ch
Feedback
YFS general secondary school

YFS general secondary school

前往频道在 Telegram
1 322
订阅者
-224 小时
-17
+5930
帖子存档
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ነባር ወላጆች በሙሉ:- በባንክ ገንዘብ ከፍለው ት/ቤት በመምጣት ምዝገባ ክፍል  ተመዝግበው የተማሪ መታወቂያ ካልወሰዱ እንደተመዘገቡ ስለማይቆጠር ሂደቱን በሚገባ ያጠናቅቁ። ማሳሰቢያ:- በተጠቀሰው ጊዜ ባለማስመዝገብ  በቦታማጣት ምክንያት ለሚፈጠር መስቶጓጎል ት/ቤቱ ሀላፊነት እንደማይወስድ እናሳውቃለን።                   ት/ቤቱ