1 396
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+5730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+2
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+82
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+47
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+95
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+104
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+51
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+27
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+16
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+30
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+43
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+34
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+98
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+90
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+31
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+27
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+14
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+34
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+59
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+77
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+112
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+37
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+85
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+57
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+52
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+41
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+35
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+28
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+105
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+97
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+29
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+20
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+387
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
ለሁሉም የክፍለ ከተማችን የግልና የመንግስት ትምህርት ተቋማት አርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
የክፍል ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት
| 2 | የ 2019 የ 11ኛ እና የ 12ኛ ክፍል የጠዋት ጠዋት ትምህር ነገ የሚጀመር ስለሆነ ተማሪዎች ከጠዋቱ 1:30 ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ። | 534 |
| 3 | ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 919 |
| 4 | ለቤተል ወይራ ሰርቪስ ፈላጊዎች ።
+251911242316
አቶ ተሻለ | 1 026 |
| 5 | بدون متن... | 1 446 |
| 6 | Congratulations!👏👏👏👏👏
የየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ዋና ስራስኪያጅ እና ባለቤት ወ/ሮ ፈለቀች ግርማ ከመርሲ ላይፍ ዩኒቨርሲቲ ባገኘሽው ዶክትሬት ዲግሪ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል!
እንኳን ደስ አለሽ!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የህምዳር_የቤተሰብ_ት/ቤት | 1 115 |
| 7 | በድጋሜ ለማስታወስ ያክል
ነገ አርብ (08/01/19) ከጠዋቱ 3:30 የ 2018 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በትምህርት ቤታችን በመገኘት የሙያ ትምህርት የተማሩበትን ሰርተፊኬት የሚወስዱ ይሆናል። | 1 474 |
| 8 | ለትምህርት ቤታችን ሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪዎች
1. የመኖሪያ አድራሻችሁ አንፎ 105 ለሆናችሁ
0911186013 ሮቤል
2. የመኖሪያ አድራሻችሁ አለም ባንክ፣ቤተል፣አየርጤና እንዲሁም ግራር ለሆናችሁ
0905314433
+251911734054
SAMSON.TESFAYE.
3.በተጨማሪ አለምባንክ ቤተል ሰርቪስ ተጠቃሚ
Emiru service
+251963582063
ከላይ የተጠቀሱትን ሰርቪሶች መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን ። | 1 476 |
| 9 | پیام صوتی | 1 444 |
| 10 | ለ 2018 ዓ.ም የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች | 1 413 |
| 11 | ለትምህርት ቤታችን ሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪዎች
1. የመኖሪያ አድራሻችሁ አንፎ 105 ለሆናችሁ
0911186013 ሮቤል
2. የመኖሪያ አድራሻችሁ አለም ባንክ፣ቤተል፣አየርጤና እንዲሁም ግራር ለሆናችሁ
0905314433
+251911734054
SAMSON.TESFAYE.
ከላይ የተጠቀሱትን ሰርቪሶች መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን ። | 1 425 |
| 12 | 📚 ትምህርት እና የማህበራዊ ሚዲያ
ውድ ተማሪዎች፦
ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥቂት ሰከንዶች የሚፈጅ ቪዲዮ በአንድ ሌሊት በብዙ ሰዎች ዘንድ ታዋቂ ሊያደርግ ይችላል። ይህም ብዙ ወጣቶች "ትምህርት ተምሬ ምን አገኛለሁ?" እንዲሉ እያደረገ ነው።
አንዳንድ * ታዋቂ * ነን የሚሉ ሰዎች ህይወት፣ ስኬት ያለው እዛ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ እንደሆነ በማሳየት የልጆችን አእምሮ፣ የወደፊት ተስፋና ህልም እየገደሉ ነው።
" TikTok " ሆነ ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ወይም ይዘት መፍጠር በራሱ ችግር አይደለም፤ ችግሩ ግን የትምህርት፣ የንባብና የራስን እድገት ጊዜ ሲተካ ነው።
አስተውሉ 👉 ዝና ሊያልፍ ይችላል፤ እውቀትና ችሎታ ግን ማንም ሊነጥቃችሁ የማይችለው ሀብታችሁ ነው።
🎓 ትምህርት ምን ይሰጣል ?
ትምህርት መማር ፈተና ለማለፍ ብቻ አይደለም። ማሰብን ፣ መጠየቅን ፣ ችግር መፍታትን ፣ ትክክለኛውንና ስህተቱን መለየትን ፣ ሚዛናዊ መሆንን፣ ራስን መግዛትን ያስተምራል። የራስ እምነትን ያዳብራል፣ የሥራ እድልን ያሰፋል፣ አንድ ሰው የሚፈልገውን ህይወት ለመገንባት የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ይሰጣል።
ዛሬ የምታሳልፉት ጊዜ ነገ የምትሆኑትን ሰው ይወስናል።
ሰዓታትን በስልክ ወይም በሌላ ስክሪን ላይ ብዙ ሰዓት ማሳለፍ ጊዜያዊ መዝናኛ ቢሰጣችሁም፣ በዚያ የምታጡት የጥናት ጊዜ ግን መልሳችሁ ልታገኙት አትችሉም።
📱 ተማሪዎች ማህበራዊ ሚዲያን ተጠንቀቁ ፤ ተጠቀሙበት እንጂ እሱ እንዳይጠቀምባችሁ!
