Li Man Tech
DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Li Man Tech analitikasi
Li Man Tech (@li_appstore) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 720 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 9 954-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 652-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 720 obunachiga ega bo‘ldi.
30 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -36 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 17.66% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.17% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 246 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 658 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 7 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“DM promotion 👉@li_210
Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
💡 Laptop Tip👨💻 እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን? 🔻ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው። 🔻ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦
powercfg /batteryreport🔻ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል። battery life report saved to file
path C:\Users\yourname\battery-report.html .🔻በመጨረሻም start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን። ለምሳሌ፦
start C:\Users\yourname\battery-report.html🔻አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው።
Android secret codes💡ጠቃሚ 5 የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች:- ✅ 1. ስልካችሁ forward ተደርጎ ይሆን? (Call Forwarding Check)፦ የእናንተ ስልክ ጥሪ ወይም ሜሴጅ ወደ ሌላ ሰው እየሄደ መሆኑን ለማወቅ፦ *#61# ወይም *#62# ብላችሁ ደውሉ። "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ሰላም ናችሁ። ቁጥር ካሳያችሁ ግን forward ተደርጓል ማለት ነው! ✅ 2. forward ከተደረገ ለማጥፋት (Deactivate All)፦ የሆነ ሰው ስልካችሁን Forward አድርጎ ከሆነ ወዲያውኑ ለማጥፋት፦ ##002# ብላችሁ ደውሉ። ማንኛውም አይነት የጥሪ ወይም የሜሴጅ Forward ወዲያውኑ ይቆማል። ✅ 3. የስልካችሁን ዝርዝር መረጃ ለማወቅ (Testing Menu)፦ ስልካችሁ ስለ ዋይፋይ፣ ስለ ባትሪ እና ስለ ኔትወርክ ያለውን ጥልቅ መረጃ ለማየት፦ *#*#4636#*#* ብላችሁ ይጫኑ። (ይህ በሁሉም ስልኮች ላይ ላይሰራ ይችላል)። ✅4. wifi fix secret code :- ችግሩ ከስልካችሁ ሆኖ wifi መቆራረጥ ዋይፋዩ አልከፍት ካላችሁ *#2663# ብላችሁ በመደወል refresh wifi version የሚለውም በመጫን ስልካችሁን restart በማድረግ refresh አድርጎ fix ያደርግላችኋል ✅5. Call waiting ለማስጀመር:- ከሰው ጋር ስልክ እያወራችሁ በመሀል ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ waiting እንዲያሳይ ከፈለጋችሁ *43# ብላችሁ በመደወል call waiting service activate ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
💡Tip📶 Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው? ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው። 🔹 Modem ምንድን ነው? Modem ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ጋር የሚያገናኝ መሣሪያ ነው። ከፋይበር፣ ከስልክ መስመር ወይም ከኬብል የሚመጣውን ምልክት በመቀበል ኮምፒውተር እና ሌሎች መሣሪያዎች ሊጠቀሙበት ወደሚችሉት የዲጂታል መረጃ ይቀይረዋል። በቀላሉ ለመናገር፣ Modem ከሌለ ከኢንተርኔት አቅራቢዎ ጋር መገናኘት አይቻልም። 🔹 Router ምንድን ነው? Router ደግሞ ከModem የመጣውን ኢንተርኔት ለብዙ መሣሪያዎች የሚያከፋፍል መሣሪያ ነው። ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ Smart TV እና ሌሎች መሣሪያዎች በWi-Fi ወይም በLAN Cable እንዲገናኙ ያደርጋል። Router በተጨማሪ የኔትወርክ ደህንነትን ይጠብቃል፣ መሣሪያዎችን ያስተዳድራል እና የWi-Fi ምልክትን ያሰራጫል። 🔹 ዋና ልዩነቶች ✅ Modem ከISP ጋር ያገናኛል ✅ Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ያከፋፍላል ✅ Modem ያለ Router አንድ መሣሪያ ብቻ ሊገናኝ ይችላል ✅ Router ያለ Modem ወደ ኢንተርኔት መድረስ አይቻልም 🔹 ለምን አንዳንድ ሰዎች ልዩነት የላቸውም ወይም አንድ አይነት ይመስላቸዋል? ምክንያቱም ዛሬ ብዙ ኩባንያዎች Modem እና Router የተዋሃዱበትን አንድ መሣሪያ ይሰጣሉ። ስለዚህ ብዙ ሰዎች አንድ መሣሪያ ብቻ ስለሚያዩ ሁለቱ ተመሳሳይ ናቸው ብለው ያስባሉ። 💡 ስለዚህ ኢንተርኔት ለማግኘት Modem ያስፈልጋል፤ ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ለማከፋፈል Router ያስፈልጋል። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
