fa
Feedback
የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማ

የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማ

رفتن به کانال در Telegram
2 239
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+2330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مارس '26
مارس '26
+10
در 0 کانال‌ها
فوریه '26
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+146
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+235
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+494
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+360
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+1 032
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
07 مارس+3
06 مارس+1
05 مارس0
04 مارس+1
03 مارس+4
02 مارس0
01 مارس+1
پست‌های کانال
"ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት!" የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሰላ
"ዲሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት!" የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!! አካታች እድገት በሁሉ ለሁሉ !! ለበለጠ መረጃ :- በነፃ የስልክ መስመራችን 9859 ይደውሉ !!

2
https://t.me/yehulusaccosltd
https://t.me/yehulusaccosltd
1 512
3
https://t.me/yehulusaccosltd
https://t.me/yehulusaccosltd
1 364
4
https://vm.tiktok.com/ZMAorDaAJ
1 424
5
https://web.facebook.com/share/v/1CTdLoYZDX/
1 156
6
https://youtu.be/u6OGLgmeDgQ
1 144
7
https://t.me/yehulusaccosltd
https://t.me/yehulusaccosltd
1 173
8
https://t.me/yehulusaccosltd
https://t.me/yehulusaccosltd
1 239
9
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ ! የየሁሉ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይከታተሉ እንዲሁም ለሌሎችም ያጋሩ! FOLLOW US 👇 👉 Our YouTube chann
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ ! የየሁሉ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይከታተሉ እንዲሁም ለሌሎችም ያጋሩ! FOLLOW US 👇 👉 Our YouTube channel  https://youtube.com/@yehulusacco?si=S-tMZf3ocp5P6TSz ‎👉Our Telegram Group ‎https://t.me/yehulusaccosltd ‎👉Our tiktok Account ‎https://www.tiktok.com/@yehulu_saccosltd... ‎👉Our website ‎https://yehulusaccos.et/en/home ለበለጠ መረጃ፦ በነፃ የስልክ መስመር 9859 ይደውሉ። https://t.me/yehulusaccosltd
1 011
10
https://t.me/yehulusaccosltd+5
https://t.me/yehulusaccosltd
1 200
11
https://t.me/yehulusaccosltd
https://t.me/yehulusaccosltd
1 032
12
https://vm.tiktok.com/ZMAKK2G6C
912
13
+6
بدون متن...
857
14
+9
بدون متن...
604
15
+8
بدون متن...
585
16
የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር በአለታ ወንዶ ከተማ 11ኛ ቅርንጫፉን አስመረቀ። ህዳር 20/2018 ዓ/ም የሁሉ ቁ/ብ/መ/ሕ/ሥራ/ማህበር አዳዲስ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅና ለአባላቶቹ ተደራሽ በማድረግ ምሳሌ የሆነው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት 11ኛ ቅርንጫፉን በዛሬው ዕለት  በአለታ ወንዶ ከተማ ዴላ ቀበሌ ህዝብ አዳራሽ አጠገብ አለሙ አመኑ ህንፃ ላይ በይፋ አስመርቋል። በሲዳማ ክልል የሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ኃላፊ  አቶ ሽመልስ አቲሶ ሕብረት ሥራ ማህበራት ኢትዮጵያ ለጀመረችው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ሚና እንዳላቸው አንስተው  የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ትልቅ  ራዕይ የያዙ ወጣቶችን በማሰባሰብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ እድገት በማስመዝገብ ለነገ ጥሩ ተሞክሮ የሚወሰድበት  ሕብረት ሥራ ማህበር መሆኑን ገልፀዋል። በሲዳማ ክልል 2 ሺህ 197 የሕብረት ሥራ ማህበራት የሚገኙ ሲሆን የሁሉ ቁጠባና ብድር በአለታ ወንዶ ከተማ 11ኛ ቅርንጫፉን በይፋ መክፈቱ ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽነቱን በማስፋት ፣ የአባላትን የቁጠባና የብድር ባህል በማሳደግ እንዲሁም የተመቻቸ የፋይናንስ አማራጮችን በመፍጠር ረገድ የጎላ ድርሻ እንደሚኖረው አንስተዋል።