fa
Feedback
Li Man Tech

Li Man Tech

رفتن به کانال در Telegram

DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Li Man Tech

کانال Li Man Tech (@li_appstore) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 720 مشترک است و جایگاه 9 954 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 2 652 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 720 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -36 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 17.66% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 246 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 658 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

12 720
مشترکین
-824 ساعت
-127 روز
-3630 روز
آرشیو پست ها
💡WhatsApp update ▪WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! 👉ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አ
💡WhatsApp update ▪WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! 👉ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀 ልክ እንደ telegram username መሸጥ እንችል ይሆናል 🔻እንዴት ማስተካከል ይቻላል? 1. ወደ Settings ግቡ 2. Account የሚለውን ምረጡ 3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅

ዶላር የምሸጡ የፈጠነ inbox አውሩኝ እስከ ምሽት 12. price only 185

ዶላር ጨርሰናል በቀጣይ ሳዘጋጅ አሳውቃችኋለሁ 🤗

ማታ 4 ሰዓት ከባድ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?
Anonymous voting

ማታ 4 ሰዓት ከባድ fight

ከ10$-$70 መግዛት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ👉 @Tonm_01 💰 price 185 ▪ስትመጡ ቀጥታ ወደገደለው hi ምናምን አያስፈልግም የምትገዙትን መጠን ላኩ አለቀ ⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅 ⚠️በተመሳሳይ username በኔ ስም ቀድመው inbox አድርገው scam ብትደረጉ እኔ ሀላፊነቱን አልወስድም ከላይ ባለው username አናግሩኝ

ከ10$-$70 መግዛት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ @bighabesha price 185 ▪ስትመጉ ቀጥታ ወደገደለው hi ምናምን አያስፈልግም የምትገዙትን መጠን ላኩ አለቀ ⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅 ⚠️በተመሳሳይ username በኔ ስም ቀድመው inbox አድርገው scam ብትደረጉ እኔ ሀላፊነቱን አልወስድም ከላይ ባለው username አናግሩኝ

guys እቺን bot ሞክሯት በ1 ሰው $1 እየሰጠ ነው እየተባለ ነው minimum withdraw $10. ለመጀመር👇 https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=478796341 በመቀጠል start ብላችሁ የሚያመጣላችሁን ቻናሎች join ካደረጋችሁ በኋሏ verify የሚለውን ስትጫኑ $2 ታገኛላችሁ። withdraw ካደረኩ አሳውቃችኋለሁ

▪Gemini አፕ አልወርድ ላላችሁ ይህን አፕ በመጠቀም Gemini አፕን ማውረድ ትችላላችሁ ▪playstore ላይ አልወሮድ ያሉ አፖችንም ከዚህ አፕ ላይ ማውረድ ትችላላችሁ     ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⌲    ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ

🔥ያለምንም መቆራረጥ World cup የምታዩበት አሪፍ አፕ ነው

💡 Laptop Tip 👨‍💻 እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን? 🔻ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼ
💡 Laptop Tip
👨‍💻 እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን? 🔻ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው። 🔻ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦
powercfg /batteryreport               
🔻ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል። battery life report saved to file
path C:\Users\yourname\battery-report.html .
🔻በመጨረሻም  start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን። ለምሳሌ፦
start C:\Users\yourname\battery-report.html
🔻አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው።       

ብዙ አይነት የAI ሞዴሎችን መጠቀም ከፈለጋችሁ ይህንን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት። huggingface.co 📌Models 📌Datasets 📌Spaces 📌Community 📌Documentation በተለይ AI ላይ የምትሰሩ ወይም ተመራቂ ተማሪዎች ከሆናችሁ ዳታሴቱ፣ ኮሚኒቲውና ዶክመንቴሽኑ በጣም ይጠቅማችኋል። ገና ያልተለቀቁ ብዙ አይነት freeና paid startup AI አሉት check አድሩት።

