Li Man Tech
DM promotion 👉@li_210 Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore
显示更多📈 Telegram 频道 Li Man Tech 的分析概览
频道 Li Man Tech (@li_appstore) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 712 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 9 934,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 653 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 712 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -30,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.72%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 380 次浏览,首日通常累积 658 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 7。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“DM promotion 👉@li_210
Trustworthy source of airdrop, technology, cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...Buy ads: https://telega.io/c/li_appstore”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 02 七月 | +3 | |||
| 01 七月 | 0 |
| 2 | "የዋትሳፕ አካውንታችን እንዳይጠለፍ ማድረግ የሚገቡን ጥንቃቄዎች"
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ዋትሳፕ #WhatsApp ለስራ፣ ለቤተሰብ ግንኙነት እና ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል።
ሆኖም ግን፣ ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያውያንን የዋትሳፕ አካውንት ለመጥለፍ የሚሞክሩ የመረጃ መንታፊዎች የግል መረጃዎቻችን እና ሚስጥራዊ ንግግሮቻችን እንዳይመነተፉና እንዳንጭበረበር የሚከተሉትን ዋና ዋና ጥንቃቄዎች መተግበር ያስፈልጋል።
👉ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ #Two_Step_Verification) ፡
በዋትሳፕ Settings > Account ውስጥ ገብተው ባለ 6 ድጂት ሚስጥር ቁጥር #PIN ይቆልፉ። ይህ በጣም አስፈላጊው መከላከያ ነው።
👉ዋትሳፕ የሚልክልዎትን ኮድ ለማንም አለመስጠት፡
በኤስኤምኤስ #SMS የሚመጣላችሁን የዋትሳፕ መክፈቻ ኮድ ወደ "ግሩፕ ማስገቢያ ነው" ወይም "ለሽልማት ነው" ለሚሉ አጭበርባሪዎች በፍጹም አይስጡ።
👉ሊንኮችን አለመክፈት፡
"ነፃ የካርድ ስጦታ" ወይም "የስራ እድል" በሚል የሚመጡ አጠራጣሪ ሊንኮችን አይክፈቱ መረጃዎን ሊሰርቁ ይችላሉ።
👉የግላዊነት #Privacy ቅንብር ማስተካከል፡
Settings > Privacy ገብተው ፕሮፋይልዎን እና ግሩፕ ውስጥ እርስዎን ማስገባት የሚችሉ ሰዎችን "My Contacts" ብቻ ያድርጉ።
👉የተገናኙ መሳሪያዎችን #Linked_Devices መፈተሽ፤
አንዳንድ ጊዜ እርስዎ ሳያውቁ ስልክዎን ለጥቂት ደቂቃ ያገኘ ሰው የዋትሳፕ ዌብ #WhatsApp_Web በራሱ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ከፍቶ መልእክትዎን ሊከታተል ይችላል።
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ #Share ያድርጉ! | 350 |
| 3 | የፈጠነ ከ50$-$130 የምቀጡ በዚህ አናግሩኝ
👉 @Tonm_01
💰 price 183
▪ስትመጡ ቀጥታ ወደገደለው hi ምናምን አያስፈልግም የምትገዙትን መጠን ላኩ አለቀ
⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅
⚠️በተመሳሳይ username በኔ ስም ቀድመው inbox አድርገው scam ብትደረጉ እኔ ሀላፊነቱን አልወስድም ከላይ ባለው username አናግሩኝ | 286 |
| 4 | 💡WhatsApp update
▪WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው!
👉ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀 ልክ እንደ telegram username መሸጥ እንችል ይሆናል
🔻እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
1. ወደ Settings ግቡ
2. Account የሚለውን ምረጡ
3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅ | 814 |
| 5 | ዶላር የምሸጡ የፈጠነ inbox አውሩኝ እስከ ምሽት 12.
price only 185 | 337 |
| 6 | ዶላር ጨርሰናል በቀጣይ ሳዘጋጅ አሳውቃችኋለሁ 🤗 | 1 762 |
| 7 | ማታ 4 ሰዓት ከባድ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? | 1 829 |
| 8 | ማታ 4 ሰዓት ከባድ fight | 1 |
| 9 | ከ10$-$70 መግዛት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ👉 @Tonm_01
💰 price 185
▪ስትመጡ ቀጥታ ወደገደለው hi ምናምን አያስፈልግም የምትገዙትን መጠን ላኩ አለቀ
⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅
⚠️በተመሳሳይ username በኔ ስም ቀድመው inbox አድርገው scam ብትደረጉ እኔ ሀላፊነቱን አልወስድም ከላይ ባለው username አናግሩኝ | 1 913 |
| 10 | ከ10$-$70 መግዛት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ @bighabesha
price 185
▪ስትመጉ ቀጥታ ወደገደለው hi ምናምን አያስፈልግም የምትገዙትን መጠን ላኩ አለቀ
⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅
⚠️በተመሳሳይ username በኔ ስም ቀድመው inbox አድርገው scam ብትደረጉ እኔ ሀላፊነቱን አልወስድም ከላይ ባለው username አናግሩኝ | 1 |
| 11 | guys እቺን bot ሞክሯት በ1 ሰው $1 እየሰጠ ነው እየተባለ ነው minimum withdraw $10.
ለመጀመር👇
https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=478796341
በመቀጠል start ብላችሁ የሚያመጣላችሁን ቻናሎች join ካደረጋችሁ በኋሏ verify የሚለውን ስትጫኑ $2 ታገኛላችሁ። withdraw ካደረኩ አሳውቃችኋለሁ | 118 |
| 12 | ▪Gemini አፕ አልወርድ ላላችሁ ይህን አፕ በመጠቀም Gemini አፕን ማውረድ ትችላላችሁ
▪playstore ላይ አልወሮድ ያሉ አፖችንም ከዚህ አፕ ላይ ማውረድ ትችላላችሁ
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ | 2 842 |
| 13 | 🔥ያለምንም መቆራረጥ World cup የምታዩበት አሪፍ አፕ ነው | 2 844 |
| 14 | 💡 Laptop Tip
👨💻 እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን?
