መጽሐፍ
📈 تحلیل کانال تلگرام መጽሐፍ
کانال መጽሐፍ (@hulubooks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 794 مشترک است و جایگاه 3 225 را در دسته کتب و رتبه 2 833 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 794 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 13 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 78 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 11 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.99% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 594 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 841 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“📚መጽሐፍ”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | +11 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | +10 | |||
| 10 ژوئن | +1 | |||
| 09 ژوئن | +2 | |||
| 08 ژوئن | +4 | |||
| 07 ژوئن | +11 | |||
| 06 ژوئن | +9 | |||
| 05 ژوئن | +6 | |||
| 04 ژوئن | +12 | |||
| 03 ژوئن | +3 | |||
| 02 ژوئن | +6 | |||
| 01 ژوئن | +2 |
| 2 | ሦስተኛው ኪዳን.pdf | 1 693 |
| 3 | ታላላቅ ሰዎች - ከበደ ምካኤል .pdf | 1 625 |
| 4 | ማልከም ኤክስ - ሙሉቀን ታሪኩ.pdf | 2 567 |
| 5 | የጭን መነባንብ.pdf | 2 198 |
| 6 | ከእሳት የወጣች ነፍስ .pdf | 2 201 |
| 7 | ሰላዩ ሬሳ - ማሞ ውድነህ.pdf | 3 431 |
| 8 | ሳይላክ_የቀረ_ደብዳቤ_ካሳ_ገብረሂወት.pdf | 0 |
| 9 | ✅✅❤️አሜን በል ልርገምህ❤️✅
*,ፀጉርህን ይምለጠው ዳግም,, ላይበቅልልህ፤
ይቁሰል ይድማ ደግሞም የራስ ቅልህ፤
አይኖችህ ይፍሰሱ ትል ይውጣ ከውስጡ፤
ውበታቸው ይጥፋ ውዛቸውን ይጡ።
ይቆረጥ አፍንጫህ ማሽተት እስኪያቅተው፤
ማራኪ መአዛን ማድነቁን እስኪተው።
አሜን በል ልርገምህ
ውበትህን ያጥፋው ሰው አትምሰል ፍቅሬ፤
ገላህ ተልቶ ደምቶ ሆኖ የደም ጉሬ፤
ብዙ ቀንድ እዳለው የሚዋጋ በሬ፤
አስፈሪ እንስሳ ያስመስልህ አውሬ፤
አሁንም ልርገምህ
ጠረንህን ያጥፋው ሰው ሰው አያሰኝህ፤
እንኳን የሄዋን ዘር ጅብ እንዳይመኝህ፤
ጠርሶችህ እረግፈው በድድህ ያስቀርህ፤
ሰው ፊት መሄድ መቆም መሳቅ ያሳፍርህ፤
አይለይ ውበትህ ከሰል ሁን ያጥቁርህ፤
ያኔ ያለ ግፊያ ብቻዬን ላፍቅርህ።
ከሰላም ንጉሥ | 0 |
| 10 | ሰመመን ከሲሳይ ንጉሱ.pdf | 0 |
| 11 | ምርኮኛ (ቆንጅት ብርሃን).pdf | 0 |
| 12 | ፍርሀትን አትፍራው
@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf | 0 |
| 13 | የመለስ ትሩፋቶች @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf | 0 |
| 14 | ለፈገግታ 😁😁😁
ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር።
አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?.
ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና ሱቅ ውስጥ ገባሁ
እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ።
እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት...
አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ... | 0 |
| 15 | This saying reveals my true soul፦ 💔
' 'ብዙ ጊዜ እያለፈ በሄደ ቁጥር የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ምን ያህል ገነት እንደነበሩ ማመን እጀምራለሁ!።' '
-Cioran
| 0 |
| 16 | ቄሳርና አብዮት.pdf | 0 |
| 17 | የአማኑኤል_ሆስፒታል_ታሪኮች.pdf | 0 |
| 18 | የቁመት ቀመር ©.PDF | 0 |
| 19 | ወንጀል እና ቅጣት @Ethio_books.pdf | 0 |
| 20 | ምርጥ መፅሐፍ ልጋብዛችኋ
ወንጀልና ፍርድ በዶስትዬቪስኪ
=========
ሚጥጢ ነጥቦች
....አየህ ያልተማረ ገበሬና መሃላ ያልፈፀም መነኩሴ ብቻ ናቸው በምርመራ ላይ ሁሉንም ነገር የሚክዱት።ንቁ ሰው ግን የማይቀየሩ እና ከወንጀሉ ውጭ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አይክድም።
.....ቀኝህ የሰጠውን ግራህ አይይ
...እብደት አካላዊ ህመም ሳይሆን የአመክንዮ(ሎጅክ) ስህተትና የአመለካከት መንሸዋረር የሚፈጥረው ችግር ነው።
የለውጥ አየር ፈላጊ ነህ።ስቃይን ተቀበል።ስቃይ ጥሩ ነገር ነው።ነገር ግን ራስህን እንደ ብልጥ አትመልከት።ከፊትህ ያለው ጎርፍ ከወንዝ ዳር ይተፋሃል።
ሽንገላ ጠቃሚ ሃይል መሆኑ ይታወቃል።በዚች አለም እውነትን ከመናገር የበለጠ ከባድ ነገር እንደሌለ ሁሉ ከሽንገላ የቀለለ ነገር **የለም።ከምትናገረው እውነት ውስጥ አንድት ሃሰት ብትገኝ ለፀብ ትዳርግሃለች።
ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ የሽንገላ ቃላት በአንፃሩ የሚያስማማና በእርካታ** የሚደመጥ መሆኑ ሃቅ ነው።በሽንገላ የሚገኘው እርካታ ቢጎረብጥህም ያው እርካታ ነው።የሚጎረብጥ ሽንገላ እንኳን ቢሆን ግማሹ ለአድማጩ እውነት ይመስለዋል።
እኔና ሚስቴ ለስነ-ፅሁፍ ትልቅ ክብር አለን።አንድ ሰው ጨዋ መሆኑ በቂ ነው።የቀረውን ነገር በክህሎት፣በትምህርትና በጉብዝናው ሊያገኝ ይችላል።የክብር ኮፍያ ምን ያደርግለታል? ኮፍያን እንደ ዳቦ በቀላሉ መግዛት እችላለሁ።ባይሆን ኮፍያው የሚሸፍነውን ጭንቅላት ግን ልገዛው አልችልም......
...አንብቡት...... | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
