cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Exam cafe ☕

🌐የትኛውንም Exam መደፋፈን ለሚፈልግ የተዘጋጀ🔰 🫵 📚Entrance 🫵📖 Remedial 🫵📔 Freshman 🫵📗📕 Exit exam For paid promotion and cross👉 @yohaboy

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 162
مشترکین
+2024 ساعت
+1487 روز
+82030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
💻ከትምህርት ጎን ለጎን እንዲሁም ክረምት ላይ በጣም ምትጠቀሙበት እና ልትሰሩበት,አልፎም ህይወታችሁን ሊቀይር የሚችል platform ነው ይህ ቻናል 🎖🎖🎖💸💸💸 በዚህ ቻናል ⬇️💰 ✅Online trade💵 ✅Crypto currency 💵 ✅Free online course tutorials👨‍👩‍👦ሌሎችንም በነፃ ምታገኙበት እና እዉቀታችሁን ምታሳድጉበት ነው :: 💻ጊዜው ራሳችሁን ምትለውጡበት እና ራሳችሁን ለመቻል አንድ እርምጃ ምትጀምሩበት ነው🤖 📍Join👇👇👇👇👇 https://t.me/+nXde9AOBeaJkMGFk https://t.me/+nXde9AOBeaJkMGFk
نمایش همه...
👍 1
ለ 10 ሰው ብቻ 750 ብር 👇👇👇👇👇 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1122370574
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ | YES COIN መጥቷል.. በዚህም እንዳትቆጩ 👇ስለ የስ ኮይን ብዙ የምንላችሁ ይኖራል እስከዚያው ስታርት ብላችሁ ጠብቁን https://t.me/realyescoinbot?start=r_5830740209
نمایش همه...
1🔥 1
🔔የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የቀራችሁ ጊዜ አጭር መሆኑ ይታወቃል እናም ለኢንትራስ ዝግጅታችሁ በጣም አስፈላጊ እና በቀራችሁ አጭር ጊዜ ብዙ ምትተቀሙበት ቻናል እንጠቁማቹ 📢 ➡️Channel link 👇 @ETHIO_ENTRANCEG12 ✈️ @ETHIO_ENTRANCEG12 ✈️ @ETHIO_ENTRANCEG12 ✈️ Join በማድረግ ብቻ ዝግጅታችሁን እንድታጠናክሩ እንላለን [worked exam, short notes ,work books , solved EUEE, free tutorial, study tips] በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ📔
نمایش همه...
2😍 2👍 1🔥 1
🖊ለentrance exam ተፈታኞች በቀሩት አጭር ቀናት እንዴት ማጥናት እና መዘጋጀት አለብን❔ 🖋አሪፍ ዉጤት መስራት የምትችሉበትን 10 በጥናት ላይ የተመሰረቱ ነጥቦችን እናያለን💻 🚩እንዴት ነው በአጭር የጥናት ጊዜ ዉስጥ የተሻለ ዉጤት ማምጣት የምንችለው😑 1ኛ ➡️ለጥናት በቂ ጊዜ መስጠት ለምሳሌ🕓 ለexam 1ወር(4ሳምንት )ቀርቷችሁ ምትፈተኑት 6 subject ቢሆን, ለአንድ subject 3 ቀናት ማጥናት ::✏️ያንን subject ስናጠና effectively መሆን አለበት, ያንን ደሞ እንዴት እንደምናደርግ ቦሀላ ላይ እናያለን :: ስለዚህ ያላችሁን አጭር ጊዜ ግዴታ እንደ በቂ አስባችሁ ለምታነቡት subject በቂ ጊዜ መስጠት ነው ::ለምሳሌ ያህል 🟢 ጠዋት ከ3-6 ሰዓት አጠናለው ካላችሁ በዛ ሰዓት ዉስጥ ሌላ ምንም አይነት ነገር መስራት የለባችውም:: 2ኛ➡️ የምታጠኑበትን ቦታ አመቺ ማድረግ ለምሳሌ maths ስታጠኑ calculation እየሰራችሁ✍️ እንጂ በንባብ ብቻ አይደለም:: ወረቀት አዘጋጅታቹ በሥርዓት እየተረዳችሁ ማጥናት አለባችሁ :: 3ኛ➡️ Flowchart እና diagram መጠቀም 🤔ይህ የአጠናን ዘዴ ምታነቡት ነገር እንዳይጠፋባችሁ እና በቀላሉ እንድታስታውሱ ያደርጋል :: ለምሳሌ🔺 biology chapter 2 እያጠናችሁ ቢሆን, ያንን unit አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ቦኃላ በአንድ ወረቀት ላይ በdiagram መልክ ለመግለፅ ሞክሩ ::ምክንያቱም የሰዉ ልጅ በማየት 30% ማስታወስ ይቻላል ::ይህ ማለት ግን ያነበባችሁትን ነገር እንደገና እንደ note ፃፉ ማለት አይደለም ❕ 4ኛ ➡️ያለፉ ዓመታት EUEE ጥያቄዎችን መስራት ለምሳሌ ✏️ለአንድ subject 3 ቀን ሰታችሁ በ2 ቀን ብትጨርሱ የቀረውን አንድ ቀን ጥያቄዎችን መስራት:: ምክንያቱም ሳታነቡ ጥያቄዎችን መስራት ለexam አዋጭ ስላልሆነ😔:: 5ኛ ➡️ጥያቄዎችን ለሌሎች ማስረዳት መቻል ✍️እናንተ የሰራቹትን ጥያቄ ለጓደኛችሁ or ለሆነ ሰው መልሳችሁ A or B ከማለት ይልቅ, ለምን A or B እንዳላችሁ ምክንያት በማቅረብ ለማስረዳት መሞከር :: ምክንያቱም more ስትናገሩ ያንን ሃሳብ የማስታወስ አቅማችሁ ይጨምራል😀:: 6ኛ ➡️ከተማሪዎች ጋር ጥያቄ መጠያየቅ 👨‍💼በት/ቤት or group ላይ ከተማሪዎች ጋር በመሆን ጥያቄዎችን መጠያየቅ:: ለምሳሌ maths ጥያቄ ስትሰሩ እናንተ የምትሰሩበት way ከባድ እና ጊዜ ሚወስድ ሊሆን ይችላል🤕 ሌላው ተማሪ ደሞ በጣም በቀላል እና በአጭር ዘዴ ሊያሳያችሁ ስለሚችል , እንዴት እንደ ሰራ እና እንደተረዳ በመጠየቅ መተጋገዝ ለዝግጅታቹ ጠቃሚ ነው :: 7ኛ ➡️በቂ እረፍት መዉሰድ ምታጠኑትን ነገር ማስታወስ ምትችሉት ከጥናት ቦኃላ ለአይምሮአቹ እረፍት እና ጊዜ ስትሰጡ ነው:: አለዚያ ድካም ብቻ ሊሆንባቹ ስለሚችል ያላችሁን ጊዜ ከግምት በማስገባት በቂ የሆነ እረፍት አርጉ :: ነገር ግን 30 ቀን አጥኑ ማለት እንቅልፍ አታችሁ አጥኑ ማለት አይደለም, እንደዉም ይባስ ምታዉቁት ሊጠፋባችሁ ስለሚችል ጥንቃቄ አርጉ:: 8ኛ ➡️በቂ ምግብ, ዉሃ መጠቀም 9ኛ ➡️ቅድሚያ ለሚቀላችሁ subject መስጠት አንዳንድ ተማሪዎች ከባዱን ከጨረስኩ ቀላሉን መስራት አያቅተኝም በማለት ጊዜያቸዉን በዛ subject ይጨርሳሉ::ነገር ግን ይሄ ትክክል አይደለም ምክንያቱም በዚህ በቀራቹ ጊዜ ለምትወዱት እና ለሚቀላችሁ ቅድሚያ ሰታችው በምታነቡበት ጊዜ confidenceአቹ እየጨመረ ይሄዳል :: 10ኛ➡️ስታነቡ based on outcome መሆን አለበት በመጨረሻም አንድን unit ከመጀመራችሁ በፊት የዛን unit goal ማወቅ አለባችሁ ::እናም ያንን unit አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ቦኃላ እነዛን goal(ግቦች) መረዳት እና እንደተረዳችሁት ራሳችሁን መጠየቅ አለባቹ :: ከእነዚህ ነጥቦች በመነሳት በቀሯችሁ ጊዜያት ለምሳሌ ያህል 1 ወር =4 ሳምንት 1ኛ ሳምንት = 2 subject 