🔻ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
🔻ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦
powercfg /batteryreport
🔻ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል።
battery life report saved to file
path C:\Users\yourname\battery-report.html .
🔻በመጨረሻም start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን።
ለምሳሌ፦
start C:\Users\yourname\battery-report.html
🔻አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው።
| 2 879 |
| 15 | ብዙ አይነት የAI ሞዴሎችን መጠቀም ከፈለጋችሁ ይህንን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት።
huggingface.co
📌Models
📌Datasets
📌Spaces
📌Community
📌Documentation
በተለይ AI ላይ የምትሰሩ ወይም ተመራቂ ተማሪዎች ከሆናችሁ ዳታሴቱ፣ ኮሚኒቲውና ዶክመንቴሽኑ በጣም ይጠቅማችኋል።
ገና ያልተለቀቁ ብዙ አይነት freeና paid startup AI አሉት check አድሩት። | 2 305 |
| 16 | Android secret codes
💡ጠቃሚ 5 የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች:-
✅ 1. ስልካችሁ forward ተደርጎ ይሆን? (Call Forwarding Check)፦ የእናንተ ስልክ ጥሪ ወይም ሜሴጅ ወደ ሌላ ሰው እየሄደ መሆኑን ለማወቅ፦
*#61# ወይም *#62# ብላችሁ ደውሉ። "Not Forwarded" የሚል ከመጣ ሰላም ናችሁ። ቁጥር ካሳያችሁ ግን forward ተደርጓል ማለት ነው!
✅ 2. forward ከተደረገ ለማጥፋት (Deactivate All)፦ የሆነ ሰው ስልካችሁን Forward አድርጎ ከሆነ ወዲያውኑ ለማጥፋት፦
##002# ብላችሁ ደውሉ። ማንኛውም አይነት የጥሪ ወይም የሜሴጅ Forward ወዲያውኑ ይቆማል።
✅ 3. የስልካችሁን ዝርዝር መረጃ ለማወቅ (Testing Menu)፦ ስልካችሁ ስለ ዋይፋይ፣ ስለ ባትሪ እና ስለ ኔትወርክ ያለውን ጥልቅ መረጃ ለማየት፦
*#*#4636#*#* ብላችሁ ይጫኑ። (ይህ በሁሉም ስልኮች ላይ ላይሰራ ይችላል)።
✅4. wifi fix secret code :- ችግሩ ከስልካችሁ ሆኖ wifi መቆራረጥ ዋይፋዩ አልከፍት ካላችሁ *#2663# ብላችሁ በመደወል refresh wifi version የሚለውም በመጫን ስልካችሁን restart በማድረግ refresh አድርጎ fix ያደርግላችኋል
✅5. Call waiting ለማስጀመር:- ከሰው ጋር ስልክ እያወራችሁ በመሀል ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ waiting እንዲያሳይ ከፈለጋችሁ *43# ብላችሁ በመደወል call waiting service activate ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 | 2 997 |
| 17 | finally ተስማሙ US President Trump says peace deal with Iran is "now complete." | 2 313 |
| 18 | 🇲🇦 አንደኛ team 👏👏 | 2 763 |
| 19 | 🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷 | 2 940 |
| 20 | 💡Tip
📶 Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው?
ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው።
🔹 Modem ምንድን ነው?
Modem ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ጋር የሚያገናኝ መሣሪያ ነው። ከፋይበር፣ ከስልክ መስመር ወይም ከኬብል የሚመጣውን ምልክት በመቀበል ኮምፒውተር እና ሌሎች መሣሪያዎች ሊጠቀሙበት ወደሚችሉት የዲጂታል መረጃ ይቀይረዋል።
በቀላሉ ለመናገር፣ Modem ከሌለ ከኢንተርኔት አቅራቢዎ ጋር መገናኘት አይቻልም።
🔹 Router ምንድን ነው?
Router ደግሞ ከModem የመጣውን ኢንተርኔት ለብዙ መሣሪያዎች የሚያከፋፍል መሣሪያ ነው። ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ Smart TV እና ሌሎች መሣሪያዎች በWi-Fi ወይም በLAN Cable እንዲገናኙ ያደርጋል።
Router በተጨማሪ የኔትወርክ ደህንነትን ይጠብቃል፣ መሣሪያዎችን ያስተዳድራል እና የWi-Fi ምልክትን ያሰራጫል።
🔹 ዋና ልዩነቶች
✅ Modem ከISP ጋር ያገናኛል
✅ Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ያከፋፍላል
✅ Modem ያለ Router አንድ መሣሪያ ብቻ ሊገናኝ ይችላል
✅ Router ያለ Modem ወደ ኢንተርኔት መድረስ አይቻልም
🔹 ለምን አንዳንድ ሰዎች ልዩነት የላቸውም ወይም አንድ አይነት ይመስላቸዋል?
ምክንያቱም ዛሬ ብዙ ኩባንያዎች Modem እና Router የተዋሃዱበትን አንድ መሣሪያ ይሰጣሉ። ስለዚህ ብዙ ሰዎች አንድ መሣሪያ ብቻ ስለሚያዩ ሁለቱ ተመሳሳይ ናቸው ብለው ያስባሉ።
💡 ስለዚህ ኢንተርኔት ለማግኘት Modem ያስፈልጋል፤ ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ለማከፋፈል Router ያስፈልጋል።
ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 | 3 319 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
