መጽሐፍ
رفتن به کانال در Telegram
📈 تحلیل کانال تلگرام መጽሐፍ
کانال መጽሐፍ (@hulubooks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 403 مشترک است و جایگاه 3 050 را در دسته کتب و رتبه 2 730 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 403 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 272 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“📚መጽሐፍ”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کردهاند.
12 403
مشترکین
-824 ساعت
+527 روز
+27230 روز
آرشیو پست ها
12 403
Repost from እንማር
📖ርዕስ - አደፍርስ
📝ደራሲ - ዳኛቸው ወርቁ
📜ዘውግ - ልብወለድ
📅የህትመት ዘመን - 1962
📖የገፅ ብዛት - 318
አደፍርስ የአማርኛ ስነ - ፅሁፍ ማስተርፒስ ተደርገው ከሚወሰዱ መፅሀፍት አንዱ ሲሆን የአማርኛ ቋንቋን ጉልበት ያሳየ ታላቅ ስራ ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬
✅እንግዶቹ ወደ አርማኒያ ከመሄዳቸው በፊት በሶስት ወጣት ገፀባህሪያት መካከል ደብረሲና ውስጥ የፍቅር ግንኙነት ይፈጠራል። አጣሁ ወሮታ ለእመቤቷ እንደነገረቻቸው ከሆነ አቶ ክብረት ለፍሬዋ የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል። ፍሬዋ ጅረቱ አጠገብ ሆና ከምታነበው ደብዳቤ የአቶ ወልዱ ልጅ በላይም ከእሷ ፍቅር ይዞታል።
✅ይህ የፍቅር ትሪያንግል አደፍርስ ወደ አርማኒያ ሲደርስ ከሚገጥመው የተወሳሰበ ግንኙነት የቀደመና በንጽጽር ቀላል ነው። ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው።
✍@Enmare1988
✍@Enmare1988
12 403
Repost from እንማር
📖ርዕስ - አደፍርስ
📝ደራሲ - ዳኛቸው ወርቁ
📜ዘውግ - ልብወለድ
📅የህትመት ዘመን - 1962
📖የገፅ ብዛት - 318
አደፍርስ የአማርኛ ስነ - ፅሁፍ ማስተርፒስ ተደርገው ከሚወሰዱ መፅሀፍት አንዱ ሲሆን የአማርኛ ቋንቋን ጉልበት ያሳየ ታላቅ ስራ ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬
✅እንግዶቹ ወደ አርማኒያ ከመሄዳቸው በፊት በሶስት ወጣት ገፀባህሪያት መካከል ደብረሲና ውስጥ የፍቅር ግንኙነት ይፈጠራል። አጣሁ ወሮታ ለእመቤቷ እንደነገረቻቸው ከሆነ አቶ ክብረት ለፍሬዋ የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል። ፍሬዋ ጅረቱ አጠገብ ሆና ከምታነበው ደብዳቤ የአቶ ወልዱ ልጅ በላይም ከእሷ ፍቅር ይዞታል።
✅ይህ የፍቅር ትሪያንግል አደፍርስ ወደ አርማኒያ ሲደርስ ከሚገጥመው የተወሳሰበ ግንኙነት የቀደመና በንጽጽር ቀላል ነው። ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው።
✍@Enmare1988
✍@Enmare1988
12 403
Repost from ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ
📚ርዕስ:- ትንሣኤ
📝ደራሲ:- ሲሳይ ንጉሱ
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 1984
📑የገፅ ብዛት :- 243
💰ልጥፋ ዋጋ:- 64.80br (2008)
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF
12 403
"ጊዜው የሾርት ነው"
የረዘመ ነገር አይፈለግም(😳🤣) ፥ ሰዉ ከአጭር ነገር ጋር ያበደ አፍቅሮት ላይ ወድቋል❤❤
