fa
Feedback
EPS Class Of 2K26 (Grade 12)

EPS Class Of 2K26 (Grade 12)

رفتن به کانال در Telegram

Ethio Parents School - Gullele Campus - Batch of 2k26 (Grade 12 - 2018 E.C)

نمایش بیشتر
717
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+930 روز
آرشیو پست ها
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በ667 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጻል፡፡ (ግንቦት 11/2018 ዓ.ም)
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በ667 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጻል፡፡   (ግንቦት 11/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ላይ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል፡፡   የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለጹት  የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570 የክልልና የከተማ አስተዳደሮች ማዕከላት ላይ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።   ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና መደበኛ ተማሪዎችን ጨምሮ በሁሉም ፕሮግራሞች በተፈጥሮ ሳይንስ 306 ሺህ 964 እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 257 ሺህ 255 በድምሩ 564 ሺህ 219 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል፡፡     ፈተናውን በሙሉ አቅም በበይነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ በተለያዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ በወረቀት የሚፈተኑ ተማሪዎች እንደሚኖሩም ጠቁመዋል::

Important Notice: EUEE Exam takers To all students in the EPS Batch of 2k26, please be advised that the portal to view your examination center and personal registration details is now live. You may access your information by visiting Exam3.ethernet.edu.et. Please log in using your Admission Card Number as the username and 1234 as the password. We encourage all students to verify their details promptly. Best of luck with your final studies. Eps batch of 2k26

Repost from Smartstudy Stream
🧤የሞዴል ፈተና ቀን ለውጥ ተደርጓል የመጀመሪያ ቀን ከሰኞ ወደ ዕሮብ ተዛውሯል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ
+3
🧤የሞዴል ፈተና ቀን ለውጥ ተደርጓል
የመጀመሪያ ቀን ከሰኞ ወደ ዕሮብ ተዛውሯል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ የፈተና ቀን ለውጥ ተደርጓል። (ከላይ የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱ) ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

READ THIS BEFORE DECIDING TO BECOME A DOCTOR!🩺

Repost from Eps natural
Model exam schedule
Model exam schedule

Repost from Eps natural
Grade 12 Chemistry _Mock-6_ Item specification(2026).pdf2.83 KB

Hi, this is the answer key for Mock 5 with the reference to Code o1

2026 mock 5 Answer key.docx0.47 KB

Repost from Smartstudy Stream
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። 💥12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 በሌላ በኩል ፦ 🔹 የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 - 20 ቀን
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። 💥12ኛ ክፍል ፈተና
ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018
በሌላ በኩል ፦ 🔹 የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና
ከግንቦት 17 - 20 ቀን 2018
🔹የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና
ከሰኔ 2-12 ቀን 2018
🔹የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT)
ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

photo content
+2

Lats Year English Mock-5 Exam
+9
Lats Year English Mock-5 Exam

Last Year Maths Mock-5 Exam
+1
Last Year Maths Mock-5 Exam

photo content
+9

👆Another English questions for upcoming exam

Eng-12-SatWS-Saturday.pdf2.14 KB

For all those who came to school today just know we all got played by kaleab (kelemew,tikuru,jilu)

For all those who came to school today just know we all got played by kaleab (kelemew,tikuru,jilu)

For all those who came to school today just know we all got played by kaleab (kelemew,tikuru,jilu)

For all those who came to school today just know we all got played by kaleab (kelemew,tikuru,jilu)

For all those who came to school today just know we all got played by kaleab (kelemew,tikuru,jilu)