fa
Feedback
ስኬት Freshman 2019

ስኬት Freshman 2019

رفتن به کانال در Telegram

🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስኬት Freshman 2019

کانال ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 20 668 مشترک است و جایگاه 9 557 را در دسته آموزش و رتبه 1 675 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 20 668 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 035 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 101 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 988 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 531 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 31 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

20 668
مشترکین
+10124 ساعت
+8207 روز
+1 03530 روز
آرشیو پست ها
Educational የሆነ ቻናል እና ጉሩፕ መግዛት ሚፈልጉ Dm me! @FARAJJO

የመጨረሻው ጊዜ ለመጀመር አሁን ነው። ፈተናውን “ቁጭ” ብለው መጠበቅ አሁን ያለንን ጊዜ ማጥፋት። እቅዶች በወረቀት ላይ ብቻ ይቆያሉ፣ ተግባራዊ ልምምድ ይቀራል። ከዛ፣ ሲደርስ “ስከአሁን ለምን አልጀመርኩም?” የሚል ጭንቀት ይዝሃል። የቅርብ ዓመታት ውጤት ዝቅተኛ ነው (ብዙዎች ከ50% እንኳን አላለፉም)። ጊዜ ይቀንሳል፣ የተማሪከው ግን ትንሽ ይሆናል። ይህ የራስ እምነትን ያሳጣል፣ የዩኒቨርሲቲ ተስፋን ይቀንሳል። የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመጀመር አሁን ነው ግዜ። ዛሬ ጀምር – የዩኒቨርሲቲ ተስፋህ እውን ይሆን ዘንድ። 👉 አሁን ጀምር፡ ለመመዝገብ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!

Get Up Your Future Is Waiting..😂

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

እያንዳንዱ ሳምንት አንድ አዲስ እድል ነው። ትላንትና ያልተሳካልህ ነገር፣ ያላጠናከው ክፍል፣ ያመነታህበት ጥያቄ — ሁሉም ትላንትና ነው። ዛሬ ግን አዲስ ሳምንት ነው። እያንዳንዱ ሰኞ እንደገና የመጀመር ፈቃድ ይዞ ይመጣል። ስህተቶችህን ትተህ ወደፊት ለመራመድ አዲስ እድል ተመልከት ። · ያለፈው ሳምንት ባልተሳካልህ በዚህ ሳምንት ልትሻሻል ትችላለህ። · ትናንት ባላነበብከው ገጽ ዛሬ ልትጀምር ትችላለህ። · ባለፈው ሳምንት ያልቻልከውን ኮንሰፕት በዚህ ሳምንት ልትረዳው ትችላለህ። ሳምንቱ አልተጠናቀቀም። ገና ብዙ ቀናት አሉ። እያንዳንዱ ቀን አንድ ትንሽ ድል ማስመዝገብ ትችላለህ። አላማህን አላሳካሁም ብለህ አትበል። ገና ሳምንቱ አልተጠናቀቀም። ዛሬ አዲስ እድል ነው። ተጠቀምበት። እያንዳንዱ ሳምንት አንድ አዲስ ጅምር ነው። አላማህ ያው ነው። መንገዱን ቀጥል። 👉 የጥናት ጥረትህን ወደ ከፍተኛ ውጤት መቀየር ከፈለክ፣ @ModelExamSupport በቀጥታ መልእክት ላክለት።

ስልታዊ ስራ ውጤታማነትን ያሳድጋል። ብዙ መስራት ብቻ በቂ አይደለም። አንድ ተማሪ 10 ሰዓት ያጠናል። ሌላው 3 ሰዓት ብቻ ያጠናል። ግን ሁለተኛው ከፍተኛ ውጤት ያመጣል። ለምን? ምክንያቱ ስልታዊ ስራ ነው። ስልታዊ ስራ ማለት፡- · ጊዜህን በማያስፈልግ ነገር ሳያጠፋ በሚጠቅም ነገር ላይ ማዋል · ከመጽሐፍ አንስቶ እስከ መጨረሻ ሳትደክም በተዘጋጀ መንገድ መሄድ · እያንዳንዱን ጥያቄ ከመልስ ባሻገር "ለምን?" የሚለውን ማወቅ ዛሬ ጊዜህን በስልታዊ ስራ ጀምር። ውጤቱ ይከተላል። 👉 ለመመዝገብ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!