short video....short movies...short stories... short scripts ...easy way of success...short memory....short answer... scroll and scroll our hand used device videos again and again🤣🤣🤣
በቃ የሆነ ያጣጠረ ነገር ይመቸናል😭😭
ላብ ያልታከለበት business, ድካም ያልታከለበት ስኬት፥ ትጋትን ያላማከለ ሃብት
friendship ራሱ ዘለግ አይልም ቋሚ ጓደኛሞች ያን ያህል የሉም....በቃ መሞካከር ፋሽን ነው.....ፍቅር፥ ትዳር፥ ጓደኝነት፥ ስራ፥ ትምህርት፥ ሃይማኖት፥ everything has its own sample time
አጭር ቀሚስ፥ አጭር ግንኙነት፥ አጭር ቆይታ፥ አጫጭር ኮርስ፥ አጭር ቀጠሮ ነገረ ስራችን ቢኪኒ በቢኪኒ ሆኗል😂😂
ዝንጉነታችን ራሱ short memory ለተባለ pandemic factors አሳልፎ ሰጥቶናል
ድሮ ለመጋባት ሲጠናኑ ቢያንስ ሶስት አራት ዓመት ይከርሙ ነበር አሁን ላይ በ6 ወር መጠናናት የተጋቡ ጥንዶችን በብዛት አውቃለሁ ...6 ወር እንኳን የማያልቅ የሰዉን ባህሪ ቀርቶ ስም ከነ አያት ለመጠናናት አይበቃም🤣🤣🤣
"እጥር፥ ምጥን፥ ቅጥን" የሚሰኙ ቃላቶች ተለምደዋል ባያጥር ብርቱ ጉዳይ ያለበት የሃገር መሪን ይመስል ሁሉም ይጠዳደፋል😂😂
ሌላው ይቅር የዓለም ዋንጫ በአራት ዓመት አንዴ እየመጣ እንዲህ ማጠር ነበረበት??🙄🙄
ስኬት ሳይቀር በአቋራጭ ካልሆነ አይፈለግም....የሁለት ሰዓት ርዝማኔ ያለው ስብሰባ ላይ ሰብሳቢውና ተሰብሳቢው እኩል ሲያንቀላፉ ትታዘባለህ😁😁😁
ረጅም መንገድ አይ.ነዳም.....ረጅም walk አይፈለግም......ረጅም ዕድሜ መኖር ቢፈቀድ እንኳን በlife boringness ምክንያት ሰዉ ቢያጥር አይደብረውም🙄🙄🙄
ሰዉ እምነቱ ላይም አይረዝምም...ሃይማኖቱ ላይም አይከርምም....አቋማችን ሁላ ሳይቀር በፍጥነት ይቀያየራል....በህይወታችን የማንደራደርበት pillars የሉንም፤ የመርህ ሰው አይደለንም .....flexibility የራሱ ውበት ቢኖረውም አቋመ-ቢስነት ሲታከልበት አድርባይነትን ይወልዳል።
አንረጋም....አንረካም...ቶሎ ተወልደን ሳንጎረምስ እናረጃለን፤ ቶሎ ተመርቀን ሳንሰራ እንጃጃለን።
ዝና ሁላ ሳይቀር ቁመት የለውም...ዕውቅናም ከአንድ ሃሙስ አይዘልም...ሃሳብ አይበረክትም...
እልል የተባለላቸው አይነ-ግቡ ጥንዶች ወዲያው ይፋታሉ....የት ይደርሳሉ ተብለው የሚጠበቁ ዝግጅቶች ጳጉሜያቸው ይፈጥናል........
በጋራ ሰርተው ሽቅብ ይወነጨፋሉ የምንላቸው business partners ድርጅታቸውን ይዘጋሉ....ሰማይ ራሱ ከኛ ያደመ፥ ምድር ራሷ ከኛ ያበ'ረች ይመስል ቶሎ መሽተው ቶሎ ይነጋሉ። ቀን አይበረክትም....ሰኞ ብለህ ሐሙስ ይመጣል ያኔ በመሐል የት ነበርኩ ብለህ ከራስህ ጋር ትወዘጋገባለህ🤣🤣🤣
አሁን ሁላ ይሄን ስፅፍ እንዳይሰለቸኝ short video እያየሁ ነው የጨረስኩት🤣🤣🤣
እናንተም በአንቀፅ ከፋፍላችሁት በሳምንት ውስጥ short episode አድርጋችሁ እንደምትጨርሱት እተማመንባችኋለሁ🤙🤙
Chê Z Paulos ✍✍✍
✅✅✅
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
12 403
✅✅❤️አሜን በል ልርገምህ❤️✅
*,ፀጉርህን ይምለጠው ዳግም,, ላይበቅልልህ፤
ይቁሰል ይድማ ደግሞም የራስ ቅልህ፤
አይኖችህ ይፍሰሱ ትል ይውጣ ከውስጡ፤
ውበታቸው ይጥፋ ውዛቸውን ይጡ።
ይቆረጥ አፍንጫህ ማሽተት እስኪያቅተው፤
ማራኪ መአዛን ማድነቁን እስኪተው።
አሜን በል ልርገምህ
ውበትህን ያጥፋው ሰው አትምሰል ፍቅሬ፤
ገላህ ተልቶ ደምቶ ሆኖ የደም ጉሬ፤
ብዙ ቀንድ እዳለው የሚዋጋ በሬ፤
አስፈሪ እንስሳ ያስመስልህ አውሬ፤
አሁንም ልርገምህ
ጠረንህን ያጥፋው ሰው ሰው አያሰኝህ፤
እንኳን የሄዋን ዘር ጅብ እንዳይመኝህ፤
ጠርሶችህ እረግፈው በድድህ ያስቀርህ፤
ሰው ፊት መሄድ መቆም መሳቅ ያሳፍርህ፤
አይለይ ውበትህ ከሰል ሁን ያጥቁርህ፤
ያኔ ያለ ግፊያ ብቻዬን ላፍቅርህ።
ከሰላም ንጉሥ
