1 322
مشترکین
-224 ساعت
-17 روز
+5930 روز
آرشیو پست ها
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ነባር ወላጆች በሙሉ:-
በባንክ ገንዘብ ከፍለው ት/ቤት በመምጣት ምዝገባ ክፍል ተመዝግበው የተማሪ መታወቂያ ካልወሰዱ እንደተመዘገቡ ስለማይቆጠር ሂደቱን በሚገባ ያጠናቅቁ።
ማሳሰቢያ:- በተጠቀሰው ጊዜ ባለማስመዝገብ በቦታማጣት ምክንያት ለሚፈጠር መስቶጓጎል ት/ቤቱ ሀላፊነት እንደማይወስድ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