2ኛ ሳምንት = 2 subject 3ኛ ሳምንት =2 subject 4ኛ ሳምንት revision ብታደርጉት ቢያንስ ማለፍ አያቅታችሁም ብዬ አስባለው:: ❗️ከላይ ያነሳናቸውን ሃሳቦች እና ነጥቦች ሳትሰንፉ ተጠቀሟቸው🥺 :: አስተዉሉ ምንም ያህል ሃብታም ወይም ደሃ ብትሆን/ኚ ቤተሰቦቻቹ የእናንተን ማለፍ ይፈልጋሉ :: ከእናንተ ሚጠበቀዉን ድርሻ ተወጡ የቀረውን ለፈጣሪ አሳልፋችሁ ስጡ🤲:: እንደገና ደሞ ጭንቀትን ማስወገድ አለባችሁ ምክንያቱም ጭንቀት አንደኛ ተማሪዎች የማያልፉበት ምክንያት ነው :: በቀሩት ቀናት እኛም በተቻለን መጠን ሊያግዛችሁ ይችላሉ ምንለውን እና አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳቹአለን :: እናንተም ቻናላችንን ለተማሪዎች share በማድረግ አግዙን :: መልካም ጥናት🤌 እናመሰግናለን❤️ ©ethioentranceG12 📌Join and share 👇👇👇              ✳️  @Ethio600   🎯              ✳️  @Ethio600   🎯
نمایش همه...
👍 20 8🤩 2🙏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Notcoin ያመለጣቹ ይሄ ዕድል እንዳያልፋቹ 😱 ✅ይሄን Bot start በማለት እስከ 150$ ወይም 11,000 ብር ድረስ መስራት ትችላላቹ 😊 ለማስጀመር 👇👇👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId1122370574
نمایش همه...
👍 1
⚠️Notcoin ያመለጣቹ ይሄ ዕድል እንዳያልፋቹ 😱 ✅ይሄን Bot start በማለት እስከ 150$ ወይም 11,000 ብር ድረስ መስራት ትችላላቹ 😊 ለማስጀመር 👇👇👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId1122370574
نمایش همه...
⚠️Notcoin ያመለጣቹ ይሄ ዕድል እንዳያልፋቹ 😱 ✅ይሄን Bot start በማለት እስከ 150$ ወይም 11,000 ብር ድረስ መስራት ትችላላቹ 😊 ለማስጀመር 👇👇👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId1122370574
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
😱🥶🥶🥶 አቫ ኮይን በአሁኑ 1 ሰው invite ስታረጉ 3ava token ይሰጣቹሀል አዲስ ጀማሪዎች አሪፍ ነው የሚሆንላቹ በአሁኑ ሰአት 100 ava token ~ 3.4$ ነው እየተባለ ያለው! ላልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩ👇 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=d3db3108816efe056e09 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=d3db3108816efe056e09 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=d3db3108816efe056e09
نمایش همه...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. 📌Join and share 👇👇👇              ✳️  @Ethio600   🎯              ✳️  @Ethio600   🎯
نمایش همه...
👍 4 1