fa
Feedback
𝕎𝕚𝕥𝕙 𝕠𝕦𝕣 𝕞𝕚𝕟𝕕

𝕎𝕚𝕥𝕙 𝕠𝕦𝕣 𝕞𝕚𝕟𝕕

رفتن به کانال در Telegram
326
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+2
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+7
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+1 072
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+99
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+164
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 اکتبر+1
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ (አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡ سورة طه

2
አትፍረድ ይፈረድብሃል 🙌
83
3
ምክር ሳትጠይቁት የሚመክር ሰው 🥹❤️‍🩹
148
4
لا يزالُ الرَّجل عقيمًا من الذّرارِى؛ حتىٰ يُوهب البنَات، وإنْ كانَ لهُ مِئة منَ الأبنَاءِ💜
لا يزالُ الرَّجل عقيمًا من الذّرارِى؛ حتىٰ يُوهب البنَات، وإنْ كانَ لهُ مِئة منَ الأبنَاءِ💜
187
5
አንተ ሀብታም አይደለህም አላህ ሰቶህ እንጂ አንተ የምችል አልነበርክም አላህ ስላገዘህ እንጂ አንተ አዋቂ አልነበርክም አላህ አሳወቀህ እንጂ ስኬቶችን የራስህ አታድርግ እያንዳንዱ ነገርህ የአላህ ትሩፋት እንደሆነ አትርሳ ።
181
6
ወላሂ ወቢላህ የአንድ ሰው የህይወቱ መበላሸት የሚጀምረው መድረሳ መመላለስ ያቆመ ጊዜ ነው። "እውቀትን በመፈለግ ለጥቂት ሠአታት በእውቀት ጥላ ስር መታገስ ያቃተው ሰው እድሜልኩን በጃሂልነት ይሶብራል" ይላሉ ኢማሙ ሻፊኢይ። መድረሳ ላይ መመላለስ ልጅነት አይደለም!! አንዳንዶች እንዳደጉ ያስቡና ከመድረሳ ይቀራሉ። እናም እነዛ ሰዎች ቁርአንን እንኳን አስተካክለው አያነቡም💔 ከዚህ በላይ የሚያሳፍር ነገር አለ⁉️
233
7
ወደ መጥፊያ ቦታህ ወደህ ከመነዳት ተጠንቀቅ ‼
255
8
እህቴ ሀራም ሪሌሽን ላይ ሆነሽ ሀላሌ ብሎ ስለጠራሽ ሀላል አያደርግላችሁም። ያለኒካህ ትነካካ…🖐
276
9
ት/ቤት ሂድና ውጤቴን እይልኝ... በ 1 subject ከወደቅኩ " ሙሀመድ ሰላም እያለህ ነው በለኝ " ከ father ጋር ስለሆንኩ መውደቄን ማወቅ የለበትም! 📞... "ኡመቱ ሙሀመድ ሰላም ብለውሀል" 😭😂
275
10
ጭፈራ እና ሴቶች ጋር መቀላቀሉን ነው የምትፈልጉት😭😭😁
271
11
ጭፈራ እና ድቤ ባይኖር ሁሉም ወጣት መውሊድ ቢደኣ ነው ባለ ነበር 😁😁
255
12
اللهم الثلاثون قبل العشرون 🥹🤲
230
13
አላህ አብሮነታችንን በዱንያም በጀነትም ያዝልቀው!😊
250
14
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀ
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ።
264
15
አእራቢዩን ጠየቁት ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁
235
16
የፈለገ መንገድ አያጣም ያልፈለገ ሰበብ አያጣም🤷
246
17
እንደው እሷን ያገባ ሰው ግን ምነኛ የታደለ ሰው ነው? ያ አላህ🥹🫠
275
18
سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ «ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡
265
19
የሰው ልጅ በተለያዩ ፈተናዎች ሚሞከረው ሊቀጣ ብቻ አይደለም በእርግጥም አንዳንዴ  እንዲስተካከልም ይፈተናል። 🍃. - ابن القيم ✏️👉
260
20
و الله يحب الصابرين❤️‍🩹 And Allah loves the patient
187