TikTok ፣ Facebook ፣ Telegram፣ YouTube፣ Instagram፣ X እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ለመማር ፣ አዳዲስ እውቀቶችን ለማግኘትና ጠቃሚ ክህሎቶችን ለመማር ትልቅ እድል ይሰጣሉ። ነገር ግን ያለገደብ መጠቀም የጥናት ጊዜን ሊወስድ፣ ትኩረትን ሊበትንና የትምህርት ውጤትን ሊጎዳ ይችላል።
⏰ ስለዚህ ለማህበራዊ ሚዲያ የምታጠፉትን ጊዜ ወስኑ። በተለይ የጥናት ሰዓትን ለስልክ አትስጡ። ሌሊት ረጅም ሰዓት ስልክ መጠቀምም እንቅልፍን ስለሚያሳንስ በሚቀጥለው ቀን ትኩረታችሁን ሊጎዳ ይችላል።
🔐 የግል መረጃችሁን ጠብቁ።
የቤት አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት ቤት መረጃ፣ የቀጣይ መርሃ ግብር ወይም ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማታውቋቸው ሰዎች አትስጡ። በኢንተርኔት ላይ የምትለቁት መረጃ በቀላሉ ሊሰራጭ እንደሚችል አትዘንጉ።
👩👩👦👦 ወላጆች፣ የልጆቻችሁን የዲጂታል ህይወት ተከታተሉ።
ልጆች ስልክ እንዳይጠቀሙ ብቻ መከልከል ሳይሆን፣ ለምን ገደብ እንደሚያስፈልግ ከእነሱ ጋር ተወያዩ። እናተም አርአያ ሁናችሁ አሳዩዋቸው። ጊዜ ስጧቸው። ረጅም ሰዓት ቲክቶክ ወይም ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባለማሳለፍ የምትመክሯቸውን እውነትም ኑራችሁ አሳዩዋቸው።
- የጥናት፣
- የእንቅልፍ፣
- የቤተሰብ ጊዜ
- የመዝናኛ ጊዜን በአግባቡ እንዲያመጣጥኑ እርዷቸው።
የጥናት ልምድ እንዲያዳብሩ፣ ጊዜያቸውን እንዲያቅዱ እና ለሚፈልጉት ሙያ ቀድመው እንዲዘጋጁ አበረታቷቸው።
የልጆቻችሁን የትምህርት ጉዞ በመከታተል ብቻ ሳይሆን፣ በመምራትና በመደገፍ አብራችሁ ተጓዙ።
ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት ወደ መጽሐፍ ንባብ፣ ትምህርት ነክ ይዘቶች፣ አዳዲስ ክህሎቶች፣ ስፖርትና ከቤተሰብ ጋር ወደ የሚያሳልፉት ጊዜ ማዞር ይችላሉ።
👍 ውድ ተማሪዎች ፦ በአንድ ትንሽ ስህተት ፤ አልያም ከጊዜና ወቅት ጋር አብሮ የሚያልፈውን የማህበራዊ ሚዲያ ዝናን ሳይሆን ከእናንተ ጋር እስከመጨረሻው የሚቀረውን እውቀት ምረጡ ፤ እውቀት ያኮራል፤ ያስከብራል !
🎉 የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች የእውቀትና የስኬት፣ ለወላጆች ደግሞ የደስታና የኩራት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም የትምህርት ዘመን!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም
#TikvahEthiopiaFamily❤️
@tikvahethiopia | 1 261 |
| 13 | بدون متن... | 1 000 |
| 14 | 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለውድ የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ወላጆች፣
ተማሪዎች፣ሰራተኞችና ማህበረሰብ በሙሉ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሠላም፣የጤና፣የደስታ፣ የፍቅር ፣መልካም ውጤትን በሁሉም ዘርፍ የምናይበት እንዲሁም ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ
የሚሳካበት አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 | 1 |
| 15 | بدون متن... | 884 |
| 16 | ለተከበራችሁ የየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ:-
እንኳን ለ2019ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚጀምረው መስከረም 4/2019 ዓ.ም ሲሆን የመጀመሪያ ሳምንት የትምህርት ጊዜ የግማሽ ቀን ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
To all the parents and guardians of Yehmdar Family School:
Welcome to the 2026/27G.C academic year!
The 2026/27G.C academic year will begin on September 14, 2026G.C, and the first week of school will be half-day.
The school | 1 051 |
| 17 | بدون متن... | 1 324 |
| 18 | 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለውድ የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ወላጆች፣
ተማሪዎች፣ሰራተኞችና ማህበረሰብ በሙሉ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሠላም፣የጤና፣የደስታ፣ የፍቅር ፣መልካም ውጤትን በሁሉም ዘርፍ የምናይበት እንዲሁም ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ
የሚሳካበት አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 | 1 380 |
| 19 | بدون متن... | 1 914 |
| 20 | ለተከበራችሁ የየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ:-
እንኳን ለ2019ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚጀምረው መስከረም 4/2019 ዓ.ም ሲሆን የመጀመሪያ ሳምንት የትምህርት ጊዜ የግማሽ ቀን ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
To all the parents and guardians of Yehmdar Family School:
Welcome to the 2026/27G.C academic year!
The 2026/27G.C academic year will begin on September 14, 2026G.C, and the first week of school will be half-day.
The school | 1 341 |
