Li Man Tech
DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Li Man Tech
کانال Li Man Tech (@li_appstore) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 701 مشترک است و جایگاه 10 002 را در دسته فناوری و برنامهها و رتبه 2 662 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 701 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 10 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -68 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 17.32% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.99% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 200 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 634 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“DM promotion 👉@li_210
Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامهها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | +2 | |||
| 06 ژوئن | +18 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | +7 |
| 2 | ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ ከመጭበርበር ነፃ የሆነ $ sell&buy የምናረግበትን መንገድ እንፈጥራለን | 539 |
| 3 | Mexc ያለጊዜው Etb p2p remove ተደርጓል😭 | 575 |
| 4 | ለሊት የፈጠረው crypto ክስተት
▪Iran ballistic missile ወደ Israel ላከች ማርኬት ጦርነቱ ተጀመረ ብሎ dumo ህዝቤ short position መክፈት ከዛ አቶ Trump ወድያው ከ30 ደቂቃ በኋላ deal ለማድረግ እንወያይ ማለት ማርኬት open ላይ crypto በአንዴ ከ3% በላይ መጨመር short የከፈተ liquidate. አይ geopolitics 😤 | 979 |
| 5 | ማን ዋንጫውን የሚበላ ይመስላችኋል | 1 130 |
| 6 | the 2026 world cup groups | 1 181 |
| 7 | coding መማር በአሁን ጊዜ ያዋጣል?
🚀 "ኮዲንግ መማር አቁሙ" ለሚባለው ወሬ የ GitHub CEO የሰጡት ምላሽ! 💻
▪በቴክኖሎጂው ዓለም "AI ስለመጣ ኮዲንግ መማር አያስፈልግም" የሚሉ ወሬዎች በዝተዋል። ነገር ግን የዓለማችን ግዙፉ የሶፍትዌር ባለሙያዎች መድረክ GitHub ዋና ስራ አስፈፃሚ Thomas Dohmke የሚሉት ሌላ ነው!
🔻ቶማስ ለሁላችንም የሚሆኑ 4 ወሳኝ ነጥቦችን አንስተዋል፡
1️⃣ ኮዲንግ መሰረታዊ እውቀት ነው! 🧠 "ኮዲንግን ልክ እንደ ሂሳብና ፊዚክስ እንደ አንድ መሰረታዊ የህይወት ክህሎት ልንማረው ይገባል" ይላሉ። ቴክኖሎጂን መጠቀም ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደሚሰራ መረዳት የዚህ ዘመን ግዴታ ነው።
2️⃣ AI የኮደር "Superpower" ነው! 🦸♂️ AI መምጣቱ ኮዲንግን አያጠፋውም፤ ይልቁንም ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ያደርገዋል። በፊት ሳምንታት የሚፈጅ ስራ አሁን በ AI ረዳትነት በደቂቃዎች ውስጥ ይቃለላል።
3️⃣ ከሃሳብ ወደ ተግባር በሰከንዶች ውስጥ ለመቀየር!
💡 አሪፍ የአፕሊኬሽን ሃሳብ ኖሮህ በቴክኒክ እውቀት ለተቸገርክ ሰው፣ አሁን በ AI ታግዘህ ሃሳብህን በፍጥነት ወደ ቢዝነስ መቀየር የምትችልበት ወርቃማ ዘመን ላይ ነህ።
4️⃣ መማርን አታቁሙ! 📚 "እኔ ለ30 ዓመታት ኮድ አድርጌያለሁ፣ ግን አሁንም በየቀኑ እማራለሁ" ይላሉ ቶማስ። ቴክኖሎጂው ስለተቀየረ ወደኋላ እንዳንቀር ዘወትር ራሳችንን ማዘመን አለብን።
💡 የእናንተ አስተያየት ምንድነው? AI የሶፍትዌር ባለሙያዎችን የስራ እድል ይቀንሳል ወይስ ስራቸውን ያቀልላቸዋል? ኮዲንግ መማር አሁንም ያዋጣል? | 1 325 |
| 8 | Ethio telecom New packages | 1 365 |
| 9 | Which one is better? | 1 368 |
| 10 | BREAKING: 🤯 50% of all $BTC traders in now in a loss. | 1 455 |
| 11 | https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870 | 1 595 |
| 12 | Ai ጠቃሚ Tips
💡 ቋንቋ መማር ፈልጋችሁ ክፍያ ወይም አስተማሪ አጥታችሁ ተቸግራችኋል?
