cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Natural and Social Science Department G-12ABC

🎯AIM 🎯 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ➥To create a modern and online study community . . . ➥Description box ➽Home and Assignment Reminder ➽Motivational Speech's ➽Exam and Study Tips ➽YouTube video's ➽Announcement's

إظهار المزيد
Ethiopia12 268لم يتم تحديد اللغةالتعليم104 490
مشاركات الإعلانات
297
المشتركون
+824 ساعات
+167 أيام
+4430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የ 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ኖት📝?ፈተና እንዴት መስራት አለብኝ ብለውስ ተጨንቀዋል? እንግዲያውስ ይህ ኘሮግራም እንዳያመልጦ!! ዘርፈ ብዙ ስልጠናዎችን በመስጠት የሚታወቀው ሰባት ኢኒስቲትዩት አሁን ደግሞ "exam psycology" በሚል ርዕስ በተለይም 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ለሆኑ ተማሪዎች የሚሆ ልዩ ስልጠና በብቁ አሰልጣኝ አዘጋጅቶላችሗል። እሁድ ግንቦት 18 🗓 Jemo 3 03:00LT-06:00LT🕒 🛑ሊያውም ሰባት አዘገጅቶት መቅረት አደለም ማርፈድ አይታሰብም!! ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇 https://surveyheart.com/form/6647ac329e40d9320933cae3
إظهار الكل...
👍 1
Repost from N/a
❤️common physics concepts 👉Newton's Laws of Motion: These three laws describe how objects move when forces are applied to them. 👉Conservation of Energy: Energy cannot be created or destroyed, only transformed from one form to another. 👉Momentum: The product of an object's mass and its velocity, which describes its tendency to keep moving. 👉Force: Interaction that changes an object's state of motion or shape.   👉Energy: Capacity to do work or cause change; exists in various forms like kinetic, potential, and thermal energy. 👉Motion: Change in position of an object over time; described by velocity, acceleration, and distance. 👉Gravity: Force of attraction between objects with mass; described by Newton's Law of Universal Gravitation. 👉Electricity: Flow of electric charge; described by concepts like voltage, current, and resistance. 👉Magnetism: Force exerted by magnets; involves magnetic fields and magnetic interactions between objects. 👉Thermodynamics: Study of heat and its relation to energy and work; includes laws governing energy transfer and transformation. 👉Waves: Disturbances that carry energy through a medium or space; described by wavelength, frequency, and amplitude. 👉Optics: Study of light and its interactions with matter; includes reflection, refraction, and diffraction. 👉Quantum Mechanics: Physics of very small particles; deals with uncertainty, wave-particle duality, and quantum states. 👉Relativity-Theory describing the relationship between space and time; includes Special and General theories of relativity. JOIN and SHARE👇 @Entranceprepare @Entranceprepare
إظهار الكل...
👍 2
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚወስዱ የተዘጋጀ መለማመጃ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
إظهار الكل...
04:08
Video unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ኢንትራንስ ፈተና የኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን በምን መልኩ እንደምትፈተኑ Step by step በቪድዮ መመልከት ነው። 💠ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
إظهار الكل...
It must be got school code (username& password) from administration
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
👍 1😭 1
Share biology model G-12 Finished.pdf
إظهار الكل...
سلام عليكم ورحمة الله وبركاته እነሆ በአላህ ፍቃድ እኛ ዘንድ እዚህ ግባ የማይባሉ ጥቂት ገንዘቦችን ሰብሰብ ማድረጋችን ይታወቃል።ታድያ ይህ ገንዘብ ደግሞ በህብረት ሲሆን አጃኢብ አይሰራም ብላችሁ ነው?? ወላሂ ይሰራል በመስራትም ላይ ነው ከላይ በምስሉ ለምትመለከቷት ታናሽ እህታችን ያሰባሰብነው ገንዘብ በአግባቡ መድረሱን እና ያ ገንዘብም ለህክምናው ውሎ በሀኪም ቤት የተሳከ ቆይታ አድርጋ እንድትመለስ ሰበብ መሆናችንን ስመለከት ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናንተንም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁኝ። አልሀምዱሊላህ ታናሽ እህታችንን At least በምንችላት ያክል ምንምእንኳ ብዙ ባይባልም አግዘናል። አላህ ለሰጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!! በዚህ ግዜ ብዙዎቻችንን charity ላይ የሚያሳስበን የ አማና ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል ታድያ እንዲህ tangible በሆነ ማስረጃ ሲቀርብ ደግሞ በጣም ልብ ያረጥባል። ኢላሂ በጣም ደስ የሚል ስሜት አልተሰማችሁምን ?? እኔ እንጃ ብቻ እንዲህ ልብ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ደስ የሚያሰኝ  ዜና  በዚህ በያዝነው አመት (2016) ከ October 7 ቡሃላ  እከዛሬዋ ሰዓት ድረስ አልገጠመኝም !! ብቻ አሁንም በድጋሜ አልሃምዱሊላህ !! አላህ ይቀበለንይቀበላችሁ !! በዚህ ለሊት የትኛው ጅን አጠናግሮት ነው እሄን የፃፈው ካላችሁ እስካሁን አልሀምዱሊላህ ሰላም ነኝ በሌላ ጉዳይ ወዲህ መንደር(telegram)ብቅ ባልኩበት ሳየው በደስታ ነው እሄን የፃፍኩት አላህ   እንደዚህ  እና እሄን መሰል ደስ የሚያሰኙ  ዜናዎችን ያብዛልን !! ለእህታችንም አላህ ከዚህ ቡሃላ የተቀረውን እድሜዋን በአፍያ የተሞላ ቀና፣ገር እና ምቹ ህይወት ያድርግላት!!  በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ     መልካም አዳር ሁዘይፋ ሸምሱ ጁምዓ፣ግንቦት 9፣2016 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
إظهار الكل...