Li Man Tech
DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Li Man Tech
تُعد قناة Li Man Tech (@li_appstore) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 12 091 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 060 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 2 769 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 12 091 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -290، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 13.68%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.78% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 654 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 578 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 14.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“DM promotion 👉@li_210
Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
ጠቃሚ tipSeparate Sound ▪ስልካችሁን ከheadset ወይም ከearpad ጋር connect አድርጋች ነገር ግን የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ስትከፍቱ በስልካችሁ speaker ወይም በheadset ማዳመጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለምሳሌ YouTube ስትከፍቱ በearpad TikTok ስትከፍቱ ግን በspeaker ▪ይህን ለማድረግ የስልካችሁ settings ከገባችሁ በኋላ Sound and vibration የሚል ውስጥ ትገባላችሁ። ታች ላይ Separate app sound የሚል ምርጫ አለ። እሱን ትከፍቱና turn on ታደርጉታላችሁ። ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ በስልኩ speaker ወይም በbluetooth እንዲከፈት የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኖች ትመርጣላችሁ። ከዛ ስልክ speaker ከሆነ Phone በbluetooth ከሆነ ደግሞ Bluetooth device አድርጋችሁ መውጣት ነው። ▪ይህን በምታደርጉበት ጊዜ ሁለት ሰው በ1 ጊዜ በስልካችሁ የተለያየ ነግር መስማት ይችላል። ለምሳሌ እናንተ TikTok እያያችሁ ሌላ ሰው ደግሞ ሙዚቃ መስማት ይችላል። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
Create a cinematic yet completely natural edit. Keep the subject in full-body view with sharp focus on the face and body. Use soft, natural lighting with a slightly warm tone similar to professional outdoor portraits. Maintain realistic skin texture and do not alter the face, identity, or body shape. Add mild contrast, shallow depth of field, and a natural, slightly blurred background with subtle bokeh. Apply a film-like color grade while keeping the image realistic. Enhance clarity to make it look like it was shot on a high-end camera, perfect for Instagram stories.ጠቃሚ Tips💡 ዛሬ በአንድሮይድ ስልካችን ሴቲንግ ውስጥ ተሸሽገው የሚገኙ፣ የስልካችንን አጠቃቀምና ፍጥነት ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 3 ምስጢራዊ አሠራሮችን እናያለን። 🔍 3 ወሳኝ የአንድሮይድ (Android) ስውር ሴቲንጎች፦ 1. የተሰረዙ ማሳወቂያዎችን የማግኛ ዘዴ (Notification History)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ ሳታዩት በስህተት ያጠፋችሁትን ማሳወቂያ ወይም በቴሌግራም/ዋትስአፕ ተልኮ የታገደ መልዕክት በቀላሉ ማየት ያስችላል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> Notifications -> Advanced settings -> Notification History ውስጥ በመግባት On ያድርጉት። ከእንግዲህ ወደ ስልክዎ የሚመጣ ማንኛውም ማሳወቂያ እዚያ ይከማቻል። 2. ባትሪና ዳታ የሚጨርሱ አፖችን ከጀርባ ማገድ (Restrict Background Activity)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ የማንጠቀማቸው አፖች ከጀርባ (Background) ሆነው ባትሪና የኢንተርኔት ዳታችንን እንዳይጨርሱ ይከለክላል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> Apps -> ብዙ ዳታ ይበላሉ ብለው የሚያስቧቸውን አፖች ይምረጡ -> Battery (ወይም Mobile Data) -> Restrict background activity የሚለውን ያብሩት። 3. የስልክ እንቅስቃሴን በ2 እጥፍ ማፋጠኛ (Animation Scale Trick)፦ 🛠️ ጥቅሙ፦ አፖች ሲከፈቱና ሲዘጋጉ የሚወስዱትን የዘገየ እንቅስቃሴ በመቀነስ ስልኩ እጅግ ፈጣን እንዲሆን ያደርጋል። ⚙️ አበራሩ፦ Settings -> About Phone -> Build Number የሚለውን 7 ጊዜ በመጫን Developer Options ያብሩ ➡️ በመቀጠል Developer Options ውስጥ በመግባት Window animation scale የሚሉትን 3 አማራጮች ወደ 0.5x ይቀይሯቸው። 👍 ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ❤️ እና Share 🔄 በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩት!