🥸ዛሬ በAi አማካኝነት ቋንቋ እንዴት ማዳበር እንደምንችል አሳያችኋለሁ።
አሁን ላይ AI የሰው ድምፅ መስማትና መናገር ስለሚችል፣ የቋንቋ መለማመጃ ክፍያዎችን ያስቀር ይሆን?🤔
✅ እንዴት እንጠቀም?
ChatGPT Voice Mode: በስልካችሁ የ ChatGPT አፕሊኬሽን ላይ የጆሮ ማዳመጫ (Headphone) ምልክቷን ተጭናችሁ መጀመር ትችላላችሁ። "በእንግሊዝኛ ላውራህና ስህተት ካለኝ አርመኝ" ብላችሁ እንደ ጓደኛ ማውራት ትችላላችሁ።
ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 | 1 493 |
| 13 | 🔔ሰላም እንዴት ናችሁ 📣📣
📏በp2p USD መግዛትና መሸጥ ለተቸገራችሁ በጣም አስደሳች ዜና
📌 እንደሚታወቀው አብዛኛው p2p ምትሻሻጡባቸው platform ተዘግቷል ባይናንስን ጨምሮ
📌 ስለዚህ ይሄን በማስመልከት secure የሆነ p2p platform
ልጠቁማችሁ ፕላትፎርሙ Allp2p ይባላል
📏100% ያለምንም ስጋት መገበያየት ትችላላችሁ
✔️በቴሌግራም ውስጥ የሚሰራ የP2P ፕላትፎርም ነው
✔️በዚ Platform ላይ ያለሀሳብ USDT መግዛትም መሸጥም ትችላላቹ
🖥ምን ትጠብቃላቹ Register አርጋቹ Trade አርጉ ለመመዝገብ id እና ከ March በፊት የተከፈተ Binance account ብቻ ነው ሚያስፈልጋቹ
🔗platform Link: https://t.me/Allp2pbot
💻More info: http://allp2p.com
📱Telegram Group: https://t.me/allp2p_official
| 652 |
| 14 | Ai tips
✅አድካሚ ስራዎችን በሰከንዶች ውስጥ የሚጨርሱ 3 አስደናቂ የAI ዌብሳይቶችን ልጠቁማችሁ 🤖✨
1️⃣ Gamma.app (ለአቀራረብ/Presentation): ከእንግዲህ ሰዓታትን በፓወር ፖይንት (PowerPoint) ላይ ማባከን ቀረ! ለጋማ የፈለጉትን ርዕስ ብቻ ይስጡት፤ በደቂቃዎች ውስጥ ሙሉ ጽሁፍ፣ ምስል እና ዲዛይን ያለው ፕሮፌሽናል ፕረዘንቴሽን ያዘጋጅላችኋል።
2️⃣ Tome.app (ለታሪክ አገላለጽና ሪፖርት): ውስብስብ የሆኑ ሃሳቦችን ወደ ስዕላዊ መግለጫና ሪፖርት ለመቀየር ፍጹም ነው። በተለይ ለተማሪዎችና ለቢሮ ሰራተኞች ስራን በጣም ያቀልላል።
3️⃣ TinyWow.com (ሁሉንም በአንድ): ይህ ዌብሳይት የAI "ስዊዝ ናይፍ" ነው! PDF ኤዲት ለማድረግ፣ ከቪዲዮ ላይ ድምጽ ለመቀነስ፣ ምስሎችን ለማስተካከልና ማንኛውንም ፋይል ወደፈለጉት ለመቀየር አንድም ሳንቲም ሳይጠይቅ ያገለግላል።
💡 የባለሞያ ምክር፦ እነዚህን ቴክኖሎጂዎች መጠቀም ጊዜዎን ከመቆጠብ ባለፈ የስራዎን ጥራት ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድገዋል።
🎤 ከነዚህ ውስጥ የትኛው ይበልጥ ጠቃሚ መሰላችሁ? ወይም ደግሞ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት ሌላ የAI አይነት አለ? ኮሜንት ላይ አሳውቁን! 👇 | 1 900 |
| 15 | 🔔እድላችሁን ሞክሩ👆👆👆 | 2 325 |