photo content

የዕለት ተዕለት ጥረት የረጅም ጊዜ ውጤት ምስጢር ነው። ብዙዎች ትልቅ ውጤት ለማግኘት አንድ ትልቅ ነገር ያስፈልጋል ብለው ያስባሉ። አንድ ወር የሚቆይ ጥናት። አንድ ውድ መጽሐፍ። አንድ ምስጢራዊ ዘዴ። ነገር ግን እውነቱ የተለየ ነው። ውጤት የሚመጣው ከትልቅ ነገር ሳይሆን ከትንሽ ነገር ነው። በየቀኑ ከምትሰራው ትንሽ ጥረት። · በየቀኑ 50 ጥያቄዎች · በየቀኑ 1 unit አጭር ማስታወሻ · በየቀኑ 1 ሰዓት ትኩረት ማረግ እነዚህ ቀላል የሚመስሉ ነገሮች ሲደጋገሙ ወደ ማይታመን ውጤት ይለወጣሉ። ለምን? ምክንያቱም ተከታታይነት ኃይል አለው። አንድ ቀን 500 ጥያቄ መስራት ከባድ ነው። ግን በየቀኑ 50 ጥያቄ መስራት ቀላል ነው። እና በአንድ ወር ውስጥ 1500 ጥያቄ ማለት ነው። ይህ ነው ምስጢሩ። ትልቁ ውጤት ከትንሽ ተከታታይ ጥረት ይመጣል። አሁን አንተ በዚህ መንገድ እየሄድክ ነው? ወይስ አሁንም አንድ ትልቅ ነገር ትጠብቃለህ? የእኛ ቻናል የተዘጋጀው ትንሽ ጥረትህን በየቀኑ እንድትገነባ ለመርዳት ነው። ጥያቄዎች፣ አጭር ማስታወሻዎች፣ እና ማብራሪያዎች በቀጥታ ታገኛለህ። 👉 ይህን የዕለት ተዕለት ጉዞ ከሜጋ ROOM ጋር ለመጀመር እዚህ ይጫኑ፡ @ModelTutorbot ትልቅ ውጤት በአንድ ቀን አይመጣም። ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @Model_Exam @Model_Exam

How Does A Circle Equal A Triangle 🤔

ከምንም በፊት የሚታዩት ለውጦች እነዚህ ናቸው ውጤት ከመምጣቱ በፊት፣ ሌላ ነገር ይከሰታል። ብዙዎች ውጤት ማየት ይፈልጋሉ። ግን ከውጤቱ በፊት የሚመጡ ለውጦች አሉ። 1. አሰራር ይለወጣል ቀደም ሲል "ስላልቻልኩ" የምትለው ነገር አሁን "ማድረግ አለብኝ" ይሆናል። ከማሰብ ወደ መስራት መሸጋገር። 2. ትኩረት ይለወጣል ከማንኛውም ነገር መማር ወደ አስፈላጊው ነገር ብቻ መማር። ከመጠን ወደ ጥራት። 3. ጭንቀት ይቀየራል "እንዴት እጨርሳለሁ?" የሚለው ፍርሃት ወደ "ዛሬ ምን ማድረግ አለብኝ?" የሚል ግልጽ ጥያቄ ይለወጣል። 4. የጊዜ አጠቃቀም ይለወጣል ሰዓታትን በማሳለፍ ሳይሆን ሰዓታትን በማሸነፍ መጠቀም። ቀደም ሲል "አልችልም" የምትለው ነገር አሁን "እንዴት እንደሚቻል" ትፈልጋለህ። እነዚህ ለውጦች ከማንኛውም መጽሐፍ ወይም ጥያቄ በፊት ይመጣሉ። እነሱ ካልተከሰቱ፣ ውጤትም አይመጣም። የእኛ ቻናል እነዚህን ለውጦች ለማምጣት የተዘጋጀ ነው። ውጤት ከመጠየቅ በፊት አሰራርህን እንለውጣለን። 👉 ይህን ለውጥ ለመጀመር እና MEGA ROOM ለመቀላቀል እዚህ ➡️ @ModelTutorbot ይጫኑ፡ ለውጥ ከውስጥ ይጀምራል። ከዚያ ውጤቱ ይከተላል።

Repost from Hope Remedial 2019
One day you will realize: People don't care about your mistakes. They think about themselves. No one was watching you as much
One day you will realize: People don't care about your mistakes. They think about themselves. No one was watching you as much as you thought. So just do what you want. Don't wait. Join and Share @Fuad_Muh @Fuad_Muh

የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና‼️ የ2018 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ግንቦት 17-20/2018 ዓ/ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