Android secret codes
💡ጠቃሚ 5 የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች:- ✅ 1. ስልካችሁ forward ተደርጎ ይሆን? (Call Forwarding Check)፦ የእናንተ ስልክ ጥሪ ወይም ሜሴጅ ወደ ሌላ ሰው እየሄደ መሆኑን ለማወቅ፦ *#61# ወይም *#62# ብላችሁ ደውሉ። "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ሰላም ናችሁ። ቁጥር ካሳያችሁ ግን forward ተደርጓል ማለት ነው! ✅ 2. forward ከተደረገ ለማጥፋት (Deactivate All)፦ የሆነ ሰው ስልካችሁን Forward አድርጎ ከሆነ ወዲያውኑ ለማጥፋት፦ ##002# ብላችሁ ደውሉ። ማንኛውም አይነት የጥሪ ወይም የሜሴጅ Forward ወዲያውኑ ይቆማል። ✅ 3. የስልካችሁን ዝርዝር መረጃ ለማወቅ (Testing Menu)፦ ስልካችሁ ስለ ዋይፋይ፣ ስለ ባትሪ እና ስለ ኔትወርክ ያለውን ጥልቅ መረጃ ለማየት፦ *#*#4636#*#* ብላችሁ ይጫኑ። (ይህ በሁሉም ስልኮች ላይ ላይሰራ ይችላል)። ✅4. wifi fix secret code :- ችግሩ ከስልካችሁ ሆኖ wifi መቆራረጥ ዋይፋዩ አልከፍት ካላችሁ *#2663# ብላችሁ በመደወል refresh wifi version የሚለውም በመጫን ስልካችሁን restart በማድረግ refresh አድርጎ fix ያደርግላችኋል ✅5. Call waiting ለማስጀመር:- ከሰው ጋር ስልክ እያወራችሁ በመሀል ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ waiting እንዲያሳይ ከፈለጋችሁ *43# ብላችሁ በመደወል call waiting service activate ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍

finally ተስማሙ US President Trump says peace deal with Iran is "now complete."

🇲🇦 አንደኛ team 👏👏

🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷

💡Tip 📶 Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው? ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው። 🔹 Mod
💡Tip
📶 Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው? ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው። 🔹 Modem ምንድን ነው? Modem ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ጋር የሚያገናኝ መሣሪያ ነው። ከፋይበር፣ ከስልክ መስመር ወይም ከኬብል የሚመጣውን ምልክት በመቀበል ኮምፒውተር እና ሌሎች መሣሪያዎች ሊጠቀሙበት ወደሚችሉት የዲጂታል መረጃ ይቀይረዋል። በቀላሉ ለመናገር፣ Modem ከሌለ ከኢንተርኔት አቅራቢዎ ጋር መገናኘት አይቻልም። 🔹 Router ምንድን ነው? Router ደግሞ ከModem የመጣውን ኢንተርኔት ለብዙ መሣሪያዎች የሚያከፋፍል መሣሪያ ነው። ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ Smart TV እና ሌሎች መሣሪያዎች በWi-Fi ወይም በLAN Cable እንዲገናኙ ያደርጋል። Router በተጨማሪ የኔትወርክ ደህንነትን ይጠብቃል፣ መሣሪያዎችን ያስተዳድራል እና የWi-Fi ምልክትን ያሰራጫል። 🔹 ዋና ልዩነቶች ✅ Modem ከISP ጋር ያገናኛል ✅ Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ያከፋፍላል ✅ Modem ያለ Router አንድ መሣሪያ ብቻ ሊገናኝ ይችላል ✅ Router ያለ Modem ወደ ኢንተርኔት መድረስ አይቻልም 🔹 ለምን አንዳንድ ሰዎች ልዩነት የላቸውም ወይም አንድ አይነት ይመስላቸዋል? ምክንያቱም ዛሬ ብዙ ኩባንያዎች Modem እና Router የተዋሃዱበትን አንድ መሣሪያ ይሰጣሉ። ስለዚህ ብዙ ሰዎች አንድ መሣሪያ ብቻ ስለሚያዩ ሁለቱ ተመሳሳይ ናቸው ብለው ያስባሉ። 💡 ስለዚህ ኢንተርኔት ለማግኘት Modem ያስፈልጋል፤ ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ለማከፋፈል Router ያስፈልጋል። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍

እስከ Jun30 የቀሩት ኤክቼንጆች p2p ላይ Etb delist ያደርጋሉ

ኢሎን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር (1 ትሪሊዮን ዶላር ሀብት ያለው ሰው ሆኗል) ኢሎን ማስክ የትሪሊየነርነት ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸው ዛሬ የSpaceX አክሲዮን ግብይት ከጀመረ በኋላ
+1
ኢሎን መስክ የዓለም የመጀመሪያው ትሪሊየነር (1 ትሪሊዮን ዶላር ሀብት ያለው ሰው ሆኗል) ኢሎን ማስክ የትሪሊየነርነት ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸው ዛሬ የSpaceX አክሲዮን ግብይት ከጀመረ በኋላ ነው። 

⚠️Crypto(future), gold.. trade የምታደርጉ Sl ማድርግ ሁሌም እንዳረሱ ማርኬቱ ቀናንተ analysis ሳይሆን በTrump ወሬ ነው ሚንቀሳቀሰው እና ተጠንቀቁ😢