| 16 | እስከ $10000 የሚያወጣ ቶክን የሚሰጥና በAi የታገዘ ለትሬደሮች ምርጥ platform
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XBBI09B4yiI?si=VNPoerpLoKCIaWJK
ለመጀመር👇
🔗Registration Link👉https://m.novaexai.com/register?inviteCode=2V7eZ8
channel🔻
https://t.me/NovaEx_Ai | 2 404 |
| 17 | እስከ $10000 የሚያወጣ ቶክን የሚሰጥና በAi የታገዘ ለትሬደሮች ምርጥ platform
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XBBI09B4yiI?si=VNPoerpLoKCIaWJK | 1 |
| 18 | እስከ $10000 የሚያወጣ ቶክን የሚሰጥና በAi የታገዘ ለትሬደሮች ምርጥ platform
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VKEnWD2SxGA?si=HGcNe5egv20p2QOD | 260 |
| 19 | 🔥ያለምንም መቆራረጥ ኳስና ሌሎች የስፖርት ጨዋታዎችኝ በጥራት የምታዩበት ምርጥ አፕ | 5 008 |
| 20 | #የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር
" ወንድ አይደለህ ? "
በማህበረሰባችን ለወንድነት ከሰጠነው መለኪያዎች መካከል የማያለቅስ፣ ስሜት አልባ፣ ምንም እንኳን ጫና ቢደርስበትም ወንድ ስለሆነ ብቻ ዋጥ እና ቻል አድርጎ እዲያልፍ ይጠበቅበታል። ይህ በተለምዶ ለወንዶች የተሰጠ ማንነት ነው።
በአጋጣሚ ከአቅሙ በላይ ሆኖ ካለቀሰ " ወንድ አይደለህ ጠንከር በል እንጂ የምን መልፈስፈስ ነው " ይባላል። ታዲያ ይህ የማህበረሰብ ጫና የሚሰማውን እና እያሳለፈ ያለዉን ከመናገር በራሱ እንዲወጣው እና እልፍ ሲል እራሱ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ይገደዳል።
በዓለማችን በየዓመቱ ራሳቸውን ከሚያጠፉ 700,000 በላይ ሰዎች መካከል ከ450,000 በላይ የሚሆኑት ወንዶች ናቸው።
በሰዓት 60 ወንዶች፣ በቀን 1,500 ወንዶች ፣ በሳምንት 12,000፣ በወር 45,000 በላይ ወንዶች ራሳቸውን ያጠፋሉ። ይሄ ቁጥር ታዲያ ሙከራ የሚያደርጉትን ሳይጨምር ነው፡፡
ማልቀስ እና ስሜትን በግልጽ መናገር ሰው የመሆናችን ተፈጥሯዊ መገለጫዎች እንጂ የወንድነት መለኪያዎች አይደሉም። የሚሰማንን ለሌሎች ማጋራት የደካማነት መገለጫ አይይለም፤ እርዳታ መጠየቅ እና የአዕምሮ ህክምና ማድረግም ከወንድነት ጋር አይገናኝም።
ስለዚህ ወንዶች በየትኛውም የህይወት ጫና ዉስጥ እያለፍቹ ቢሆንም ብቻችሁን አይደላችሁም፤እርዳታ መጠየቅ ደግሞ የሽንፈት ወይም ያለመቻል ምልክት አይደለም።
የአዕምሮ ጤና ለሁሉም!!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር
#MentalHealthAwarenessMonth
@tikvahethiopia | 2 274 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