‌‌ ቁጠባን ባህል ማድረግ  ዛሬ ላይ ሆነን ነገን የምንሰራበት ተግባር ነው ያሉት የአለታ ወንዶ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ሳሙኤል ቦጋለ በበኩላቸው አለታ ወንዶ ከተማ ሰፊ የገንዘብ ዝውውር ያለባት የሲዳማ ክልል እንብርት ከተማ ስትሆን  በተለይም በዝቅተኛው የኑሮ ደረጃ ላይ ካሉ ማህበረሰቦች  ጀምሮ የቀን ገቢ ያላቸውን ወጣቶች ተደራሽ ለማድረግ ያለመው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር በከተማችን ቅርንጫፉን በመክፈቱ ደስ ብሎናል እንደ ከተማ አስተዳደር አሁን ካለን አልሚ ሃይል ጋር በጋራ በመስራት እንዲሁም በሚፈለገው ሁሉ  ሕብረት ሥራ ማኅበሩን በማገዝ በጋራ ሆነን ከተማችንን ለማሳደግ በእኛ በኩል  ዝግጁ ነን በማለት ተናግረዋል። የየሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም  ቃሬሶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ባስተላለፉበት ወቅት ለሁሉም ሰው የፋይናንስ ተደራሽ የመሆን  ራዕይ ይዞ የተነሳው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር በአሁኑ ጊዜ   ከ2 ቢሊየን ብር  በላይ ብድር ያሰራጨ ሲሆን ከ25 ሺህ በላይ አባላት እንዳሉት ተናግረዋል። አለታ ወንዶ ከተማ ላይ ያለውን ከፍተኛ የገንዘብ ፍሰት አግባብ ባለው መንገድ በመጠቀም ማንኛውም ግለሰብ በመቆጠብ እና የተለያዩ የብድር አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል 11 ኛ ቅርንጫፋችንን በይፋ አስመርቀናል በቅርቡ ሆሳዕና እንዲሁም ሌሎች ከተሞች ላይ ተጨማሪ  ቅርንጫፎችን እንከፍታለን በማለት ገልፀዋል። https://t.me/yehulusaccosltd
608
17
https://web.facebook.com/share/p/1AiQeoVS3W/
608
18
የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር በአለታ ወንዶ ከተማ 11ኛ ቅርንጫፉን አስመረቀ። ህዳር 20/2018 ዓ/ም የሁሉ ቁ/ብ/መ/ሕ/ሥራ/ማህበር አዳዲስ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅና ለደንበኞቹ ተደራሽ በማድረግ ምሳሌ የሆነው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት 11ኛ ቅርንጫፉን በዛሬው ዕለት  በአለታ ወንዶ ከተማ ዴላ ቀበሌ ህዝብ አዳራሽ አጠገብ አለሙ አመኑ ህንፃ ላይ በይፋ አስመርቋል። በሲዳማ ክልል የሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ኃላፊ  አቶ ሽመልስ አቲሶ ሕብረት ሥራ ማህበራት ኢትዮጵያ ለጀመረችው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ሚና እንዳላቸው አንስተው  የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ትልቅ  ራዕይ የያዙ ወጣቶችን በማሰባሰብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ እድገት በማስመዝገብ ለነገ ጥሩ ተሞክሮ የሚወሰድበት  ሕብረት ሥራ ማህበር መሆኑን ገልፀዋል። በሲዳማ ክልል 2 ሺህ 197 የሕብረት ሥራ ማህበራት የሚገኙ ሲሆን የሁሉ ቁጠባና ብድር በአለታ ወንዶ ከተማ 11ኛ ቅርንጫፉን በይፋ መክፈቱ ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽነቱን በማስፋት ፣ የአባላትን የቁጠባና የብድር ባህል በማሳደግ እንዲሁም የተመቻቸ የፋይናንስ አማራጮችን በመፍጠር ረገድ የጎላ ድርሻ እንደሚኖረው አንስተዋል።‌‌ ቁጠባን ባህል ማድረግ  ዛሬ ላይ ሆነን ነገን የምንሰራበት ተግባር ነው ያሉት የአለታ ወንዶ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ሳሙኤል ቦጋለ በበኩላቸው አለታ ወንዶ ከተማ ሰፊ የገንዘብ ዝውውር ያለባት የሲዳማ ክልል እንብርት ከተማ ስትሆን  በተለይም በዝቅተኛው የኑሮ ደረጃ ላይ ካሉ ማህበረሰቦች  ጀምሮ የቀን ገቢ ያላቸውን ወጣቶች ተደራሽ ለማድረግ ያለመው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር በከተማችን ቅርንጫፉን በመክፈቱ ደስ ብሎናል እንደ ከተማ አስተዳደር አሁን ካለን አልሚ ሃይል ጋር በጋራ በመስራት እንዲሁም በሚፈለገው ሁሉ  ሕብረት ሥራ ማኅበሩን በማገዝ በጋራ ሆነን ከተማችንን ለማሳደግ በእኛ በኩል  ዝግጁ ነን በማለት ተናግረዋል። የየሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም  ቃሬሶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ባስተላለፉበት ወቅት ለሁሉም ሰው የፋይናንስ ተደራሽ የመሆን  ራዕይ ይዞ የተነሳው የሁሉ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር በአሁኑ ጊዜ   ከ2 ቢሊየን ብር  በላይ ብድር ያሰራጨ ሲሆን ከ25 ሺህ በላይ አባላት እንዳሉት ተናግረዋል። አለታ ወንዶ ከተማ ላይ ያለውን ከፍተኛ የገንዘብ ፍሰት አግባብ ባለው መንገድ በመጠቀም ማንኛውም ግለሰብ በመቆጠብ እና የተለያዩ የብድር አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል 11 ኛ ቅርንጫፋችንን በይፋ አስመርቀናል በቅርቡ ሆሳዕና እንዲሁም ሌሎች ከተሞች ላይ ተጨማሪ  ቅርንጫፎችን እንከፍታለን በማለት ገልፀዋል። https://t.me/yehulusaccosltd
1
19
https://web.facebook.com/share/r/14W5yVcX8rb/
704
20
https://vm.tiktok.com/ZMAKYqW4h
697