachilar
-124 soatlar
-77 kun
-330 kun
Postlar arxiv
﴿وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللهِ لَا تُحْصُوهَا إِنَّ اللهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾.
«اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَعَظِيمِ سُلْطَانِكَ حَمْدًا غَيْرَ مَكْفِيٍّ وَلَا مُوَدَّعٍ وَلَا مُسْتَغْنًى عَنْهُ رَبَّنَا»
~
🧷
ሰውን በደካማ ጓኑ ገብቶ መርዳት እንጂ
በደካማ ጎኑ ገብቶ መጉዳት" ብልጥነት ወይም ጀግንነት አይደለም።
https://t.me/https_AselefyaRepost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
أسأل الله أن يتقبل منكم دعاءكم، ويكتب لكم الأجر والقبول.
الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر. لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ
ማን ያውቃል?ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ መጠበቅ ጥሩ ነዉ መታገስ መልካም ነዉ..!! https://t.me/https_Aselefya
الصبر مفتاح الفرج، ولكلِّ أمرٍ حين
ትዕግስት የመፍትሔ ቁልፍ ነው፤
ሁሉም ነገር ጊዜው አለው።
https://t.me/https_Aselefya🧷لا تَخافي من ليل الحُزن إن طالَ،
فالفجرُ يأتي ومعهُ الأملُ الجميلُ,
የሐዘን ሌሊት ቢረዝም አትፍሪ
ጎህ{ፈጅር} ይመጣል"
ከእሱም ጋር ውብ ተስፋ ይመጣል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷لا تَحكُم على القلوبِ من المظاهر،
فكم من صامتٍ يحملُ صدقًا لا يُقال.
ሰዎችን በውጫዊ መልክ አትፍረድ
ምክንያቱም ዝምተኛ ሆኖ እውነትን የተሸከመ ብዙ ሰው አለ"
https://t.me/https_Aselefya🧷ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም አንዳድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ።
https://t.me/https_Aselefya
ሶለዋት_ማውረድ እንብዛ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللهم في هذا اليوم المبارك يوم الجمعة، وفي هذه العشر المباركات، أنزل على قلوبنا راحةً تطمئن بها النفوس، وسكينةً تشرح بها الصدور، وفرجًا يمحو كل همٍّ وحزن. اللهم ارزقنا سعادةً لا تزول، ودعوةً لا تُرد، وقلبًا متعلقًا بك، واجعل لنا من كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل تعبٍ راحة، ومن كل أمنيةٍ نصيبًا يا أرحم الراحمين.
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!
ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።
