8 360
Підписники
-1024 години
-517 днів
-29030 днів
Архів дописів
8 360
.
.
2019 እንደ 2018 መቀጠል የለበትም
ሁሉም ነገር መለወጥ አለበት
¹ ሁሉንም ነገር እሺ ብለን የምንቀበል ሰዎች እንቢ ማለት እንጀምር ምክንያቱም እሺ ማለት ያመጣውን ጣጣ እናውቃለን
² የማይፈልገን የምንፈልግ ሰዎች እነሱን ጣል አድርገን ትተን አላማችንን እናሳካለን..
³ ደፋር ያልሆንን ሰዎች መፍራት እንተዋለን..
⁴ ከሰው ለሰው በሰው የምንኖር ሰዎች ለራሳችን መኖር እንጀምራለን..
⁵ ብዙ የምናወራ ሰዎች መገለጫችን ዝምታ መሆን መጀመር አለበት..
ዳይ ወደ ስራ
✍#fozi
8 360
.
.
ከዛ ከዚ ብለሽ ፤ ትንሽ ልቆይ ብለህ
ዱንያ ልያዝ ብለሽ ፤ጊዜው አይደለም ብለህ
ልደዋውል ብለሽ ፤ ጊዜው አይደለም ብለህ
ልጠናና ብለሽ ፤ ቆንጆ ልምረጥ ብለህ
ወሬ አታብዙ ሰዎች ወቅቱን አታባክኑት
በወቅቱ ሲሆን ነው ትዳርም የሚያምረው
#ፀዴ_የላጤ_እሁድ 😉
✍#fozi
8 360
.
.
ባይኔ ሳላየው ባካል ሳላውቀው
ጅስሜን ጠፍሮ ሩሄ ዘለቀው
የናፍቆት ሃሉ መላው ጠፍቶኛል
በነጋ ጠባ እሱን ይለኛል.....🥀
✍#fozi
8 360
.
.
ያሰብነው ቀርቶ የተመኘነው ሄዶ አለም ብትጨልምም ሳንበላ ውለን ሳንቀምስ ብናድርም በሃሳብ ተውጠን በሃዘን ብንሞትም እኛም ሰው ሆነን ሰው ብናጣም ባይሳካም ብንከፋ አለን እስካሁን መጨረሻችንን እንይ ብለን በሞተ ተስፋ...
1/1/2019 17፡49🕚
✍#fozi
8 360
.
.
2019 ገባ አላከብረውም ግን ካላንደር ቀይሮታል አመት ተጨምሮልናል ከእድሚያችን አልሀምዱሊላህ ትናንት ሀሙስ 2018 ዛሬ ጁመአ 2019 በዚህ አመት አሏህየ ከገንዘብ ላጤነት ያውጣን
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين✍#fozi
8 360
.
.
ጀማው ነገ ከአዲስ አመት
በላይ ትልቅ ቀን ነው
#ጁሙዓ እዚ ድረስ ከመጣቹ አይቀር
በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ....💚
አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪከ አለይክ
✍#fozi
8 360
.
.
መጣ 👉 ሄደ
2018👉 2019
6 ወሩን የታክሲ ሰልፍ ላይ ነበርኩኝ✌️
3 ወሩን በማሰብ
3 ወሩን በእንቅልፍ
3+3+6=12 🥴
አይ ጊዜ ዋናው አለመሞታችን ነው
ጳጉሜ/5/2018 19:19🕜
✍#fozi
8 360
.
.
የሆነ ጊዜ አለ
ስሜት አልባ የምትሆኑበት
ከማንም ምንም አትጠብቁም....
ለምንም ነገር አትደነግጡም...
ሲወዷችሁም ሲጠሏቹም ለምን አትሉም..
አወሯቹ አላወሯቹ ግድ አይሰጧችሁም.
ተረዷቹ አልተረዷቹ ምንም ለውጥ አያመጣባቹም.
ለምትሰጡት ፍቅር ምላሹ ምንም ይሁን አያስደነግጣችሁም.
አይበርዳችሁ አይሞቃቹም....🥀
✍#fozi
8 360
.
.
የሰሞኑ ዝናብ ግን አላህ ለሰላም ያድርገው 🤲
በተለይ ካራ አካባቢ በርዶው ኢትዮጵያ አይመስለም
አላህ ወንጀላችንን ይማርልን....🥺
✍#fozi
8 360
.
.
#ጳጉሜ-4 አምና በዛሬው ቀን የት ነበራቹ.¿?
እኔ አምና የነበርኩበት ቦታ ላይ ነኝ ግን አንድ ደረጃ ከፍ ብያለው.........🥀
ሞት ሳይቀድመን አመት ለጨመረልን አላህ ክብርና ምስጋና ለሱ የተገባ ይሁን
الحمد الله رب العالمين....... 🌸✍#fozi
8 360
Being different beautiful because it makes you "YOU"
የተለየሽ መሆን በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም እራስሽንና"እራስሽን እንድቶኚ ያደርግሻል
@esm_halal
