en
Feedback
Natural and Social Science Department G-12ABC

Natural and Social Science Department G-12ABC

Open in Telegram

🎯AIM 🎯 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ➥To create a modern and online study community . . . ➥Description box ➽Home and Assignment Reminder ➽Motivational Speech's ➽Exam and Study Tips ➽YouTube video's ➽Announcement's

Show more
360
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+28
in 0 channels
August '24
+20
in 0 channels
Get PRO
July '24
+57
in 0 channels
Get PRO
June '24
+44
in 0 channels
Get PRO
May '24
+55
in 0 channels
Get PRO
April '24
+32
in 0 channels
Get PRO
March '24
+30
in 0 channels
Get PRO
February '24
+27
in 0 channels
Get PRO
January '24
+19
in 0 channels
Get PRO
December '23
+184
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 September0
24 September+1
23 September0
22 September+2
21 September+1
20 September+1
19 September+1
18 September+1
17 September+1
16 September0
15 September+2
14 September+1
13 September+3
12 September0
11 September+6
10 September+3
09 September+3
08 September0
07 September0
06 September0
05 September+1
04 September+1
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
⚠️ NSSD NOTICS ⚠️ Tomorrow will be the last day of returning the gawon you all took for graduation day. For those who didn't return the gown yet tomorrow will be the last day for submitting the gown those who will return the gown after tomorrow there will be additional fee for each day that passed the submiting date @NSSD2024

