336
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا الْيَهُودَ وَالنَّصَارَىٰ أَوْلِيَاءَ ۘ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ وَمَن يَتَوَلَّهُم مِّنكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡
سورة المائدة ٥١
ለማን ልዳራት?
አንድ ለትዳር የደረሰች ሴት ልጅ ያለው ሰው ወደ ሐሰን ኢብኑ ዐሊይ መጥቶ- “አንዲት ሴት ልጅ አለችኝ፡፡ የተለያዩ ሰዎች እንዲድርላቸው እየጠየቁኝ ነው፡፡ ለማን ቢድራት የሚሻል ይመስልዎታል? ሲላቸው ሐሰን- “አላህን ለሚፈራ ሰው ዳራትı የሚወዳት ከሆነ ያከብራታል፣ የማይወዳት ከሆነም አይበድላትም አሉት።
وَمَا نَتَنَزَّلُ إِلَّا بِأَمْرِ رَبِّكَ ۖ لَهُ مَا بَيْنَ أَيْدِينَا وَمَا خَلْفَنَا وَمَا بَيْنَ ذَٰلِكَ ۚ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّا
(ጂብሪል አለ) «በጌታህም ትእዛዝ እንጅ አንወርድም፡፡ በፊታችን ያለው፣ በኋላችንም ያለው በዚህም መካከል ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ ጌታህም ረሺ አይደለም፡፡
سورة مريم:٦٤
እንኳን ከዓመታት በፊት ቀርቶ፣ ትናንት የምታውቁን እንኳን አይደለንም። ሰዎች በዓመት ውስጥ ብዙ ነገራትን ያሳልፋሉ፤ ያኔ እንደምታውቋቸው አይደሉም። ትናንት በምታውቁት ማንነት ላይ አይደለንም፤ ትናንት አልፏል፣ ዛሬ አዲስ ቀን ነው። ነገ ደግሞ ምን ዓይነት ማንነት እንላበስ እንደሆነ እኛ ራሳችን እርግጠኞች አይደለንም።
በብዙ ፈተናዎች፣ በመልካምና መጥፎ አጋጣሚዎች እንዲሁም በክፉና በደግ ሰዎች ነው ስሪታችን። እየተማርን፣ እየተሻሻልንና እየተቀየርን እንጓዛለን፤ አልያም ወድቀን እንቀራለን። “አናውቃቸውም እንዴ?” አትበሉ፤ አታውቋቸውም፣ አታውቁንም፣ አናውቃችሁም!።
منقول
በተከበሩት ወራት (አሽሁረል ሑሩም) ውስጥ እንዳለህ አትርሳ‼
በማንኛውም ጊዜ፣ ቢያንስ አስር ደቂቃም ብትሆን በመልካም ሥራና በዒባዳ ውስጥ እራስህን አግኘው!
መንገድ ላይ ስትጓዝም እንኳ፣ ጥቂትም ብትሆን እምነትህን በተግባር አሳይ (አላህን አስታውስ)።
ሙዚቃዎችን ከመስማት እና ከማንኛውም ሐራም ... ሐራም ... ሐራም ከሆኑ ነገሮች ራስህን ለማራቅ ሞክር።
በእነዚህ የተከበሩ ወራት ውስጥ የሚሰራ መልካም ስራ አጅሩ እጅግ የላቀ ነው። ምንም እንኳን ወንጀል
በማንኛውም ጊዜ ከባድ ኃጢአት ቢሆንም፣ በእነዚህ ወራት ውስጥ የሚሰራ በደል ግን ቅጣቱ ከተለመደው ጊዜ ይልቅ እጅግ የከፋ ነው።
ስለዚህ በእነሱ ውስጥ ወንጀልን በመስራት ነፍሶቻችሁን አትበድሉ።
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
ኧረ ሰው ግን እንዴት ነው ማፈር ያቆመው??
ድፍረት እና ፈጣጣነትም እኮ አይነት አለው።
እንዴ እኛኮ የናንተን ያክል ድፍረት ቢኖረን ሰማይ ደርሰን እንመለስ ነበር¡😒
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
