cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Natural and Social Science Department G-12ABC

🎯AIM 🎯 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ➥To create a modern and online study community . . . ➥Description box ➽Home and Assignment Reminder ➽Motivational Speech's ➽Exam and Study Tips ➽YouTube video's ➽Announcement's

نمایش بیشتر
أثيوبيا12 030زبان مشخص نشده استآموزش105 680
پست‌های تبلیغاتی
261
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+67 روز
+1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይን) ከሚሰጥባቸው ከተሞች አንዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስለመሆኑ ተሰምቷል። ይህን ተከትሎ የፈተና ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ሲካሄድ ውሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፤ " የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማው በኦንላይን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው " ብለዋል። ለፈተናው ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖችና ታብሌቶችን ጨምሮ ሌሎች ግብአቶችን የማሟላት ስራ ተጀምሯል ተብሏል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከወዲሁ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል። ሙሉ በሙሉ ፈተናው በኦንላይን ባይሰጥም  በተመረጡ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የቀሩት ተማሪዎች በተለመደው ሁኔታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በወረቀት ይፈተናሉ። እስካሁን በየትኞቹ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን ይወስዳሉ የሚለው አይታወቅም። በምን አግባብ ተማሪዎቹ እንደሚመረጡም ለጊዜው በይፋ የሚታወቅ ነገር የለም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። #TikvahEthiopiaFamilyAddisAbaba @tikvahethiopia
نمایش همه...
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ (ቀን ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ.ም) የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ወይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦን ላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እና 7/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ኤጀንሲ አሳውቋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
نمایش همه...
🤯 1
It is right information
نمایش همه...
To those Who want more information about this website you can go and check their telegram channel: https://t.me/etemari_net
نمایش همه...
etemari

This is the official channel of etemari.net

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tikvahethiopia
نمایش همه...
📚How to link Chemistry Related Content for Entrance 2016 📘GRADE 9-11 {OLD BOOK} 📘GRADE 12 {NEW BOOK} 🧑‍🏫በአዲስ መልኩ የተዘጋጀ @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
نمایش همه...
Note update🚨 Maths Grade 11 Unit 7 M.r belay @NSSD2024
نمایش همه...
የዘንድሮ ብሄራዊ ፈተናወች ቅደም ተከተል Remedial Exam —> Exit Exam—>Entrance Exam በዚህም የ12ኛ ክፍል ፈተና ሀምሌ ወር መጀመሪያ በ ሁለት ዙር የሚሰጥ ይሆናል !!! ሶስቱንም ሃገር አቀፍ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪወች መልካም እድል !!!
نمایش همه...
Ethio flame tutorial class

ይህ ቻናል ለኢትዮጵያ ተማሪዎች የተከፈተ ድንቅ ቻናል ነው። ❤️ትክክለኛ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለተማሪዎች ያደርሳል entrance tricks ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ላይ ይጠቀሙ ወይም በስልክ 0920308061 you tube channel =

https://youtube.com/@ethioflametutorial

👍 1
English short note
نمایش همه...