2
🎓ውድ የኮርዶቫ ተማሪዎች አንዳንድ ነገሮች በመጨመሩ የተነሳ ከአሁን በኋላ ወደ ምርቃት ፕሮግራም መግባት የሚፈልግ በሙሉ 1900 ብር መክፈል እንዳለበት እንገልፃለን። 👨‍🎓ይህ ፅሁፍ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ እሁድ ማለትም የፕሮግራሙ ቀን ጠዋት 3 ሰዓት ድረስ ትኬት ከኮርዶቫ ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል እንድትዎስዱ እናሳስባለን።(ትኬት ያልያዘ ተማሪም ሆነ ወላጅ ፕሮግራሙን መታደም እንደማይችል ማሳሰብ እንወዳለን።) 🎓🎓ፕሮግራሙ የሚካሄደው De Leopol Hotel - Bambis | ዲ ሊዮፖል ሆቴል ሲሆን ፕሮግራሙ የሚጀመረው 4 ሰዓት መሆኑን እንድታውቁት እንፈልጋለን ። @NSSD2024
365
3
ውድ የኮርዶቫ ተማሪዎች ለምርቃት ገንዘብ የምንቀበለው እስከ ነገ ረቡዕ(August 7)ብቻ ሲሆን ከዛ በኋላ እንደማንቀበል ማሳሳብ እንወዳለን። @NSSD2024
538
4
♦️ ውድ የኮርዶቫ ተማሪዎች♦️ ለምርቃት ያቀረብነው ዋጋ ለተማሪ 3000 ብር ሲሆን ለወላጅ ደግሞ 2200 ብር ነበር :: ይሁን እንጂ በተለያዩ ጉዳዬች የተነሳ ብሩን ለመቀነስ እና አዳራሽ ለመቀየር ተገደናል። አሁን ያለው ዋጋ 1700 ብር ይሆናል:: ♦️3000 ብር ለከፈሉ ተማሪዎች ሁለት ምርጫ አለ እርሱም *የመጀመርያ ተማሪው 400 ብር ይጨምር እና ለወላጅ ትኬት ይገዛል። *ሁለተኛ ገንዘቡ ከምርቃት በኋላ 1300 ብር ይመለስለታል። ከትምህርት ቤት የምርቃት ኮሚቴ የተላለፈ @NSSD2024
543
5
ውድ የኮርዶቫ ተማሪዎች ለምርቃት ያቀረብነው ዋጋ ለተማሪ 3000 ብር ሲሆን ለወላጅ ደግሞ 2200 ብር ነበር ይሁን እንጂ በተለያዩ ጉዳዬች የተነሳ ብሩን ለመቀነስ ተገደናል። አሁን ያለው ዋጋ 1700 ብር ይሆናል ለተማሪም ለወላጅም 3000 ብር ለከፈሉት ሁለት ምርጫ አለ እርሱም የመጀመርያ ተማሪው 400 ብር ይጨምር እና ለወላጅ ትኬት ይገዛል። ሁለተኛ ገንዘቡ ከምርቃት በኋላ 1300 ብር ይመለስለታል። ከትምህርት ቤት የምርቃት ኮሚቴ የተላለፈhttps://t.me/NSSD2024
1
6
የምርቃት ፕሮግራም በተመለከተ ወጭ የምናደርጋቸው ነገሮች? ይህ ቀረ የምትሉትን በኮሚቴ በኩል አሳውቁን።
የምርቃት ፕሮግራም በተመለከተ ወጭ የምናደርጋቸው ነገሮች? ይህ ቀረ የምትሉትን በኮሚቴ በኩል አሳውቁን።
656
7
ውድ እና የተከበራችሁ የኮርዶቫ ተማሪዎች። የምርቃት ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አንድ ተማሪ 3000 ብር መክፈል ይኖርበታል። 3000ብር ክፈሉ ሲባል አዳራሽ፣ ጋወን ፣ ካሜራ(ፎቶ) እና መሰል ነገሮችን አጠቃለን መሆኑን እንድታውቁት እንፈልጋለን ።https://t.me/NSSD2024
697
8
#Advertisement #ቅዱስ_ጳውሎስ_COC 🎓 እንሆ መልካም ዜና 12ኛ ክፍል ለተፈተናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 👨‍⚕️በርካታ Medicine መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ+1
#Advertisement #ቅዱስ_ጳውሎስ_COC 🎓 እንሆ መልካም ዜና 12ኛ ክፍል ለተፈተናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 👨‍⚕️በርካታ Medicine መማር  የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ  ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ  መወዳደር ነው ...!  ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው  እጅግ በጣም ከፍተኛ  አስተዋፅኦ አለው❕ ⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️ ✅ Medicine ለመማር ከልጅነት ጀምሮ   ፍላጎት  ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት ጥሩ ዉጤት ማምጣት  የሚችሉ  ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ። 👨‍⚕️ጳውሎስ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ 12ኛ ክፍል የተፈተናችሁ ተማሪዎች ፤ ከወዲሁ  ራሳችሁን ማዘጋጀት ፣ መረጃ መሰብሰብ እና ቱቶሪያሎችን መከታተል  ይኖርባችኋል ❕ ❗️ ዉጤት ከተለቀቀ በኋላ '' ሰርገኛ መጣ...'' እንዲሉ  ምንም ጊዜ እንደማታገኙ ማወቅ አለባችሁ  ! 💻ለፈተናው ለመዘጋጀት አስባችኋል? እኛን በመቀላቀል ሁሉንም ጉዟችሁን ማቅለል ደግሞ ብልህነት  ነው  ❗️ 💡በቲቶሪያላችን⬇️ ✔️ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት ✔️ እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት ✔️ በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው  ባለፈዉ  ዓመት  አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful  Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው  ነው 🙏 ...[All -in -one] 🔥እኛን ለመቀላቀል ⤵️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
581
9
Better if you include the rent cost.
449
10
Vote for hall for the graduation
613
11
intercontinental hotel
intercontinental hotel
564
12
getfam hotel
getfam hotel
511
13
monarch hotel
monarch hotel
488
14
sapphire hotel
sapphire hotel
482
15
harmony
harmony
433
16
https://t.me/NSSD2024
326
17
የኮርዶቫ ምርቃት ፕሮግራም በተመለከተ 📍ውድ የኮርዶቫ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመጀመርያ ደረጃ እንኳን ፈተናችሁን ጨርሳችሁ ወደ ቤተሰቦቻችሁ ተመለሳችሁ። በመቀጠል የ12 ክፍል የምርቃት ፕሮግራም በቅርቡ ስለሚኖር ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለን። #የኮርዶቫየ12ክፍልኮሚቴ @NSSD2024
377
18
Uniform Report :from senior committee @NSSD2024
Uniform Report :from senior committee @NSSD2024
400
19
          🛑 NSSD TIP'S ጠቃሚ ማስታወሻ 🎯 ነገ የ Senior Jacket ነው እንደ ዩኒፎርም የሚለበሰው፡፡ 🎯 ነገ ጠዋት ዩኒቨርስቲ ለመግባት ረጅም ሰልፍ አለ፡፡ እንደመጣቹበት ሰዓት እና እንደተመደባቹበት ካምፓስ ከትንሽ ሰዓት እስከ ከ10 ሰዓት ያህል ድረስ የመጣቹበት መኪና ውስጥ ልትቆዩ ትችላላቹ፡፡ ስለዚህ ቶሎ ጥሩ ወንበር መኪና ውስጥ ይዛቹ የምታኑቡ ከሆነ አንብቡ፡፡ 🎯 ሁሉም ተማሪ ይለያያል፡፡ የክፍላቹ ጎበዝ ተማሪ በዚህ ወቅት ለጥናቱ ትንሽ ትኩረት ሊሰጥ ይችላል ፤ ለእሱ እንደዚህ ሲሆን ጥሩ ሊሆን ይችላል፡፡   እናንተ እሱ እንደዚህ ስላደረገ እኔም እንደዛ ላድረግ አትበሉ፡፡ ማንበብ ያለባቹን አንብቡ ግን በዛውም እራሳቹንም ትንሽ ዘና አድርጉ፡፡ 🎯 አንግቶ መፈተን ጥሩ ነገር አይደለም ፤ ይቅርባቹ፡፡ 🎯 ያለመዳቹትን ምግብ አታዘውትሩ፡፡ 🎯 ይሄ የማይገኝ እድል ነው እና Enjoy the moment. 🎯 ማታ ማታ ላይ አንዳንድ የሚረብሹ ተማሪዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ከግንዛቤ ውስጥ ክተቱት፡፡ 🎯 የሶሻሎችን በተለይ Maths እና SAT (Maths) ካልሰራቹ ፈተናውን መኪና ላይ ወይም ዩኒቨርስቲ ውስጥ ብትሰሩ ሀሪፍ ነው፡፡ 🎯 Student ID, school code እና booklet code ስታስገቡ በደንብ እዩ፡፡ መልስ መስጫው ወረቀት ላይም እንዳይዘበራረቀብቹ አስተውሉ፡፡ በዛውም ሰዓታቹን በአግባቡ ተጠቀሙ፡፡       Inshallah we will do good 💯                                                                     @NSSD2024
607
20
No text...
435