+9
ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @Model_Exam @Model_Exam

60 ቀን ቀርቶን መዘናጋት የለም! "ነገ አጠናለሁ" ህልሞችን ያጠፋል። የዛሬን ዛሬ ጨርስ። 2 ወር ትልቅ እድል ነው። ችግሩ ዛሬ መጀመር አለመቻልህ ነው። ዛሬ አንድ ዩንት አንብብ። አንድ ሞደል ሲራ። ይህ ከምንም የተሻለ ነው። @ModelTutorbot ᴊᴏɪɴ ᴏᴜʀ ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @Model_Exam @Model_Exam

Mega Room – Study Success Blueprint for Ethiopian Students Many students struggle with procrastination, weak concentration, missing short notes, and not knowing how to cover their syllabus on time. The exam is coming. Stress is building. And most free Telegram channels only make things worse — random PDFs, wrong answers, no structure. You don’t need expensive coaching centers to pass. You need a clear system. I’ve gathered everything that actually works into one affordable blueprint inside Mega Room. At just 199 birr, you get the “juiciest part” — no fluff, no long lectures. What’s included: 💚 Anti‑Procrastination Toolkit 💚 Active Recall & Concentration Methods – actually remember what you read 💚 Short Note & Question Mastery – create powerful notes, find questions, solve any type 💚 How to Cover Your Portion – break your syllabus into daily chunks and finish on time 💚 Time & Resource Roadmap – clear daily schedule + best free materials 💚 Step‑by‑step study system – no more “I have a plan but I won’t do it” 💚 How to stay focused even when you feel bored or anxious 💚 How to solve questions you’ve never seen before 💚 No overwhelm, no burnout – just consistent daily progress I give you a step‑by‑step instruction on how to prepare for your exam the right way. I show you what and how to study so you build real confidence — without wasting time. It’s time to stop struggling alone and get a system that actually works for Ethiopian students (Grade 5-12, or university ). Mega Room – Study Success Blueprint Cost: Only 199 birr To get access, use @ModelTutorbot.

Repost from Hope Remedial 2019
TOP TEN WAY TO MAKE MONEY ONLINE AFTER GRADE 12 CLASS አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ገንዘብ ማግኘት ማለት ቪዲዮ አርትዖት፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ድሮፕሺፒንግ መማር ነው ይላሉ። ግን ኢንተርኔት በእነዚህ ተሞልቷል። በዚህ ካሮሰል ውስጥ ከ12ኛ ክፍል በኋላ ገንዘብ ለማግኘት 10 ቀላል መንገዶችን አጋርቻለሁ፦ • Marketplace flipping • Selling study notes • Sneaker reselling • Book reselling • Local product reselling እነዚህ ውስብስብ ክህሎት አያስፈልጋቸውም — ምልከታ፣ ጊዜ፣ እና ትንሽ ትግበራ ብቻ። በትንሽ ጀምር። ትርፉን እንደገና ኢንቨስት አድርግ። የሚሠራልህን አሳድግ። ለኋላ አስቀምጠው። #MakeMoneyOnline #StudentIncome #SideHustle #EarnMoneyOnline #StudentEntrepreneur BusinessIdeas EthiopianStudents SideHustleEthiopia MoneyIdeas https://t.me/Fuad_Muh https://t.me/Fuad_Muh

5 ተማሪዎች አዲሱን ትምህርታችንን በነጻ እንዲገመግሙልን ፈልገናል! ለተማሪዎቻችን ማሳወቅ ያህል ። አዲስ የማጥኛያ tutorial አዘጋጅተናል። ይህ tutorial የሚረዳችሁ፦ · አጭር ማስታወሻ ማዘጋጀት በጣም ከ10 በአነሰ ጊዜ · ጥያቄዎችን ማግኘት እና መስራት በቀላሉ · ማንኛውንም አይነት ጥያቄ እንዴት እንደምሰሩ · ትኩረትን ማረግ እና Time Management · Portion እንዴት cover ማረግ እንዳለባችሁ · ያነበባቹን እንዴት እንደምታቆዩ ከእናንተ መካከል 5 ተማሪዎች ይህን አዲስ ትምህርት በነጻ እንዲገመግሙልን እንፈልጋለን። ለማወቅ የሚፈልጉ ተማሪዎች እንዳሉ እንድንገነዘብ ነው። በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ እንሰጣለን። ለ Riview ዝግጁ ከሆናችሁ በውስጥ አናግሩን @ModelExamSupport እናመሰግናለን።

Repost from Tikvah-University
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ በማኅበራዊ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል። @tikvahuniversity

🇲‌🇪‌🇬‌🇦‌ 🇷‌🇴‌🇴‌🇲‌ 🇨‌🇴‌🇴‌🇲‌🇮‌🇳‌🇬‌ 🇸‌🇴‌🇴‌🇳‌🇳‌🇳‌🇳‌....

"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል። እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ ©tikvahuniversity